አብርሽ 3ቀን ሙሉ ሩታን ትቶ ውጭ አደረ አይ ወንድ ያደረ ወጥ እጅ እጅ ይላል ኤጭ ምን ባጠፋች ይ ሁሉ በደል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 194

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs Před 26 dny +9

    ሲጀመር ሩታ ላብርሽ አትገባውም አይቻልም እጂ ቢቻል ኖሮ ሩታ እና ከማርኬ ነው ሲሆን ደስዪል ነበር ሁለታች የፍቅር ታምሳሌት ናቸው

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Před 26 dny +21

    የፍቅር ወዳጆች ዛሬ ወደድኳቸዉ ለሤትሎልጅ ያላቸዉ ክብር ዛሬ ሩታየን አይዞሽ እያሉ ነበር

    • @user-pd2vy3ic2c
      @user-pd2vy3ic2c Před 26 dny +1

      @@Zyneb-pw3cf እኔም

    • @marymahod
      @marymahod Před 26 dny +1

      እኔም🎉🎉🎉🎉

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Před 26 dny +2

      አወ ዛሬ እኔም ወደርኮቸዉ አይዞሺ እያሏትነበረ እናመሠግናለን

    • @UmMehir
      @UmMehir Před 26 dny +4

      ፍቅርም ሩትዬም እህቶቻችን ናቸዉ ሴት ልጅ በአደባባይ ሲዋረዱ ማዉገዝ አለብን ነግ በኔ ነዉ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Před 26 dny

      @@UmMehir ትክክል መቸም ወድን ልጅ ሁሉንነገር ካሣለፈች ቡሀላ ሤትልጅ ወድንልጅ አትጎዳም የምር ወድግን እናቃቸዋለን በሤትላይ መጫወትነዉሥራቸዉ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před 26 dny +4

    እኔጃ በጣም ነዉ የሚከብደዉ አንገታችንን አስደፉን ሩታዬ እኮ በሁሉ ነገር መሰዋት የሆነችለት ልጅ ናት ሌላ ርእስ ተከፈተባት እኔስ ሩታዬ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 26 dny

      በትክክል እኔም የተሰማኝ ነገር ነዉ ከሰንት ምቀኛ ከሰንት ነገረኛ አልፎ ነገሩ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ነዉ ሰንል ዛሬ ይሔንን መሰማት ከባድ ነዉ አልተመቸኝም

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube Před 26 dny +4

    እዉነት አበዛ ልጁ በእጂ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ይላል የሐገሬ ሰዉ

  • @jamilashifa963
    @jamilashifa963 Před 26 dny +5

    በሱ አትፍረዱ ሲነደድ ወጠብሉ ኢረሱን የሚየረገገ ወንድ ጥሩ ነዉ ❤❤❤ ሲነደደ የሚደበደብ ስንቱ አላ ኢንደ ፀበያቸዉ ይለመዱ ኢንጂ

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 Před 25 dny +1

    ፍቅር ጋር ማሄድ ፋልጎ ነው አብርሽ

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 Před 26 dny +2

    ትክክልነሺ ትዝዬ እኔም በጣምነዉ የተናደረኩት የህነ ያሀል ጪከነባት ሩትነቴ የኔ ልእልት😢😢❤

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob Před 26 dny +5

    ሁሉም ድራማነውየሚሰሩት ትዙዬአትናደጂ❤❤❤

  • @GenetMtku
    @GenetMtku Před 26 dny +7

    አብርሽ በጣም ተጨማለቀ አላበዛውምዴ ጭራሽ ኧረ በጣም ይደብራል ያዙኝ ልቀቁኝ አለኮ በስማአም እኔ ብሆን አድ ቀን አላድርም ቤት ውስጥ ምንም ባፈቅረው ገደል ይግባ እሱ ማን ስለሆነ ነው ፍቅርም ቢሆን ልክ አለው በክብሬ አልደራደርም

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld Před 26 dny +6

    አሰመሳየ ነዉ የእሩታየ ግፍ እናያለን አብርሸ በጣም ትግገርማህ የሰራህን ይሰጠህ😢😢😢😢😢

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5e Před 26 dny +3

    ለተመልካቺ ክብር የላቸውም ስት የተጨነቀ አለ 💔💔💔💔💔

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před 26 dny +6

    ትዙዬ የኔ እህት ተርጋጊ🤔🤔🤔😂❤❤❤❤

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz Před 26 dny +2

    አብረሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም ለሚልፍ ቀን የማያፍ ቃል አትናገሩ አብረሽ ሲናዴድ በቻዉን መሆን ስለሚፈልግ ነዉ ምክንያቱም ሲናዲድ መጥፎ ቃል ከሚናገር ንዴቱ እስቲበርዲለት ብቻዉን መሆን ይሻለዋል ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 26 dny +6

    አሁን ሩቲዬ ነት ያሳዘነችኝ ወድ ልጅ አህያ ነዉ

    • @user-ol8pc7bn5e
      @user-ol8pc7bn5e Před 26 dny

      @@vyytffthhyg3268 አትዘኝ የኔ ውድ የስራአ ባህር ነው💔💔💔🙏🙏🙏

  • @AbdihayiluMobile
    @AbdihayiluMobile Před 26 dny +1

    Rutan wani si jalatuf dhifama gafatee bee nati jijirama jettee uff😢😢😢 rutayyee Abirish gowwaa wayyit boo ichi

  • @selammesitube
    @selammesitube Před 26 dny +4

    ሩታ አይዞሽ አታልቅሽ😢😢😢

  • @SaraSara-oh2cp
    @SaraSara-oh2cp Před 26 dny

    Yese wude❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @user-fy1ww1rw9z
    @user-fy1ww1rw9z Před 26 dny +4

    ትዙ አንች ልክ ነሽ አብርሽ ግን አበዘው አይወደትም መሰለኝ

  • @user-jz7ed1rz9o
    @user-jz7ed1rz9o Před 26 dny

    ትክክል ነሽ በጣም ተጨማለቀ

  • @user-pd2vy3ic2c
    @user-pd2vy3ic2c Před 26 dny +3

    ትዙ ትክክል

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 25 dny

    ለነፍስ ነዉ እንዴ አርፋ ክብርዎን ትጠብቅ :: የምን ማላዘን ነዉ ? ለቤተሰብሽ ክብር ይኑርሽ :: የሷ ፍቅር ደግሞ ልክ አለፈ😭😭😭 እንዳያከብራት ያደረገች እራስዎ ናት

  • @user-ed4qu4zs8b
    @user-ed4qu4zs8b Před 26 dny +2

    አብርሺ በዚህ ፀቫዩ ለሩታ ትዳር አይሆናትም ።

  • @HayatMagistu
    @HayatMagistu Před 26 dny +2

    አዎ ዉዴ አበዛዉ አብሸርሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @susyemyHadiyliji
    @susyemyHadiyliji Před 26 dny

    Yesss😢❤❤

  • @kabekabe4304
    @kabekabe4304 Před 26 dny

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr Před 25 dny

    ትክክል

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 Před 26 dny +1

    በምን አወቅሽ ሶስት ቀን ውጭ እንዳደር ለቢዝነስ ድምቀት ቢሆንስ የማይመስል ነገር ማጯጯህ ትወዳላችሁ ከቤቱ አልወጣም ድራማው በዚህ መልኩ መሆን ስለነበረበት ነው እየቀጠለ ያለው የቡታጅራ አርቲስቶች የሰውን ቀልብ በደንብ ይዘዋል ጀግኖች ናቸው

  • @FerihwotErimyas
    @FerihwotErimyas Před 25 dny

    yes 👍👍👍👍👍👍

  • @MomoMomo-eh3oe
    @MomoMomo-eh3oe Před 25 dny

    Betikk 👍👌👌👌👌

  • @tuutfjuf1913
    @tuutfjuf1913 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Před 26 dny

    ሩታ ጡሩ ሲት ነቸ ሰወደተ

  • @faffiiTube01
    @faffiiTube01 Před 25 dny

    Walhii rutam hasanim min alxafuf pirank Pirank now😭😭

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Před 26 dny

    በጣምምምያናዳልእሰሂወቶእሴያልፍአይልፕራክያረጋት😢😢አዳድየእራሰወዳጀነዉ

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 Před 26 dny

    አች ጀግናነሺ እኔእረዳሻለሁ አመርጭም ትትክክለኛ አገላለፅ✅✅✅

  • @mdh1135ፍቅር
    @mdh1135ፍቅር Před 26 dny

    ሩታ😢😢😢❤❤❤

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo Před 26 dny

    አልጋለይቶ አላለችም እረሳቄ😂😂😂😂😂የምር ግን እሩታን እምሳደበዉ ጠልቻት አደለም እያናደደችኝ ብቻና ብቻ ነዉ ዛሬም ቢሆን እራሷን አዋርዳለች ኮስተርትበል ከዚህየበለጠ እሱ አርጎት አያቅም እዴ ተመልካች እሱንሲወቅስ አትዉቀሱ እኔነኝጥፍተኛእምል መችነዉ እራሷን እምታስከብርዉ የምር አዝናለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @MuluzakiyaMulu
    @MuluzakiyaMulu Před 26 dny

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @JamilaA-yw8fu
    @JamilaA-yw8fu Před 26 dny

    ዪሳዝናንን።ትዙ❤

  • @user-ks3cg8ci5b
    @user-ks3cg8ci5b Před 26 dny

    የኔማርሮየቅመሞ❤❤👍👍👍👍❤ሩታንአብርሸየሩታአሺአና

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld Před 26 dny +1

    ሩታ አይዛሸ አታልቀሸ ያልፈል😢😢😢😢😢😢

  • @Miska-lm6tt
    @Miska-lm6tt Před 26 dny +1

    ሁሌ ግን ለምንድነው አብረሽ ጥሉዋት የሚሄደው ሩታን የሆነ ነገር ሲፈጠር

  • @user-mb8cx2hu6w
    @user-mb8cx2hu6w Před 26 dny

    ❤❤😢😢😢😢😢

  • @LolMan-r8b
    @LolMan-r8b Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Před 26 dny +4

    አንች ብቻ ተናገር ትዙየ።አሁንም ልጁ ሽቅላ ላይ ። የዋህ ሴት አገኘ ።አመኝኝ በውሸት የሚሰበስበው ገንዘብ አንዲ ቀን ያላሰበው ጉዲጎዲ ውስጥ ነው የሚከተው።

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Před 26 dny +1

    ሩታየ ዛሬ ማልቀስ የለ የኔቆጆ ከቆረጠች ግንየምር ካመለጠች አመለጠች የምር አብርሽ ይቆጨዋን ለምን ፊለፊት አይጋፈጥም እደወድ አይሆንም ረወዲያ
    እኔኮ ሥራ እደሆነ እያወቅነ ምን አሳሰበን😢😢

  • @TerhasBerhanu
    @TerhasBerhanu Před 26 dny +1

    ሩታ💔💔💔💔💔💔

  • @Cefan-wm7et
    @Cefan-wm7et Před 26 dny

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-rd4uu2xc3h
    @user-rd4uu2xc3h Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu Před 26 dny

    አብርሽ ቲጀመር ያበዛዋል።ሁልግዜ።ስልክነውእሚዘጋው

  • @LolMan-r8b
    @LolMan-r8b Před 26 dny +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @user-iv7xp3zt7k
    @user-iv7xp3zt7k Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c Před 26 dny

    ሩታዬ የኔ ምስከን❤❤🎉🎉😢

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před 26 dny +3

    አራ አሁን በቃት ትታው መሄድ አለበት👍👍👍ስራም ቢሆን በዚ ልክ የስጠለል😮

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 26 dny

      እረ እረ አያርገዉ እህቴ እግዜብሔር ሰላም ያምጣ ለሁለቱም ከባድ ነዉ

  • @AlipppAlippp-p9u
    @AlipppAlippp-p9u Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Balanyeesh
    @Balanyeesh Před 26 dny +2

    Ruta my 💔💔😭

  • @monahamida7201
    @monahamida7201 Před 26 dny

    Walhi rutayee misikina nata😢😢😢

  • @gant7129
    @gant7129 Před 26 dny +1

    yes 👍👍👍

  • @user-qo6qc3pv3i
    @user-qo6qc3pv3i Před 26 dny +1

    ውዴ ድራማ እየሰሩ ነው እባክሽ አትጨነቂ ግን እንደዚሁም ሆኖ ድራማ ሆኖ ሩታ ታሳዝነኛለች ግን በመሀል ቤት ምን እየሆነችን እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ይሁናት ❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir Před 26 dny

      ድራማም ቢሆን ልክ አለዉ ቢያንስ ለሡዋ ቤተሠብ ማሠብ ነበረበት ቤተሠቦቹዋ ይተቻሉ ነዉር ነዉ

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j Před 26 dny +2

      ​@@UmMehir😢እሱኮ እይታ መኖሩንጅ ለቤተሰቦቾ ክብር አሳብ አልያዘውም እዳላይሽ ብሎ የተናገራትን ቆርጦ መልቀቅ ነበረበት ቢያስብ እሷም ቆራጥ አደለችም እውር ድመት ይመስል ተቀምጣ መጣ ቀረ ታሳዝናለች😮

  • @HasanVai-fw1wd
    @HasanVai-fw1wd Před 26 dny

    💕💕😢😢😢ትክክል

  • @user-uv1sw4tg5o
    @user-uv1sw4tg5o Před 26 dny

    አሑን በሰሟናገሠ
    አለፈለት በሩታ ጠገበ።

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 26 dny

    የሩታ መጨረሻ የናፈቀው😢

  • @user-lw1fc3tl3u
    @user-lw1fc3tl3u Před 26 dny +1

    Tezuy yne wde abreshi bxam new yenidediy ruta xalwu betide yeshalin kesuwa yetishali new mitageywu

  • @faffiiTube01
    @faffiiTube01 Před 25 dny

    Uuuuuuuuuuuf Rutayeee Azosh😢😢😢😭😭😭😭 walhii unatish now ihe hulaa min argach pirank kaa tabale Pirnk now alqee gin inda inee xifatenya walhii Arshii now😡😡 ichii lij Asazanchin walhii😢😢😢😢 rutayee Azosh ihitee😢😢😢💔💔

  • @JannatJannat-wr9wq
    @JannatJannat-wr9wq Před 26 dny +2

    💔💔💔💔

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s Před 26 dny

    ትክክልነሽ ሳጠፋ መገሰፅ አለባቸዉ

  • @Btad24
    @Btad24 Před 26 dny +2

    Ke remu gar mn neber yaderegew

  • @user-ry2gw5jh7x
    @user-ry2gw5jh7x Před 26 dny

    Yes❤

  • @user-lw1fc3tl3u
    @user-lw1fc3tl3u Před 26 dny

    Abresh bxam tegabwun rutay seazezan

  • @VvHv-qt5wd
    @VvHv-qt5wd Před 26 dny

    yes❤❤❤❤❤

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw Před 26 dny +1

    ትዙየ ዛሬስ እጠቢልኝ 💔💔

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Před 26 dny

    ሩታ ዪኒ ማር

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3m Před 26 dny

    ልክነሺ❤❤❤❤❤❤

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Před 26 dny +1

    አይ እኛ እንረፍ እነሱ ተዋናይ ናቸው ለመነጋገርያ ለዩቱብ ነው ከፈለገች ጓደኞቹጋር ህዳ ስታየው ይቅርታ ትጠይቀው እሷምተሳስታለች በሱአትፈረዱ ፈፍቅር ተጎድቷን ለምን ልፈትንህነው አለይ መጨረሻላይ ያለችውን ደግጨነው አለይ የመግቢያውስ😂 ለማንኛውም አትጫጩ አርፈን እቃችንን እንጠብ እሷነገ መሄደነው ብላበራሷ ቻናል ቪዶስሰራ 50kትገባለች እሱ 🎉 ስርፕራይዝ የኔውድ ስለተናደድኩነው ይቅርታ።፣

    • @UmMehir
      @UmMehir Před 26 dny +1

      ትፈራዋለች ደንግጣ ነዉ

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Před 26 dny

    ሩታ የኒ ማር

  • @user-qv2kf9vc1y
    @user-qv2kf9vc1y Před 26 dny +1

    አበዛዉ😢😢

  • @degu24
    @degu24 Před 26 dny

    ሰላም ሰላም እኔ ምላችሁ አብርሽ ሲጀመር አርቆ ማሰብ አይችልም ብዙ ጊዜ አይቸውለሁ ደደብነቱን የፀባርቃል ሩታ በጣም ደግ ና ሩህሩህ ልጅ ናት ከልቧ ስትውደው ና ስታፍቅርው እንደዚህ በየጊዜው ልቧን ይሰብርታል አሁን ከቤት ወጡ መደበቅ ስልክ ዘግቶ መደበቅ ምን ማለት ነው በጣም ነው ሚደብርው 😮

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před 26 dny

      እኔም ቡዙ ጊዜ አይቸዋለሁ ለሩታ ቦታ የለዉም ፡ ሁሌ ክብረ ቢስ አድርጎ ነዉ የሚያሰራትም፣ ለፍቅር ቦታም ይህን ያህል የለዉም የብር ፍቅር ብቻ ነዉ ያለዉ

  • @zenazedo
    @zenazedo Před 26 dny

    yese❤❤❤❤

  • @user-bs3sk8ys1z
    @user-bs3sk8ys1z Před 26 dny

    Yes 👍👍👍👍👍👍

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Před 26 dny

    ሩታ የኒ ቀመመ ነቸ

  • @m4technew217
    @m4technew217 Před 26 dny

    yess👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @የማር
    @የማር Před 26 dny

    ትዙ ጎበዝ ከሀቅ ጎን መሆን💪💪❤️🙏

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d Před 26 dny +1

    ትዙየ እቅጭ እቅጯን❤❤❤

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo Před 26 dny +1

    ምነዉ በሁሉም ሂወት እንግባ አላቹ ስራፈት

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 26 dny

    አችግን ከሄሉእራስወረድሽ ማሻአሏህ ለነገርያለሽቦታ ይለያል😢😢😢

    • @TizitaTubeትዝታ
      @TizitaTubeትዝታ  Před 26 dny

      እዳላጥባት ዝም በሉ የሄሉ ጫጩቶች አትነካኩኝ

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d Před 26 dny +1

    ፍትህ ለኛ😂😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 26 dny

    አሁንስ ምንም ብየ መልስ መስጠት አልፈልግም ሲበዛም እጅ እጅ ይላል የራሳቸው ጉዳይ ቪድዮ ማየትም አልፈልግ ለተመልካች ክብር የላቸውም እሱ ሲጀመር ለሴት ልጅ ክብር የለውም ቢኖረው ይሄን ባላደረገ ታደ ከነሱ ምንን ለመማር ነው የሚከታተላቸው ቲሽ ምድረ ሰገጤ።

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Před 26 dny

    ሩታ የኒ ቆነጀ

  • @FikreteAbebe
    @FikreteAbebe Před 26 dny +1

    R💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Před 26 dny

    ትዙ በትክክል❤😢

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 Před 26 dny

    ሩታየ ስድብ ና ማልቀስ ጥያቄ ስታቀርብ ነው የጀመራት ትእግስትም ከበዛ መጨረሻ ላይ ከባድ ነው እኔም ዛሬ ኣብረው ይመጣለው ቪድዮ ካየ ይገባው እያልኩ ነበር

  • @user-pi7jf3xj2y
    @user-pi7jf3xj2y Před 26 dny

    Huneteshe new tizuyye ❤❤❤❤❤

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo Před 26 dny +1

    ተመካቹም ታለቀስላቹ አይዛቹ ወረኝ ሁላ

  • @Juses7158
    @Juses7158 Před 26 dny

    Min teqelesh henchi us😂😂😮

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru Před 26 dny

    ሥህ በትክክል❤😢

  • @user-tz5oe3st4i
    @user-tz5oe3st4i Před 26 dny

    ❤❤

  • @user-xg6jc7di3d
    @user-xg6jc7di3d Před 26 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeinabmohamed6852
    @zeinabmohamed6852 Před 26 dny

    Tekekel 😢

  • @ChowyaAli-jw1wkhhii
    @ChowyaAli-jw1wkhhii Před 26 dny

    😢😢😢😂😂😂❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉😢😢

  • @berateealamu4229
    @berateealamu4229 Před 26 dny

    ❤❤😢👍👍

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 Před 26 dny

    👍👍👍👍👍❤❤❤