"የተዓምራት አምላክ ታምረኛ"፦ ታምራት ኃይሌ (ዘማሪ/መጋቢ) | የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በመስከረም ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረውና፣ “የተዓምራት አምላክ ታምረኛ” የተሰኘው ግለ ታሪክ መጽሐፍ ሁለተኛ ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
    በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
    ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
    ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
    ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Komentáře • 6

  • @abrahambaboro3866
    @abrahambaboro3866 Před 10 měsíci

    ወንድም ታምራት ተፈትኖ ለዛሬ ፍሬ የበቃ ሰዉ ቀሪ ዘመንህ አሁንም በጌታ በኢየሱስ ስም የስኬት ይሁን እላለሁ ። አልፎ ከሄዱ ጥያቄዎች መቼም አይጠፋምና በርታ ።

  • @heavendadi2436
    @heavendadi2436 Před rokem +1

    Pastorye endet endemwedih lemeglets kal YElegnm...metshafunm 3 gize anbibewalehu. bene hiwot bzu fre yalew metshaf nw. bzuuuu temrebetalehu. edel norogn agignche bnegreh Des ylegn nbr Gashye. Egziabher Yibarkeh

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Před rokem

    በወንድም ገዛኸኝም ሆነ ታምራት ከ30ዓመት በፊት ጀምሮ ጌታ በእነርሱ በኩል በሰጠን አገልግሎት ተጠቅሜባቸዋለሁ::ከዚህም በኇላ ጌታ ጠቃሚና ጠቃሚ ብቻ ያድርጋቸው ብዬ መረቅኇቸው::የሰዉ ይሁን የእግዚአብሔሩ ሁለቱም ትንሽ ቆጣ ብለዋል...የገዜው ግን ትንሽ ከፍ ይላል::

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Před rokem +1

    በመጽሐፍ ቅዱስ "ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ጠላሁ" የሚለውንና የመሳሰሉትን ሀሳቦች ስናይ እግዚአብሔር ከሰው ሰው ያደላል የምንል ከሆነ ወይ መጽሐፉ ሊል የፈለገውን አልተረዳንም አለዚያ ደግሞ በካልቪኒዝም እምነት ተጠፍንገናል::

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

    🥰😍🤩😘💖🙏👂

  • @ethiopianchurchjournal2941

    እንደምገምተው፣ ግምገማው በእለቱ ከነበረው ዝግጅት ብዙ ተቀንሶለት የቀረበ ነው። 1/ ጥያቄ አቅራቢዎቹ ወንዶች ብቻ ናቸው! ሴቶችም ነበሩ እኮ! 2/ ስለ መጽሐፍ ጥራት፣ ወዘተ፣ የመጽሐፉ ደራሲ ብቻ ተጠያቂ ነው፤ በአርታኢና በገምጋሚ መመኻኘቱ ተገቢ አይደለም 3/ በመጽሐፉ ውስጥ የተነሡት ዋነኛ ጒዳዮች ሳይነኩ ቀርተዋል። ፕሮግራሙ፣ ግምገማን እንዴት ማካሄድ እንደማይገባ ጥሩ ማስተማሪያ ይሆናል እላለሁ። ደራሲው፣ ከገምጋሚው ጋር ወዳጆች መሆናቸውና እንዳደላለት ደጋግሞ መግለጡ ምርጫው ትክክለኛ እንዳልነበረ፣ ግምገማውም ግቡን እንዳልመታ ፍንጭ ይሰጠናል። ስለ መፃሕፍት መሠረታዊ መረዳት ያለው ሰው መጽሐፉን አንብቦ፣ ደራሲውን እና የመጽሐፉን ይዘት፣ ውበት፣ የአሳብ ፍሰት፣ መያያዝ እና ጥራት፣ ወዘተ በታዳሚ ፊት መመርመር ነበር። ቀጥሎ አንብቦ ከመጣ ታዳሚ እጅ (ጊዜ ለመቆጠብ) በቅድሚያ ጥያቄ ተሰብስቦ (የተደጋገሙ ጥያቄዎች ተወግደው) ደራሲው ስብከት ባልመሰለ መልኩ እንዲመልሳቸው ማድረግ ነበር። የመጽሐፉ ዋጋ ውድ ከሆነ፣ አቅም ያላቸው (ደራሲዎችም) በሥጦታ እንዲያበረክቱ መጠየቅና አቅም የሌላቸው ተቀባብለው እንዲያነብቡት ማድረግ። በተጨማሪ፣ ይህን መሰል ፕሮግራሞችን፣ ሕዝብ ማስተማሪያ፣ እውቀት መገብያ እንጂ የግል ጒዳይ አለማድረግ ነው። መጽሐፍ ከመፃፍ ባልተናነሰ፣ ደራሲን አቅርቦ መጠየቅ ተጠያቂነትን ማነጽ ነው። ለምን እንዲህ አልሽ? እዚህ ጋ እንዲህ ብለህ፣ እዚያ ጋ እንዲህ ማለትህ እንዴት ይታረቃል? ላልከው መረጃ አለህ? ይኸ የኋለኛው ተዐማኒነትን መጠየቅ ነው፤ ያለተዐማኒነትማ ደራሲነት ውኃ በላው!