03 እድለኛ Edilegna | Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • መልህቄ አልበም
    Melihke Album
    Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022
    CZcams:- / samueltesfamichael
    Facebook:- / samitmichael
    Telegram :- t.me/albastros...
    #protestant_song #new_Worship #Mezmur #Share #Subscribe #Like
    አንተ ባለህበት በከበረው ስፍራ
    ካንተ ጋራ ልኖር ስምህን እንድጠራ
    እድሉን አገኘው በቤትህ ልቀድስ
    እጥፍ ልስገድልህ ነፍሴን ፊትህ ላፍስስ
    እንዴት መታደል ነው ስምህን መጥራቱ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለቱ
    የተመረጠ ስም ከስም ሁሉ በላይ
    አይኔን አድርጎታል ካንተ ሌላ እንዳላይ
    የህይወቴ ኢየሱስ ጌታ ነህ
    ኢየሱስ የኑሮዬ ኢየሱስ ንጉስ ነህ
    ኢየሱስ መአዛህን ኢየሱስ ስወደው
    ኢየሱስ መገኘትህ ኢየሱስ ህይወቴ ነው
    ኢየሱስ ኢየሱስ ወደድኩህ
    ከእልፍ ከአእላፋት መረጥኩህ
    ውዴ ከእንቁ ትበልጣለህ
    ከማር ወለላ ትጣፍጣለህ
    እረ እንዴት እድለኛ ነኝ
    በፊትህ ሞገስን አገኘሁኝ
    የኔ ብቻ አይበቃም ዝማሬ
    ይገዛልህ ዘር ማንዘሬ
    የቤትህ ስርአት በሚደረግበት
    ህዝቡም መላእክቱም ቅዱስ በሚሉበት
    እድሉን አገኘው ዘላለም ላመልክህ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ ከቅዱሳንህ
    እንዴት መታደል ነው ዘላለም ማምለኬ
    ጎንበስ ቀና እያልኩ ፊትህ ተንበርክኬ
    በማይነገር ክብር በሚደነቅ ብርሃን
    ላይህ ጉዋጉቻለው ውዴ ኢየሱስ አንተን
    ኢየሱስ ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና
    ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝትዋልና
    ኢየሱስ ማዶ ማዶ ኢየሱስ ማዶ እያየው
    ኢየሱስ አማትሬ ኢየሱስ እጠብቅሃለው
    Music Arrangement - Ermias Molla
    Live Bass - Dawit kumera(Didi)
    Live acoustic and electric guitar - kalab tekil
    Choir Director - Ermias Molla
    Choir Team - Oneway Production
    Mixing & Mastering - Yabets Yimer( YB)

Komentáře • 176

  • @seadiabigia3267
    @seadiabigia3267 Před 10 měsíci +4

    እንዴት መታደል ነው ስምህን መጥራቱ ኢየሱስ ❤ ኢየሱስ ❤ ኢየሱስ ማለቱ

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Před 2 lety +17

    አቤት ጉልበት አቤት የመንፈስ ፍሰት አቤት ጥበብ አቤት ድንቅ መዝሙር ምን ልበለህ ሳሚዬ እጂግ ባራኪ ነው ኢየሱስ ስሙ ሲጣፍጥ ዘመንህ ይብዛ

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před 2 lety +28

    ኢየሱስ ኢየሱስ ወደድኩህ
    ከእልፍ ከአእላፋት መረጥኩህ
    ውዴ ከእንቁ ትበልጣለህ
    ከማር ወለላ ትጣፍጣለህ
    እረ እንዴት እድለኛ ነኝ

  • @senaitsilas4364
    @senaitsilas4364 Před 2 lety +15

    የህይወቴ ኢየሱስ ጌታ ነህ
    ኢየሱስ የኑሮዬ ኢየሱስ ንጉስ ነህ
    ኢየሱስ መአዛህን ኢየሱስ ስወደው
    ኢየሱስ መገኘትህ ኢየሱስ ህይወቴ ነው

  • @40springTube
    @40springTube Před 5 měsíci +3

    አዎን በሱ ቤት መኖር እድለኝነት ነው
    አንዴ ከከፈትኩት ቀኑን ሙሉ ምሰማው መዝሙር ,,,,ዘልቆ አጥንትን ይነካል።

  • @tihundinku3505
    @tihundinku3505 Před 2 lety +33

    I cant stop listening to this song. Jesus the name above all name!!!

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 Před 2 lety +16

    #ፍጹም መታደል ነዉ!!
    #ስለ አንተ ለዘላለም ስሙ ከፍ ከፍ እንዳለ በከፍታ ይኑር!!
    #ሁሉም የእግዚአብሔርን ስም የሚያወድስ መዝሙር ብቻ ቢዘምር ምነኛ እግዚአብሔር በጎበኘን!!
    #ስሙ ለዘላለም ይክበር!!!

  • @naol22
    @naol22 Před 2 lety +6

    ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና
    ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቷልና
    ኢየሱስ ማዶ ማዶ ኢየሱስ ማዶ እያየሁ
    ኢየሱስ አማትሬ ኢየሱስ ጠብቅሃለሁ❤

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 Před 2 lety +6

    ውዳችን ከእንቁ ይበልጣል ሙሽራችን እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
    ሳሚዬ ተባረክ አንተ ለበረከት ተጠርተሀል የምድራችን በረከት ነህ ለምልምልንንንንን 🥰🥰🥰🥰

  • @hanagebremedhin5005
    @hanagebremedhin5005 Před 2 lety +7

    የኔ ውድ ወንድም ሳምዬ ምንጭህ ሰባት እጥፍ ሆኖ ይፍሰስ ። በመዝሙሮችህ አልፎ እየባረከን ያለው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። my favorite singer ever

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 Před 2 lety +8

    ኢየሱስ ሙሽራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ......ማዶ ማዶ እያየሁ..ወይኔ ኧረ እንዴት ነዉ የወደድኩት! ሳምዬ ብርክ በልልን! ፀጋዉ ይብዛልህ!

  • @maryaman556
    @maryaman556 Před 2 lety +15

    የመኖራችን የሁሉ ነገራችን ማዕከል "ኢየሱስ"....ተባረክ ሳሚዬ ....am always your አድናቂ

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 Před 2 lety +3

    እንዴት መታደል ነው ዘለዓለም ማምለኬ........!!!!!!

  • @barekabaranggo8171
    @barekabaranggo8171 Před 7 měsíci

    ❤❤አሜንአሜንአሜአሜነተባረክውደመ

  • @user-dn8pg1fb5i
    @user-dn8pg1fb5i Před 2 lety +1

    ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና
    ኢየሱስ መናፈቄ በዝቷልና
    ኢየሱስ ማዶ ማዶ
    ኢየሱስ ማዶ እያየሁ
    ኢየሱስ አማትሬ
    ኢየሱስ እጠብቅሀለሁ
    1ኛ መዝሙር ሳሚዬ እግዚአብሔር
    ይባርክህ ወንድሜ!!!

  • @efireact7436
    @efireact7436 Před 2 lety +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ወደድኩህ
    ከእልፍ ከአእላፋት መረጥኩህ
    ውዴ ከእንቁ ትበልጣለህ
    ከማር ወለላ ትጣፍጣለህ
    እረ እንዴት እድለኛ ነኝ
    tebark Samiyee

  • @cnahomt8154
    @cnahomt8154 Před 2 lety +14

    መዝሙሮቹን ተራ በተራ እየሰማሁ ነው በስማምዬ ደስ ሲሉ ❤

  • @bonianteneh7836
    @bonianteneh7836 Před 2 lety +1

    ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና
    ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቷልና God bless you samiye

  • @yahwenesypetros914
    @yahwenesypetros914 Před rokem

    Yemerem eyesus nafkegn tolo na kerstosn miyasnafk mezmur

  • @yordiashanafi3972
    @yordiashanafi3972 Před 2 lety +2

    Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amennnnnn Amennnnnn God bless you ❤❤❤Sami

  • @netsuharage8279
    @netsuharage8279 Před 2 lety +6

    I still listening this song 🎵 😩 😭 🤧 I am very lucky ♥ To have you in my life dear Jesus ❤ love you my precious Jesus

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa Před 2 lety +3

    "ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሌም ኢየሱስ" ተባረክልን ሳሚ our beloved senior

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +1

    ለምልምልኝ ሳሚዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንዴት መታደል ነው ስምህ መጥራቱ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @putgodfirst3651
    @putgodfirst3651 Před 2 lety +3

    አንተ የተወድድክ ወንድም ዘመንህ በበቱ ይለክ

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 Před 2 lety +2

    ኢየሱስ ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና
    ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቶአልና 😭🙏🙏

  • @nardostsegaye5178
    @nardostsegaye5178 Před 2 lety +2

    Weyne getaye men aynet mezmure nw geta yebarkeh zemenh yebark 😍😍

  • @saroncheje
    @saroncheje Před 2 lety +1

    ...አይኔን አድርጐታል ካንተ ለላ እንዳላይ!

  • @rutabule
    @rutabule Před 8 měsíci

    love love this song!!! May God bless you !!

  • @selassiemollatrinity2803

    እንደት መታደል ነው።

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 Před 2 lety +2

    አሜን ይገዛልህ ዘር ማንዘሬ! ኢየሱስ ሙሽራዬ እልልልልልልልል

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ሳሚ አዲስ መዘሙር ሰምቸ በጣም ተባረክያለው ዘመን እግዚአብሔር ቤት ይለቅ !!

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před 2 lety +2

    ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏🙏

  • @kalebmelaku3415
    @kalebmelaku3415 Před rokem

    Can't stop listening .......

  • @lidiyaadugna777
    @lidiyaadugna777 Před 2 lety +2

    Still I can’t stop listening this song❤️ኢየሱስዬ

  • @GeezTube1
    @GeezTube1 Před 2 lety +5

    I am out of words 🙏🙏🙏🙏 God bless you the full album is amazing ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏GOD BLESS YOU 🙏

  • @enarekassaofficial4420

    ሳሚዬ God bless you 👏🙏🏿

  • @peacemakersprayerandworshi2364

    እምባዬዬዬ የናፍቆት ኣልቆም አለኝ:: ዘመርከው አይገልፀውም ሳሚያችን ያብዛልክ:: ማራናታ አሜን ጌታ የሱሱ ሆይ ቶሎ ና!

  • @romanabebe8122
    @romanabebe8122 Před 2 lety +1

    🙌🙌እግዚአብሔርን እና የእግዚአብሔርን ቃል በዜማ ስላውራህልን እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🙌

  • @solomonmersha4892
    @solomonmersha4892 Před 2 lety +1

    ሳሚ ጌታ በብዙ ረድቶህ ይህንን ዝማሬ ለህዝብህ ስላቀረበክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ የማይሰለች በመንፈስ የሚመስጡ ውጡ ውጡ የማይል ለዛ ያለው አና ሀይል የታመቀ ሆኖ ኣግኝቼዋለሁ ተባረክ ጌታ ይባርክህ፨ ግን ይህ ሁሉ የተለፋበት መዝሙር ያለ አንክን ቢሆን በጣም የተዋጣለት ይሆን ነበር ይህም ከመዝሙሩ ጋር ትያይዞ በአማርኛ የተጻፉት የመዝሙር ስንኞች የፊደል ግድፈቶቸ ለሚያየው ይህ ትውልድ ስህተቱን ትክክል ኣድርጎ ወደ አውቀቱ አትሞት ቢጠቀምበት ጉዳቱ ተዛማች ነው። ለማሳያ "መልህቄ" በሚለው ዝማሬ ላይ የቤት መምቻው " ሁ" የሚለውን በ"ው " "ኋላ " ን በ " ኃላ " የተቀየሩበት ተደጋጋሚ ህጸጾች ጥንቃቄ ቢደረግ አና"EDIT" ቢሆን መልካም ነው። በተረፈ ግን ጌታ በብዙ ጸጋ ባርኮሀ በሌላ መዝሙር ለማየት ያብቃን።

  • @tibefisehaye9947
    @tibefisehaye9947 Před 2 lety

    Praise the lord

  • @itstimetowakeup477
    @itstimetowakeup477 Před 2 lety +2

    I want to sing this song at the last minutes before the returning of Jesus Christ as the sword is about to swing because I refuse to worship the beast and take his mark.
    What a rescue will that be.....this is all I think when I listen to this music.... I am thinking about Jesus as warrior coming to take vengeance against the world.

  • @eliaschunche9487
    @eliaschunche9487 Před 2 lety

    amazing song samiye stay blessed

  • @betiw7112
    @betiw7112 Před 2 lety

    Wow I’m melting beka

  • @deborahsamuel129
    @deborahsamuel129 Před 2 lety

    እንዴት መታደል ነው
    ይሄን ስም መጥራቱ
    ኢየሱስ ኢየሱስ
    ኢየሱስ ማለቱ
    I'm listening to this song at 9AM what a blessing song ስሙን መጥራት በራሱ እኮ ዕድል ነወ። ኢየሱስ😇

  • @wubalemnegash1064
    @wubalemnegash1064 Před rokem

    Tebarek brother

  • @abebagemtesa1484
    @abebagemtesa1484 Před 2 lety

    Yene Eyesus !!!

  • @fisehadegife3168
    @fisehadegife3168 Před 2 lety

    ተባረክ ሳሚዬ።ብሰማው ብሰማው እንዴት ልጥገብ

  • @danielmelkamu1518
    @danielmelkamu1518 Před 2 lety +1

    የተወደድክበትን ይዘት አለቀክም

  • @bethelberhanu9287
    @bethelberhanu9287 Před 2 lety +1

    እንዴት መታደል ነው...ኢየሱስ.........no word to express how wonderful this song is...still listening. Samisha you are really a blessing for us eko God bless you and your family!!! nurelen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ኢየሱስ የህይወቴ ኢየሱስ ጌታ ነህ
    ኢየሱስ የኑሮዬ ኢየሱስ ንጉስ ነህ
    ኢየሱስ መአዛህን ኢየሱስ ስወደው
    ኢየሱስ መገኘትህ ኢየሱስ ህይወቴ ነው...
    ሙሽራዬ ኢየሱስ ቶሎ ና
    ኢየሱስ መናፈቄ ኢየሱስ በዝቷልና
    ኢየሱስ ማዶ ማዶ ኢየሱስ ማዶ እያየሁ
    ኢየሱስ አማትሬ ኢየሱስ ጠብቅሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidiyategene5991
    @lidiyategene5991 Před 2 lety +1

    ሙሽራዬ 🤲🙌🤲🙏🙏🙏

  • @saroncheje
    @saroncheje Před 2 lety +1

    May God bless you brother.

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety +1

    Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus

  • @hirutbekeleyordi7253
    @hirutbekeleyordi7253 Před 2 lety +1

    Samisha yetun adamiche yetun letewew 🌴 hulum yesemay zemarewich. Chirash eyechemerebih. "eyesus mushiraye eyesus tolo na" bless u

  • @samuelyohannis8161
    @samuelyohannis8161 Před 2 lety

    wededkuh iyesus🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏

  • @ኢየሡሥጌታነው

    ሳሚዬ አሁንም ይጨምርልህ በረከታችን ነህ።

  • @dawitmifta308
    @dawitmifta308 Před 2 lety

    እውነት ነው የኢየሱስን ስም መጥራት መታደል ነው !!!

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před 2 lety

    አሜን ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ሳሚ እግዚአብሔር አምላክ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ !!!

  • @naominigatu
    @naominigatu Před 2 lety +1

    I broke the reply button.

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před rokem

    you are blessed

  • @kassaalemayehu2436
    @kassaalemayehu2436 Před 2 lety +1

    This is a Good one God bless

  • @keriyabiloabdela7011
    @keriyabiloabdela7011 Před 2 lety

    ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክ ነፍስን የሚያረስርስ መዝሙር : የሚፅናና አሁንም ፅጋውን ይጨምርል

  • @edenhailegiorgis2597
    @edenhailegiorgis2597 Před rokem

    In my top 5 list.

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 Před 2 lety +1

    እየሱስ ወድሃለው ተባረክ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety

    ሳሚ የማይጠገብ ዝማሬ ነው ብሩክ ሁንልን

  • @woldesamuel1874
    @woldesamuel1874 Před 2 lety

    Yihen mezmur semiche semiche altegebikum be ehunet semiye zemeni yibereki

  • @faxumaail5559
    @faxumaail5559 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክ ድሮም አሁንም ዝማሬወችሕ በጣም የእግዚአብሔር መንፍስ ያለበት ነው በእውነት ዘመንሕ ይበረክ👍🙏

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Před 2 lety

    በመዝሙሮችህ በጣም እየተባረኩ ነው ወንድሜ ጌታ ፀጋውን የበለጠ ያብዛልህ

  • @metasebiatesfaye7636
    @metasebiatesfaye7636 Před 2 lety

    እንዴት መታደል ነው ኦህህ ሳሚ ተባርከህ ቅር

  • @mahlettesfaye8436
    @mahlettesfaye8436 Před 2 lety +3

    Wow, I can't stop listening to this song

  • @bebeykidest8310
    @bebeykidest8310 Před 2 lety +3

    You are a blessing😍thank you… for this beautiful songs of praising our lord Jesus Christ.

  • @gerab7613
    @gerab7613 Před 2 lety

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!!!

  • @rahelgeremew3553
    @rahelgeremew3553 Před 2 lety

    Blessed.

  • @ruhamayohannes6131
    @ruhamayohannes6131 Před 2 lety

    እድለኛ ሆንኩ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @mamotadesa9613
    @mamotadesa9613 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👍💛👍👍💛👍💛👍💛💚💛💚❣️💔👍💔❤️❤️🤲❤️💓🖤💔💚💛💖✝️💖✝️💔✝️❤️✝️🖤✝️🖤✝️💜✝️💚💚✝️❣️✝️💖💛🧡✝️💓✝️💖✝️🤲💜✝️❤️✝️👍✝️💔✝️❤️✝️🖤💜💙💜❤️💗❤️💙💔🤲💔✝️💜💜💓💚✝️💜❤️💕👍✝️💜💕👍❤️✝️❤️💕💜✝️💜💓🖤🤲🖤💓🖤✝️💜💓❤️✝️

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety

    ሳሚዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @raida5820
    @raida5820 Před 2 lety

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    EYSUSE Eususe Eususe wededkuhe halaluja

  • @gebrugebru473
    @gebrugebru473 Před 2 lety

    ሳሚይ ዘመንህ ይባረክ

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Před 2 lety

    ማራናታ

  • @SamuelTesfamichael
    @SamuelTesfamichael  Před 2 lety +2

    You can get the audio free on our Telegram Channel at t.me/albastrosministries

  • @haymanotsimachew674
    @haymanotsimachew674 Před 2 lety

    ጌታ የረዳህ ወንድማችን በእውነት እየሱስን በመዝሙር አስተማርኸን።

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Před 2 lety

    Semiye Tebarek Bebizu! be Eyesus sim!

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Před 2 lety

    ገለቶሚ ሳሚ
    ብሩክ ነህ ሳሚዬ

  • @lidiyategene5991
    @lidiyategene5991 Před 2 lety +1

    ኢየሱስ 😘🥰

  • @lidiyategene5991
    @lidiyategene5991 Před 2 lety

    "ና"

  • @itstimetowakeup477
    @itstimetowakeup477 Před 2 lety +1

    Most deep and beautiful song! Good bless you.

  • @zekariassime7257
    @zekariassime7257 Před 2 lety

    So Heart touching beautiful song #sweetJesus
    thank you HolySpirit 😭 😭 😭

  • @yaphethsirak1493
    @yaphethsirak1493 Před 2 lety +2

    we are lucky to have you

  • @tsionmussie297
    @tsionmussie297 Před 2 lety

    ኢየሱስ ሙሽራዬ😭❤️❤️

  • @user-zl7fh6zm9w
    @user-zl7fh6zm9w Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍ ነፍስም አልቀረልኝም ተባረክ በብዙ

  • @michaelberhanu245
    @michaelberhanu245 Před 2 lety +3

    This is amazing album as always from sami💙 you are a blessing to Ethiopian christian Community

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 Před rokem

    Amen!!!

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety

    Amen amen amen amen Elelelll Elelelll Elelelll Jesus Jesus is lord 👏👏👏👏👏

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +2

    JESUS IS LORD

  • @tibefisehaye9947
    @tibefisehaye9947 Před 2 lety

    God bless you Sameul blessed what amezing song

  • @mihretababraham2566
    @mihretababraham2566 Před 2 lety

    መታደል ነው ሳሚ ተባረክ

  • @yosephtesfaye1945
    @yosephtesfaye1945 Před 2 lety

    Tebarek wendeme

  • @yabetsberhanuasfaw7232

    ‘mushraye eyesus tolo na’…..yihe verse betam des yilal……bless u sami

  • @yetnayetwakjira7621
    @yetnayetwakjira7621 Před 2 lety +1

    May God blesses you abundantly