ሰበር ዜና - አሳዛኝ ዜና ተሰማ በወጡበት ቀሩ | አዲስ የወጣው ህግ ያለ ፍርድ ቤት ማዘዣ መጥለፍ
Vložit
- čas přidán 10. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
czcams.com/channels/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21 - Zábava
ማስታወቂያ ስልችት ያለው ላይክ
ሪልሴቴቱን የሚገዛቸው አጥተው ነው በየቦታው የሚያስተዋውቁት ሁሉም ዮቱበር ላይ
አቤሎ ከባድ ሀዘን ብለህ ለጥፈህ እንኳን ደሰ አላችሁ ብሎ መጀመር አይጋጭም ?
አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው
❤ረሂማዬ❤
erguz nesh ende?
አርግዘክ ይሆን😅😅😅
😂
እርጉዝ ነሽ
ወይኔ የኔ ስደተኛ ወገኖች ፈጣሪ ነብሳችሁን ይማር 😢😢😢
ያረቢ አረ ሀገር ያላቹ ልጆች ግን ተው ብትቸገሩም ሀገር ቤት ይሻላቹሀል በህገወጥ ከመምጣት በህጋዊ ኑ እጥፍ እኮ ነው የምታወጡት በህገወጥ ሲሆን 😢
መግስት ስቴ ነዉ በሳኡዲ የታሰሩት ወደሀገር ያስገባዉ ሀገራቸዉ ላይ ጥሬ ቆርጥመዉ ቢኖሩ የባሀር እራት ከሚሆኑ አሁንም ይሄን እየሰሙ የሚመጡ አሉ ማስተዋል ይስጣቹሁ
ኡፉፉፉ አሁንስ በዛ የሀገር ሀዘን😢😢😢😢😢
ያረብ ኣሁንስ ምን ይሻላል ወገኔ ኣለቁ በ ኣገር በጦሪነት በስዴት በባህር በደንበር በሁሉም አሁንስ መኖራችን ኣስጠላን😢😢😢
Ewnaat teeceenqeenaal engaas beesaw agaar
Gin profile lih lay yalewin qeyir misasamutin maletenew
@@user-pq1ej5dt2e ምን ችግር ኣለዉ ፍቅር እኮ ነዉ
ሁሌ የሞት ሰቀቀ ቀን አረግዞ እግዚአብሔር አንተን እርዳ ባክህን አትጨክንም ወገኖቻችን በየቦታው ባክህ የቀርበለን 😢😢
በጣም ነው የሚያሳዝነው ሁሉ የሚሆነው የአገሪቱ ዓለም አረጋጋት ህዝብ ለዚህ ያደረገ ነው በጣም ያማል ሁሌ ኢትዮጵያኖች😢😢
ያልታደልን ህዝብ በስደት አለቅን መቼነዉ ሀገራችን ሰላም ሆና ህዝብ በሰላም የሚኖረዉ አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን
Ameen Ameen Ameen teeceeneqnee ekoo engaa
አሚን ያረብ በሀገርም በስደትም አለቅን😢😢
አሜን
እርስ በራስ ስለማይዋደድ ነው እኮ
ነብስ ይማር
በጣም አከበርኩህ አቤላ ዛሬ ስለ ቢሊሌ ታሪክ ስላስቀመጥክልኝ
ነብሳቸውን ይማር ያሳዝናል 😭
የአገር ሰላም ማጣት ፣የኑሮውድነት፣ሠርቶ መኖር የማይቻልበት አገር ወገኔ በህገ ወጥ ስደት ህይወቱን አጣ😢😢😢ፈጠሪ በቃቹ ይበለን
ያልታደለ ህዝብ በስደት በሀገራችንም ሞት 😢😢😢
ይገርማል ዜናማቅርብ ጀመርክ ጎበዝ ከታማኝሰው
በየመን ለሚሄዱ አላዝንም እንኳን ሞቱ ሠገጤዎች የተነገረው አይሠሙም
በፕሌን ሀገር ይገባሉ በየመን ሳአውድ ይገባሉ መስሜቸው ጥጥ ነው
እና መሰግናለን አቤል
❤❤❤
ወቶ ከመቅርት እግዚአብሔር ይጠብቀን ወጣቱ እያለቀ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ ኢትዮጵያዬ ልጆችሽ አለቁ በስደትም በሀገርም 😢😢
ለንፁህን ዜጎቻች ነፍሳቸውን ይማርልን በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢 የማላውይ መንግስት በረከትህ ለአብይ ይደርበት
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጁኡል አይ እኛ ኢትዮጲያን መከራችን በዛ በሀገርም በስደትም ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን የኔ ከርታታዎች ለበቤተሰብ ሶብርን ይስጥልን😢😢😢😢😢
ምንም ቢቸግራቸዉ በአገራቸዉ እንዴት ወደ ጦርነት ያለበት አገር ይፈልሳሉ ሰዉ ከዚያ እወጣ
አቤል እንኳን በደና መጣክ
ነፍሳቸውን ይማር በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢እግዚኦ
አይ ስደት አይኑ ይጥፍ😢😢😢
enzih adadis higoch ejig ejig ejig asasbi nachew !!!
ወይኔ የኔስደተኛችአለቁኮ😢😢😢😢😢😢😢እእእፍፍፍ አቤቱ አምላኬ ሆይ ነፍስ ይማር
መሀረነ አምላኬ
😢😢😢😢😢ያልታደልን ለሞት ብቻ የታደልን እእእእእእእእእእእእእእእእ ወገኖቼ ያልፍልናል ብላቹ በባህር ተበላቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ምንአይነት መረገም ነው ብዙዎች በባህር በየቀኑ የሚሰጥሙበት በሺዎች በየቀኑ በጥይትና በርሃብ የሚሞቱበት ሀገር መሪ መሆን
የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለምን ህዝብ ምህረት አድርግልን ፥ ጦርነቶች ይከልከሉ ፥ ረሃብ ፥ጦርነት ፥ ስደት ይብቃን።
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ነፍስይማር😭😭
እኔ በበኩሌ በባህር በህገወጠመንገድ ብራቸውን እየከፈሉ ምን እደሚያጋጥማቸው ጠንቅቀው እያወቁ
ሂደው ለገቡ አላዝንም ብር ከፍሎ የላከው ቤተስብ ይዝን
ቤተሰብም ቢሆኑ እያወቁ ነው የላኩዋቸው ስለዚህ የሚያዝኑት ለጠፋው ብራቸው ነወ
😢😢
የቱርክ ባህርም ወደ ግሪክ ለመሻገር እየተጓዘ ወድቆ የሞተ ልጅ አሳዛኝ መልካም ሰው አክባሪ የኔ ሰደተኛ እንደወጣ ቀረ እምባዬ ሳይደርቅ ሌላ መስማት ይከብዳል 😢😢😢😢
አቤላ
😢😢😢
😭😭😭😭
🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወንድሜ
የኢትዮጵያ ባለሀብቶች ደሃን አንቆ ከመያዝ ይልቅ መቼ ገንዘብ አውጥቶ ይገዛል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
6:11 Barte
🤔😭😭😭
እኔላብዲነው ባሌ በብሃሪእየመጣነው።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Hi hi hi
😭😭😭💔💔💔💔
ኢትዮጵያ ያለ መሪ ያለች መሪ አልባ ሀገር የጎረምሶችና ማፊያ ዱርየ የሚዘሉባት ሀገር።
Nefs ymar
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጌታሆይ ኢትዪዸያን አስባት
😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥
😢😢😢😢
why you always your heading intrance is disterbing
Weyyyyyyyyyyyuyyyyuyyyu Weganoachi
ተወ ሲባሉ አይሰሙም አላዘነም ህግወጥ አተምጡ ሰትባሉ አሰሙም😡😡😡😡😡😡
የፓላማዉ ህዝብእዳለ ባለቀ
😭😭😭😭😭😭😭
promotion mejemeriya lay bataderg temerach new
ከሠንአ ወደ ኤደን ሄደች
mech nw,melkam zena mensemaw
ማርስ ላይ ሄደው ነው አልሰማችሁም እንዴ
ባለስልጣናት ጦርነትን በማብዛት ጥጋባችሁ አልተቻለም ነበር የእግዚአብሔር ቁጣ እዳይሆን
ነብስ ይማር
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብስ ይማር
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢