ስንብት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • #Ethiopia #Subscribe #Habesha
    SUBSCRIBE FOR MORE !!!!
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...

Komentáře • 40

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 Před rokem

    አሜን
    አንቺን የሰማ አግዚያብሔረ ሁሉንም ይሰማ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 2 lety +6

    የደጋጎቹ የኣባቶቻችን ኣምላክ በሰላም ለኢትዮጲያዬ ምድር ያድርስሽ የዘለዓለም ቤትሽን በቤቱ ያድርግልሽ የእመቤታችን ልጅ ጌታዬና ኣምላኬ እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ግቢ!!!!!

  • @hannamaco5523
    @hannamaco5523 Před 2 lety +6

    እዉነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በሳላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እናታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ይመስገን
    እመብርሃን አትለይሽ
    ትልቅ ክብር ነው
    በረከትሽ ይድረሰን

  • @tirualemeyihunatube344

    አሜን ቀሪ ግዜሽን ይባርክልሽ እቁ እናታችን ነሽ ለኛ ለኦረተዶክሳን ልጆች

  • @saluyamekonn7947
    @saluyamekonn7947 Před 2 lety +1

    Egzibher yemsgne. Egnme leagrachene yabakane

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před rokem

    የምንዎድሽ ፋንቱዬ የሰው ሃገር የሰው ነው
    በሰላም ለቅድስት ሃገርሽ ያብቃሽ

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 Před 2 lety +2

    ጥሩ ውሳኔ ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ!!!!
    ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶሽ በአገልግሎት ያቆይሽ!!!!

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 Před rokem

    Egziabher yemesgen 🙏 enkwan seloteshen semash 🙌

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::

  • @user-iy1sq2nt9n
    @user-iy1sq2nt9n Před 2 lety

    እውነት ነው በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ💚💛❤️

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ዘማሪት እናታችን ፋንቱ ወልዴ በጣም እምወድሽና እማከብርሽ ነሽ መዝሙረሮችሽ ሁሉ ልብን እሚነኩ ናቸው በስላም መጠሽ ለቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሁን ወግን ቤተስብን ለማየት ያብቃሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +2

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 Před 2 lety +2

    Dingil maryam Simuwa Yetmsgene Yhun Be Selam Gebi Temesgen Nawu Sile Hulu Negr😚😚😚💚💛❤

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +1

    እንኳን እግዚአብሔር እረደሽ እናታችን:: የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před 2 lety +2

    የኒ እናት እግዚአብሔር ለአገርሽ ያብቃሽ በሰላም ግብሌን አሜን የመብርሀን ምልጃ አይለይሽ

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: የምንወድሽ እህታችን ዘማሪያችን እግዚአብሔር ለአገርሽ ያብቃሽ:: እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታምጣልን::

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety

    የእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እኛንም እንደዚህ ያብቃን 🙏🙏🙏የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ በሰላም ግቢ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 Před 2 lety +1

    Beselam gib

  • @boezyitembit
    @boezyitembit Před 2 lety +2

    እማማ ፋንቱ ልክ ብለዋል እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @melatalemayew1165
    @melatalemayew1165 Před 2 lety

    Yene malekamm leyu nase Egzabehare malekammun hulu yedaragelese laze yabakase Egzabehare yemasegan ba Salamm gebi

  • @gebeyehusmart5050
    @gebeyehusmart5050 Před 2 lety

    በሰላም ያድርሽ

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። አንቺን ተከትለው ልጆችሽ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ማየት ትልቅ ነገር ነው።

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před 2 lety

    በሰላም ግቢ

  • @hamoodi4911
    @hamoodi4911 Před 2 lety +1

    Fantu selam gebi 🤲

  • @haimehaime5910
    @haimehaime5910 Před 2 lety

    ፋትዬ ወላዲተአምላክሞገስትሁንሽ ከልጅዋጋርአትለይሽ መንገድሽን የሰላምያርግልሽ ሁሌምእወድሻለውአከብርሻለው

  • @yeneneshgotorow766
    @yeneneshgotorow766 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @gezahegndershaye7173
    @gezahegndershaye7173 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እንኩአን የልብሽን ሞላልሽ ድንግል በምትሄጅበት ከፊት ትቅደምልሽ

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 2 lety

    አሜን💚💛❤

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 2 lety

    እግዚአብሔር ለቅድስ ሃገርሽ ያብቃሽ 😥እኛንም ከአረብ ሃገር በቃ ብሎ ለመኖር ያብቃን

  • @user-oy3xt7wd4q
    @user-oy3xt7wd4q Před 2 lety

    በሰላም ለሀገርሽ መሬት ያብቃሽ እኛም ያብቃን እህቴ እሺ እንከታተላለን

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 Před 2 lety +1

    Erjmi Edme Ke Taengar Yistashi Enate Maryam Tetaebkishi Entchin❤😙

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከሞት አይደል ብሂሉ እህታችን እኛ ያደግነው የአንቺን ዝማሬ እያደመጥን ነው ያደግነው አሁንም ለቅድስት ሀገር ያብቃሽ ክብርና ምስጋና ለአምላከ ቅዱሳን ይሁን፤እንዲያው ግን ፋንትዬ ከዛሬ ሃያ አምስት ዓመት በፊት ይመስለኛል አራት ኪሎ አርበኞች ህንጻ ገባ ብሎ የነበረው ቅዱስ ገብርኤል መዝሙር ቤት መጥቼ የመዝሙር ግጥሞችን እንድትገመግሚልኝ መሰላሹን ሳትሰጭን እስካሁን አለሁ ታስታውሺው ይሆን?

  • @beshdubeshdu9637
    @beshdubeshdu9637 Před 2 lety

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🙏 Amen 🙏

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 2 lety

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    🤲🤲🙏🙏🙏💐💐❤️❤️

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před 2 lety

    በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema Před 2 lety

    Enkwan egzebher lazy abkachu eganme egzebher yanchen edle yestln

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i Před 2 lety

    እውነት ነው እናታችን እነመሰግናለን

  • @hannamaco5523
    @hannamaco5523 Před 2 lety

    ኧረ ሀያ ስድስትነው