የዮአዳን አዲስ tattoo (በታይላንድ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • dubaivlog #travel #chrisbrown #tattoo #jehoaddan #yoadan #sweet #dubai #funvlog #adventure #judy #travelvlog #food #abudhabi #chrisbrownconcert #f1 #addisababa #ethiopia #seifuonebs #entrepreneur #womanpower #ethiopianews #judyandsweet #thankful #blessed #businessnews #business #businessideas #ethiopianwomen #somethingbetter #besintu_sitcom
    #carrace #breezy #thiland #jeonlipgloss #jeonbeauty #lipliner #skincare #beauty #vlog #thiland #pucket #travelvlog
    Yoadan’s Instagram
    www.instagram....
    Sweet’s Instagram
    www.instagram....

Komentáře • 141

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet  Před 4 měsíci +21

    Thank you for watching ❤
    Yoadan’s Instagram
    instagram.com/yoadan_ephrem?igsh=MTJmZDM5cTlhOTNnOA==
    Sweet’s Instagram
    instagram.com/sweetephrem?igsh=MXAydGo0MG03ODNiYg==

    • @konjitOrthodoxEthiopia1991
      @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 4 měsíci

      ስወዳችሁ❤

    • @BetiKas
      @BetiKas Před 4 měsíci

      Teguresh endet endezi liyadg chale i need some tip am wating for you🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾
      ​@@BetiKas

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 4 měsíci +45

    ሳቃችሁ ደስታችሁ ይጋባል በጣም ነው የምወዳችሁ አታስመስሉ አትጨነቁ ካሜራ ፊት ነው አትሉ በራሳችሁ ማንነት የመጣችሁ ዝነኝነት ወጣትነት ቁንጅና ይዛችሁ አጉል ቦታ ያልወደቃችሁ ሰው ሰርቶ መቀየር እንደሚችል ማሳያ ናችሁ በተለይ ለሴቶች ወንድ ጠባቂዎች ቁንጅናን የገቢ ምንጭ ብለው ለሚያስቡ ሴቶች ማስተማሪያ ናችሁ በራስ መተማመን የሴት ጀግና ኮራሁባችሁ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ❤

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Před 4 měsíci +18

    እኔ ታቱን አልደግፍም ግን ከልጅሽጋ ያለሽ ፍቅር እጅግ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳላችሁ ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የወላጆችሽንም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እናት ካለች አጊጥ ጀንበር ካለች እሩጥ ይባላል እህቶቼ

  • @user-vj7ib9op2i
    @user-vj7ib9op2i Před 4 měsíci +8

    ለምን አለቀስኩ አማዚ ሲያየው ደስታህ ሁሌም ይኑር ሁሌም በዚህ ትህትናና ፍቅር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ❤

  • @milan8639
    @milan8639 Před 4 měsíci +3

    Omg the best volg ever😂😂 እናንተን ሳይ በኢትዮጵያ ተሰፋ እንዳልቆረት ታደርጉኛላችሁ, ልክ እንደዚህም የተባረከ ቤተሰብ እንዳለ እረዳለሁኝ ❤❤ ደግሞ በጣም ነው የሳኩኝ the most real reaction from your dad en mom 😂😂

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 Před 4 měsíci +3

    የኔ ውዶች ስታምሩ😍
    በጭራሽ የማልደግፈው ነገር ቢኖር ታቱ ነው ግን የልጅሽን ስም ስለሆነ ያሰራሽው ደስ ብሎኛል በዛላይ የአማዚን ደስታ ሳይ እንባዬ መጣ እኔም ሲ ማም ስለሆንኩ ልጄን በምን ላስደስት ብዬ ነው የምጨነቀውና ስሜትሽ ተጋብቶብኛል፡፡ የምር ይሄን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው የኔ ንፁሆች🥰🥰🥰

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 Před 4 měsíci +7

    So beautiful mom and son he is so happy when he sees his name on it omg 😍❤️

  • @tewoldebiruk
    @tewoldebiruk Před 4 měsíci +7

    ይህንን ኮመት አታጥፉት ለጋሽ ኤፍሬም አሳዩልኝ እነዚህን ልጆች መዳር አለቧት እውነት ትዳር ጥሩ ነው በቃ ወደ ትዳር እንዲ ጥሩ አይደለም ምርጥ ዘር ይብዛ አይ በቃ እውነት ፀልዩበት ይህ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ነው ምንም በቃ ወይ ሰርግ ነው የናፈቀኝ😢በቃ ❤❤❤

    • @Emiye20
      @Emiye20 Před 4 měsíci

      ናኒ እኔን ብታገባኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው!

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Před 4 měsíci +7

    በጣም ነው የምወዳችው ግን ልጅ ላይ ሰፍ አትበዪ ሌላልጆች ውለጂ እግዚያብሔር በልጆች ይባርክሽ

  • @zinashmentu8577
    @zinashmentu8577 Před 4 měsíci +6

    ስዊትና ዮአዳን ❤❤ወንድማችሁን ጠፍቷል

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 4 měsíci +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ታቱ ግን አልደግፍም ❤❤❤

  • @maranata5208
    @maranata5208 Před 4 měsíci +3

    ማሜ ስውድሽ አሜን በርከትሽ ይድርስብን❤❤❤

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Před 4 měsíci +5

    የተባረከች እናት።love you family....She is too spiritual and live life of true Christian. Pls ስሙዎት።tattoo not allowed ..its written on the bible do not tattoo..

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      ስለሞተውም ሥጋችኹን አትንጩ ፥ ገላችኹንም አትንቀሱት ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ፤ ይላል (ኦሪት ዘሌዋውያን ም. ፲፱ ቁ. ፳፰)።
      👉🏾📖🤔

  • @BirukGetu-e4e
    @BirukGetu-e4e Před 4 měsíci +1

    ...አማዚየ ያሳድግህ 😘😘
    ቆይ ለምንድን እንደዚህ ምትሰሚው ሰመሽ ልትጨርሸው ነው አንችን ነበር እንደዚህ መሳም በ ቤተሰቦችሽም በጣም ነው ደስ የሚሉት ❤❤
    pisssss ✌️✌️

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው ማሚዬ ትክክል ነው ታቱ ምንም አይመከርም።

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 4 měsíci +1

    የኔ ንጉስ ደስ አለው አማዚዬ አላህ ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 Před 4 měsíci +1

    ናኒ እኔም በ ጋሽ ኤፍሬም ሀሳብ እስማማለሁ በመርፌው መታመምሽ ካልቀረ በደንብ የሚታይ ቢሆን አላማሽ ግቡን ይመታ ነበር እንደ እኔ እንደ እኔ ሐሳብማ አቤት አንገትሽ ላይ ያለውን አማዚያ በአማርኛ ብትነቀሽው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆንልሽ ነበር ወዲህ የምትሳሽለት ልጅሽ ስም ወዲያ የራሷ ፅሁፍ ያላት ሀገርሽን ሌላው ደግሞ ዮኣዳንዬ ልብስ የማይሸፍነው ቦታ ቢሆንማ ይበልጥ ያበደ ይሆን ነበር ለምሳሌ የእጅሽ መዳፍ ላይ ከትንሿ ጣት ዝቅ ብሎ ባለው ቦታ አግድም ወደጎን ብታፅፊው🎉እንዴት አሪፍ ይሆን ነበር ለማንኛውም አስቢበት።

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před 4 měsíci +5

    ማሚዬዬዬ❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 4 měsíci +3

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ በቀጣይ ቪዲዮ ወንድማችሁን አሳዩን❤

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 Před 4 měsíci +1

    Betame dese yelale betelye konjeye lejeshe semune siyaye yenebrewne Desta saye embaye meta alkesku . Yohannes from Australia

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Před 4 měsíci +1

    Amazi's reaction is priceless 🥰

  • @tenagneworqtenu448
    @tenagneworqtenu448 Před 4 měsíci +2

    Your son's reaction priceless

  • @YanetSamson-us8jg
    @YanetSamson-us8jg Před 4 měsíci +1

    Nani yenem sm new betam new temwedachhu❤

  • @Hani30898
    @Hani30898 Před 4 měsíci +2

    Awww Amazi reaction is priceless😍

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 Před 4 měsíci +1

    እቺ እናት ልክ እደሄናት የሄዋቹም አድርገው ቢመጡ እደነግጥ እና እችለዋለሁ ጥሮ ልጆች ነቸው ታቱ በክርስትያን ባይፍቀድም ግን ስንት መጥፎ ነገር ይሻላል እግዛብሔር በአምሳሉ የሰራውን ገላ መንካት ባይገባም ክግዜው ጋር ነው እሱም ይቅር ይልሻል

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +2

      ስለሞተውም ሥጋችኹን አትንጩ ፥ ገላችኹንም አትንቀሱት ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ፤ ይላል (ኦሪት ዘሌዋውያን ም. ፲፱ ቁ. ፳፰)።
      👉🏾📖🤔

  • @user-qm1mq8oe7u
    @user-qm1mq8oe7u Před měsícem

    አማዚዬ በጣም ነዉ ደስ ያለዉ❤❤❤

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 Před 4 měsíci +1

    your mom is no word sewdat yene enat dagmo hulem getan tasekedemalche lovely mom

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ቲህቲና

  • @user-no5qg2nf8u
    @user-no5qg2nf8u Před 4 měsíci +1

    መብራት ነኝ ከካናዳየፀጊ ጋደኛ ነኝ በጣምምምምምምምም ነው የምወዳቹ እመብርሃን ድንግል ወላዲተ አምላክ

    • @2345heleneritrea
      @2345heleneritrea Před 4 měsíci

      Pente nachew bakeshe embeten ayamenum enezhe

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ሄለን
      ​@@2345heleneritrea

  • @Hagi776
    @Hagi776 Před 4 měsíci +2

    እኦኦኦ የኔ ማር እኔን አስለቀሰኝ 😢አማዚየ

  • @mesertkale3074
    @mesertkale3074 Před 4 měsíci +1

    ሰላም ዬዲ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ተቸግሬ ነው ተማሪ ነኝ እና scholar ደርሶኝ ብር ጠየቁኝ እና እባክሽ እንታግዚኝ ነበር እባክሽ ቤተሰቦቼ አቅም የላቸውም አመሰግናለሁ።

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Před 4 měsíci +1

    ወይኔ በአሏህ ለምን ራስን ማሳመም አስፈለገ I felt your pain girl

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 Před 4 měsíci +1

    ሱዲዬ የኔ ትሁት ❤

  • @meronzegeye6275
    @meronzegeye6275 Před 4 měsíci +2

    በጣም ነው ምወዳቹ😘😘😘

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 4 měsíci +2

    ውብ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @Mekdesdemke-ld9ow
    @Mekdesdemke-ld9ow Před 4 měsíci +1

    እንባዬ ነው የመጣው የልጅ ደስታ

  • @genetdawit1773
    @genetdawit1773 Před 4 měsíci +2

    sweet is so sweet

  • @hiyabsweet646
    @hiyabsweet646 Před 4 měsíci +3

    Btammm new mtamru more gen enatachu siwdat serata thtina❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾
      @ ሂያብ

  • @Keyebini
    @Keyebini Před 4 měsíci +2

    Your mom has a point

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 Před 4 měsíci +1

    Where is you outfit from? So cute!

  • @MarakiBrhanu-ng5ej
    @MarakiBrhanu-ng5ej Před 4 měsíci +1

    Nani amazi fitu sayew alksiko alaschil bilogn anchi rasu tbikesh neber tenkara nesh ene lijoch letter yitsifulign ena mom u r kind funny ,u r caring minamin silu enbaye kyet endmimta alawkim endgud new mwrdew..

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ማራኪ ብርሃኑ

    • @MarakiBrhanu-ng5ej
      @MarakiBrhanu-ng5ej Před 4 měsíci

      Yelwum silke esktnbeblish bires beki new eko wanaw yflkutin hasab address maregu yimsilgnal bihon sure better .comment gin ayasetim

  • @selamworku9679
    @selamworku9679 Před 4 měsíci +1

    I love you mom sewedat andegna nat

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 Před 4 měsíci

    ወይ ወላሂ ሳለሰበዉ አለቀሰኩኝ ኡፉ ልጂሸ ሴነበዉ😢😢 አይይ

  • @remora8829
    @remora8829 Před 4 měsíci +3

    mom was dreading for "I'm pregnant"

    • @shalom744
      @shalom744 Před 4 měsíci +1

      Sayagebu yemin ergizina new?

    • @remora8829
      @remora8829 Před 4 měsíci +1

      @@shalom744 eko, esun eko new yasferat

    • @shalom744
      @shalom744 Před 4 měsíci +2

      @remora8829 lol! Wiy I read ' dreading ' as ' dreaming' . I took it all wrong, my bad.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 4 měsíci +1

    God is good💚💛❤

  • @Kal-eleora025
    @Kal-eleora025 Před 4 měsíci +4

    ማሚ ስለ ንቅሳት ከ መንፈሳዊ ነገር አንጻር አስረጃት

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      ስለሞተውም ሥጋችኹን አትንጩ ፥ ገላችኹንም አትንቀሱት ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ፤ ይላል (ኦሪት ዘሌዋውያን ም. ፲፱ ቁ. ፳፰)።
      👉🏾📖🤔

  • @tgyitbarek7974
    @tgyitbarek7974 Před 4 měsíci +1

    Eweye Ye amazi deseta 😢so cute

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾
      @ ቲጂ ዪትባረክ

  • @rehimamohammed3646
    @rehimamohammed3646 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 4 měsíci +4

    I love sweet❤❤❤my favourite😍

  • @morasosa5390
    @morasosa5390 Před 4 měsíci +1

    እውነታቸውን ነው ጋሽ ኤፍሬም A ብቻ ናት ምትታየው ዝክዛክ ነው ሚመስለው በደንብ አይታይም በ ደንብ አትጽፊም

  • @bezaworku8378
    @bezaworku8378 Před 4 měsíci +1

    ምንድነው የከሳሳችሁት ታድላችሁ ማሚ ራሷ ወፍራ ነበር

  • @evanathomastubeeve658
    @evanathomastubeeve658 Před 4 měsíci +1

    Betam new miwedachu

  • @hiwotabera329
    @hiwotabera329 Před 4 měsíci +1

    😊

  • @Beki_vlog
    @Beki_vlog Před 4 měsíci +1

    የኔ ማር

  • @TopTierAries
    @TopTierAries Před 3 měsíci

    ♥️♥️ miss you guys

  • @abdifikru817
    @abdifikru817 Před 4 měsíci +1

    🥰🥰🥰

  • @weehag-bg4xm
    @weehag-bg4xm Před 4 měsíci +1

    Oww❤❤

  • @saadehmohd8896
    @saadehmohd8896 Před 4 měsíci +1

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 Před 4 měsíci +1

    ወድድድድድ

  • @AsaytaDecor
    @AsaytaDecor Před 4 měsíci

    Why is everybody walking barefoot?

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 Před 4 měsíci

    yoaddan Tayiland Lemin Hedeshnewu Nigarign❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ አስቴር ደስታ

  • @raeyhaddis3703
    @raeyhaddis3703 Před 4 měsíci +2

    mendnew ketsafsh betlku matasfiw😅😅Fathers always complaining abt handwriting is so funny.handwriting has special place for them

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾
      @ ራኢህአደዲስ

  • @aby605
    @aby605 Před 4 měsíci +2

    I agreed with dad it's not noticeable ms looks like it's written in pen

  • @ferdosahmed6603
    @ferdosahmed6603 Před 4 měsíci +1

    You r sweet❤❤❤

  • @Elsa-oy2rq
    @Elsa-oy2rq Před 4 měsíci +2

    Wey setamr demo😊❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾
      @ኤልሳ oyrq

  • @LopisoWolide
    @LopisoWolide Před 4 měsíci +1

    😘😘😘

  • @Nextlevel748
    @Nextlevel748 Před 4 měsíci +1

    Habibti 🥰

  • @user-fk4cd8iz4o
    @user-fk4cd8iz4o Před 4 měsíci +1

    Yene konjo 😊😊😊😊

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ fkcdizo

  • @Eftahz
    @Eftahz Před 4 měsíci +2

    momi ewuneteshen newu tattoo des ayilim.

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ኢፍታህ

  • @EdiIsmael-cw3fb
    @EdiIsmael-cw3fb Před 4 měsíci +2

    Des emil family mashalah

  • @SanchoSami
    @SanchoSami Před 3 měsíci

    Amazi min malet nw melshilgn please

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 Před 4 měsíci +1

    Mami right

  • @nejunejuti7233
    @nejunejuti7233 Před 4 měsíci +1

    Sewchu batekaly badoegrnachew emn?

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ነጁ

  • @AadenSiyaad
    @AadenSiyaad Před 6 dny

    ማነው ትልቅ

  • @selamselu
    @selamselu Před 4 měsíci

    Ye amazi tsegur ydegln siyamrbet simmba❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾
      @ ሰላምሰሉ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-nb2fp8pw2w
    @user-nb2fp8pw2w Před 4 měsíci +1

    Why The Thailand's on barefoot?

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      I think, to reduce bacterial and germ 🦠 contamination.

  • @martamar1829
    @martamar1829 Před 4 měsíci

    Ayitayim minim ferma new yemimeslew

  • @salome5498
    @salome5498 Před 4 měsíci +2

    Love you guys n family! Be'natachihu mommin asdestuat...Bemag....t!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሳሎሜ

  • @meronmulugeta5137
    @meronmulugeta5137 Před 4 měsíci +1

    Hiwot endewaza😂 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾
      @ ሜሮንሙሉጌታ

  • @Kaygamer1616
    @Kaygamer1616 Před 4 měsíci +1

    Pls subscribe these two sisters they're the best

  • @pink6404
    @pink6404 Před 4 měsíci +2

    Show us ur father tatoo Please

  • @Enkechenkechun-
    @Enkechenkechun- Před 4 měsíci

    JemRi negn aberetatugn.

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 4 měsíci +2

    እባክሽን አግቢኝ ናኒሻ! ከምር ስወድሽ!!!

    • @lidtad8899
      @lidtad8899 Před 4 měsíci

      Mingerat sew ayasefelgatem

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 4 měsíci +1

      She now what she do:: just zmmmmmm

    • @Emiye20
      @Emiye20 Před 4 měsíci

      @@meseretrefera2664 ዝም አይነ ዝም!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ሊድታድ
      ​@@lidtad8899

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před 4 měsíci

    Guys read the bible about tattoo 😢

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 Před 4 měsíci +3

    በምላጪ የተተለተለ ነዉ የሚመስለዉ ካሺ ኤፍሬም ልክ ናቸዉ 😂😂😂😂😂

  • @shalom744
    @shalom744 Před 4 měsíci +1

    Uff...sir'at yalat enat des sitil.

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሻሎም

    • @shalom744
      @shalom744 Před 4 měsíci

      @@TruthEz eshi.

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t Před 4 měsíci +1

    Sewdachu demo setamaru

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ጂሰስላቭ

  • @elilitube8857
    @elilitube8857 Před 4 měsíci +26

    Momi setasazen gen setawera atesaqu Juhadanya tensh rega beye fkr

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 4 měsíci

      በጣም ትክክል በዚህ በከፋ ዘመን

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 4 měsíci

      በጣም ትክክል በዚህ በከፋ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ!!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ኢሊሊ ትዩብ

  • @babayg8131
    @babayg8131 Před 4 měsíci

    Bkemto btserewa yealea neberea

  • @fevenfekede9809
    @fevenfekede9809 Před 4 měsíci +2

    Nooooooooooo

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 4 měsíci +3

    😂😂😂😂😂እውነታቸውን ነው ጋሽ ኤፍሬም A ብቻ ናት ምትታየው ዝክዛክ ነው ሚመስለው በደንብ አይታይም በ ደንብ አትጽፊም አላሉም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BetelhemZawude
    @BetelhemZawude Před 4 měsíci

    ewwuuuyyyyy yenee konjjo lijj endet dess indalew yeiwunet iyalekesku new yayewut amazi yakefatin part yedesta lekso desss sitilu

  • @rahelnegash5270
    @rahelnegash5270 Před 4 měsíci

    Mini ytebesi

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ራሄልነጋሽ

  • @MeseretBiranu-bp8ug
    @MeseretBiranu-bp8ug Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp Před 4 měsíci +2

    ❤❤

  • @eskedardamena5947
    @eskedardamena5947 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤