🔴 አዲስ ዝማሬ " የከበረ እንቁ " ዘማሪ ዘአማኑኤል ይነሱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2022
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " የከበረ እንቁ " ዘማሪ ዘአማኑኤል ይነሱ
  • Zábava

Komentáře • 744

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před rokem +68

    አሜን እልልልልልልልል እንቁ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት መታደል ነው እመቤት ማመስገን 👏😢 ፀጋው ያብዛልህ ፀሐይ ያውጣሽ እመብርሃን 🤲❤👏💐

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef5894 Před rokem +24

    ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ አንተ ብላቴና
    በቤቱ ⛪️ አጽንቶ ያሣድግልን❤❤❤
    የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 Před 11 měsíci +1

    የተዋህዶ እንቁ ልጅ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 11 měsíci

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ትንሱ አማኑኤልዬ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marama5959
    @marama5959 Před rokem +1

    እንዴት አጥንት የምያለመልም መዝሙር ነው በድንግል 🥺🥺🥺ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን

  • @selameshete5786
    @selameshete5786 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህ ይባረክ እመቤቴ ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠብቂያት ለህዝቦቿም ሰላምን ስጭልን አሜን አሜን አሜን

  • @aragachargacharagachargach6436

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልል እልልልልል il👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መልክት ያሰማልን

  • @user-sl4sq1go9r
    @user-sl4sq1go9r Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን እመብርሃን ከነልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን በቤቱ ያፅናህ ዘመንህ በዝማሬ ባገልግሎት ይለቅ ከቤቱ አያናዉጥህ በቤቱ አፅንቶ ያኑርህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +93

    ፀልዬ ለሀገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ከምንጊዜውም በላይ ፈተና ላይ ነን😭💒🙏

    • @saray4418
      @saray4418 Před rokem +2

      አሜን እግዚአብሔር በቃ ይበለን 😭😭😭 እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን ለንስሃ አብቃን አውጣን 😭🙏🙏🙏

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem

      @@saray4418 ደምሪኝ በቅንነት እህቴ

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před rokem +3

      እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ፈተናው ይቀልልን ዘንድ ፀሎት ያስፈልጋል

    • @addisalametube2147
      @addisalametube2147 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🙏💒🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidan1653
    @kalkidan1653 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Před rokem

    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ወድማችን አማኑኤል እመብርሃን
    ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አጥት
    ሚያለመልም ።
    ዝማሬ ነው

  • @user-zh9el1nd9l
    @user-zh9el1nd9l Před rokem

    ወንድማችን በእውነት አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ በቤቱ ያኑርህ

  • @makdasstesfaye1143
    @makdasstesfaye1143 Před rokem

    የተዋህዶ እቁ በርታልን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ለበለጠ ፀጋ ያብቃልን እመብርሀን ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-zl1gb1dv3r
    @user-zl1gb1dv3r Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ክቡር ወንድማችን

  • @teronishm1049
    @teronishm1049 Před rokem +1

    Amen (3) enku wendmachn segawn yabzalk egziabher

  • @user-uq2sz3zf7i
    @user-uq2sz3zf7i Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን በርታልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ተባርክልኝ

  • @michael-12
    @michael-12 Před rokem +17

    እንደ አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሪድ እንደ ቅዱስ ዳዊት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣በቤቱ፣ያፅናልን

  • @efremasefa9262
    @efremasefa9262 Před rokem

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታልብስክ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem

    ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hayathkuwait1858
    @hayathkuwait1858 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ዘአማኑኤል ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mekides
    @mekides Před rokem

    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ጥዓመ ዜማ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እመቤት ትጠብቅህ 💒💒💒💚

  • @soos3805
    @soos3805 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላይክትን ያሠማልን የተዋህዶ እቁ ወድማች🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የናታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከሀገራችን ከበተ ክርሥቲናችን ከህዝባችን ከትውልዳችን ከደቂቅ አዳም ጋራ ይሁንልን ክብር ምሥጋና አገልግሎት እጅ መንሣት ውዳሤ መገዛት ይገባታን አሜን አሜን አሜን

  • @slemadoha123
    @slemadoha123 Před 11 měsíci

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ውንድማችን እመቤቴ ከዚህም በላይ ፀጋወን ታብዛልህ የኔ መልካም ውንድም ትህትናህ ፍቅርህ ዳግነትህ በምን ቃል ልግለፀህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wq5vp9ur4k
    @user-wq5vp9ur4k Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ewee1141
    @ewee1141 Před rokem +1

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-mx2hu6cq2x
    @user-mx2hu6cq2x Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አማን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያኑርህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @kalkidasamsung9873
    @kalkidasamsung9873 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ታሰማልን ተባረክ የአምላክ እናት ፀጋውንታብዛልህ ወድማችን በርታልን።

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ🙏⛪️🙏❤🥰🥰🥰

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብላቴናው ዘአማኑኤል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ

  • @leahreplicas4631
    @leahreplicas4631 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላይክ ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ በርታልን💚💚💚

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před rokem

    እዉነት እመቤን እመ ቡዙሀን ቅድስተ ቅዱሳንን ድንግል ማርያምን ማመስገን እንደት መታደልነዉ
    ትንሹ ብላቴና ወንድማችን እመቤቴ በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mekds7568
    @mekds7568 Před rokem +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 Před rokem

    የዝማሬ መላእክት ያሰማልን አማኑ ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥀🥀🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🙏🙏🙏🥀🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🥀🌹🥀🌹🙏🙏🙏💘🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🙏🙏🙏🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🙏🙏🙏🙏🥀🌹🥀🌹

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 👏👏👏🕊️🕊️🕊️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🕊️🕊️🕊️

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይህ አሜን፫ እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💒💒

  • @user-vk2hq7lz8t
    @user-vk2hq7lz8t Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሪ መላክታን ያሰማልን

  • @user-dx3or8fb3z
    @user-dx3or8fb3z Před rokem

    አሜን (3) ዝማሪ መላክን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በርታ ወንድም

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před rokem

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před rokem

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልል

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před rokem +6

    ማነው እንደ እኔ ይሄን መዝሙር ደጋግሞ የስማው ❤

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 Před rokem

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን

  • @birtukanarega1253
    @birtukanarega1253 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před rokem

    አሜን 🙏🌹💞አሜን 🙏🌹💞አሜን🙏🌹💞 ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏

  • @meronmeri1938
    @meronmeri1938 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን በቤታ ታፅናህ አማንዬ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የእናታችን የወላዲቷ በረከት ረድኤት ይደርብን በምልጃዋ ትራዳን

  • @habihabtom1038
    @habihabtom1038 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልሎሎል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እደግልን

  • @Mahilat
    @Mahilat Před rokem +14

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ወድማችን በርታልን የተዋህዶ እንቁ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @fikrrrrrr
    @fikrrrrrr Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ✝️⛪️🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kalkal7549
    @kalkal7549 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜ የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤

  • @user-ik4ec1ht3e
    @user-ik4ec1ht3e Před rokem

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን💒💚💛❤

  • @beza1054
    @beza1054 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Před rokem

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እመቤቴ ማርያም ቀሪ ዘመንህን ታብዛልህ

  • @user-kg7se4qf5c
    @user-kg7se4qf5c Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ የስመዐና ክብር ሓወይ እግዚአብሔር ፀግኡ የብዘሐልካ 👏👏⛪️⛪️❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaiymiEs19
    @HaiymiEs19 Před 6 měsíci

    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወድሜ በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před rokem +6

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እመአምላክ ትጠብቅህ አማኑ

  • @eijgegeremew9056
    @eijgegeremew9056 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾ወድማችን አማኑ በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ🌺🌷🌸🌺🌺

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-sy3xf6ym9q
    @user-sy3xf6ym9q Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማልክት ያሳማልን ዋንድማቺን ታባራክ🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem

    እእእእልልልልል ዝማሬ መላክትን ያስማልንንን እግዚአብሔር በብዙ ዝሙሮወች ይባርክ ይልብህ መሻት ይሳካ ይሙላ
    ይሄን ልጅ ቲክ ቶክላይ ነብር ማየው።

  • @misayeabate8711
    @misayeabate8711 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ የተዋህዶ እቁ

  • @saray4418
    @saray4418 Před rokem

    ዘ አማኑኤል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ አጥንት የሚያለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🤲❤️⛪❤️🤲⛪❤️🤲🙏⛪❤️🤲🙏⛪❤️🤲🙏⛪❤️🤲🙏⛪❤️🤲🙏⛪❤️🤲🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛♥️እልልልልል 👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልል እልልልልልል 👏⛪👏 ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር እናት ደንግል ማርያም ከልጅዋ ከእግዚአብሔር ታማልደን አሜን ❤️🤲❤️🤲🤲🙏🤲🤲🤲

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማልክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ .... እመቤቴ ማረያም በቤቷ ታፅናህ የኔ መልካም ወንድም ...!!"""!!. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsadikanemariyam
    @tsadikanemariyam Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @berkeayemaryam9013
    @berkeayemaryam9013 Před rokem

    ዝምሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናህን ያርዝምልህ

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን እግዚቤሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Před rokem +12

    የኛ ትንሹ ብላቴና አማኑዬ ወንድማችን በርታልን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ 🤗😍😍😍😍

  • @mekidey
    @mekidey Před rokem

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን አማኑየ ፀጋዉን ያብዛልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temesganamlaka
    @temesganamlaka Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ አማን

  • @misaeshetu958
    @misaeshetu958 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🙏🙏❤❤

  • @Ggg-gs3rs
    @Ggg-gs3rs Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪመላክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን😘😍😍

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mairym766
    @mairym766 Před rokem

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🌹🌹

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰሜልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kidestmengestu-un9pz
    @kidestmengestu-un9pz Před rokem

    የእኛ ዕንቁ የተዋህዶ ፍሬ እንወድሃለን በርታ 🙏🙏💒💒💒❤❤

  • @hiwotibakalo6741
    @hiwotibakalo6741 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን 💕💕💕💕❤

  • @user-cn4bh3ew6i
    @user-cn4bh3ew6i Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +1

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን
    ዝማሬ ያሰማልን እመ ብርሃን ፀጋውን
    ታብዛልክ እጅግ ግሩም መዝሙር ነው

  • @user-dk9qh6yn6w
    @user-dk9qh6yn6w Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰

  • @tolashfeyisa6046
    @tolashfeyisa6046 Před 10 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem

    አጥንት የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ጉሩም ዝማሬ ነው

  • @Kiyya9872
    @Kiyya9872 Před rokem

    .እዉነት ቃላትየለኝ ፀገዉን ያብዛልበቤቱ ያቆይ

  • @user-ec7lu1oe3z
    @user-ec7lu1oe3z Před rokem

    እልልልልልልልል ዝማሬ ማላእክት ያስማልን አማነዬ ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅርዬ ትባለርክህ🤲💚🕊🥰

  • @fasigahayilu3271
    @fasigahayilu3271 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬን መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bekeleemirie3276
    @bekeleemirie3276 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ድንቅ ዝማሬ ነዉ። በርታ በል።

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል አማን ውድማችን ዝማሪይ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ