Singer Yishak / ዘማሪ ይስሃቅ / ነፍሴ ሆይ../ ድንቅ የድሮ ዝማሬዎች/ New protestant mezmur /True Light Tv/Mar 23,2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022
    Thank you for watching our videos. you can be a family to this ministry by #SUBSCRIBING and #LIKE our videos. You can also contact us links below.
    CZcams_Subscribe 👇🏾
    / @propheteyuelbadegtrue...
    Facebook_page👇🏾
    / truelighttvchanne
    Instagram 👇🏾
    eyuel_badeg
    Tiktok 👇🏾
    @true_light_tv
    #ሰብስክራይብ #New_ethiopian_protestant_mezmur #ዘማሪ_ይስሃቅ #Singer Yishak

Komentáře • 302

  • @adanechbirhanu161
    @adanechbirhanu161 Před 2 lety +1

    ወንድሜ የጌታ ፀጋይብዛልህ ተባረክ

  • @meer6395
    @meer6395 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen geta yibareki tebarekilign

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 Před 2 lety +37

    ይህ ልጅ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ነገሮች ሁሉ በተበላሹበት መንፈሳዊነት በቀለለበት እግዚአብሔር ህዚቡን ልያጽናና የቀባዉ እንደሆነ ይሰማኛል።ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድሜ!

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay4680 Před rokem

    ይስሃቅ ወንድሜ በጣም እወዳሃለሁ, እንደዚህ ረጋ ብለህ
    ስታምልክ ለኔም ወደ ኣምልኮ ነኝ የሚገባው ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @pitergeta2412
    @pitergeta2412 Před 2 lety +54

    ወዳጄ እግዚአብሔር በቀኝህ ሆኖ ሃይሉን ይስጥህ ፣ የተሰጠህን በአክብሮት እና በጥንቃቄ በማስተዋል ያዘው ያስጀመረህ እሱ ያስጨርስህ ምንጭህ ብሩክ ይሁን ፣ እግዚአብሔር በአንተ ሁኔታ እየሰራ ነው እና በዚሁ ቀጥል ። ስልኩን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል ።

  • @eshetutesfaye8249
    @eshetutesfaye8249 Před 2 lety

    woyne......ere ebakachihu yemejemeriyawun mezmur cheriso yilakilin ebakachihu .......rihirihaew yemilewun
    tebareku

  • @Nuroye7600
    @Nuroye7600 Před 2 lety +22

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በቄንጥ መሬቱን ከሚረግጡ እና ከተንሳፋፊወች ከብር አምላኪዎች አይን ይሰውርህ 👍👍👍ለጌታ እስከመጨረሻው ዝቅ ማለት ይሁንልህ

  • @fantayetegene992
    @fantayetegene992 Před rokem

    Andebetu yetekeba zemari yesew liib yemyareseris new lezelalem tebarek

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +1

    ይስዬ የተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @denekegota4982
    @denekegota4982 Před 2 lety

    ነብሴ ሆይ እግዝአብሔር አምላክ ነውና ስገጅሌት.........

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 Před 2 lety +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ተባረኩ

  • @trackview3360
    @trackview3360 Před 2 lety

    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጸጋው ይጨምርልህ

  • @gebhal8594
    @gebhal8594 Před 2 lety +23

    ተባረክ ጌታዬ እንዳማረብህ በመድረኩ በቤቱ ያቆይህ። ከነጣቂው አውሬ አምላኬ ይጠብቅህ። በክርስቶስ ፀጋ በርታ።

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl Před 2 lety +74

    ዝማሬ ማለት በመንፈስ ቅዱሳ የሚመራ እንደዚ ወንደም ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወደሜ

  • @yemercymsgana3621
    @yemercymsgana3621 Před 2 lety +12

    ጌታ ይባርክ መንፈስ የሚጣራ ነው አይወሰድብ !የራስን አካውንት ብከፍት መለካም ነዉ እደዚ አይነት መንፈስ የጠማ ብዙ ሰው አለ

    • @propheteyuelbadegtruelight3697
      @propheteyuelbadegtruelight3697  Před 2 lety

      የእግዚአብሔር በረከት በእርሶ ላይ። በአገልግሎቱ ከተባረኩ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ተባረኩ።

  • @etenugezaw9378
    @etenugezaw9378 Před 2 lety

    ጌታ ያገኘሁበት ያን ጌዜ አመጣህልኝ

  • @phareztube-9248
    @phareztube-9248 Před 2 lety +22

    ደስ የሚል መዝሙር ደስ ከሚል እርጋታ ጋር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 Před 2 lety

    Amen tebareki biysusim tebareku igzabher amlak ybarekh tsegawun yabzalh

  • @dawitbekele9488
    @dawitbekele9488 Před 2 lety

    ድንቅ ፡ አምልኮ ! ተባረክ !

  • @ganetabera5248
    @ganetabera5248 Před 2 lety

    Yen wodem geta amlek abzitho yebarek ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🌏🌏🌏🌏🌏🌏👈

  • @evamero8172
    @evamero8172 Před 2 lety +4

    ጌታ እየሱስን ብቻ ነው የሳየኸን ። የናፈቀን እሱ እንጂ መች የመድረክ ውዝዋዜ። ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ።
    ነብይ ፀጋ ይብዛልህ።

    • @user-ft9gf4tm7d
      @user-ft9gf4tm7d Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ሰዉ አያጣም በዘመኑ ሁሉ ስለ አምልኮዎ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ አይለይህ ተባረክ

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 Před 2 lety +1

    ጩኸት ነበር የሰለቸን ተባረክ ወንድሜ

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 Před 2 lety +1

    tebarek Amen Amen.bezemara tebareku

  • @elipeer2655
    @elipeer2655 Před 2 lety

    Ere tileyalek fetar zemenikin abzito yibarik

  • @fevenfeleke9239
    @fevenfeleke9239 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ከቲቢት እግዚአብሄር ይጠብቅ.....ተባረክ በፀሎት እንደታሸ ምንም ጥርጥር የለውም

    • @propheteyuelbadegtruelight3697
      @propheteyuelbadegtruelight3697  Před 2 lety

      የእግዚአብሔር በረከት በእርሶ ላይ ይሁን። በአገልግሎቱ ከተባረኩ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ተባረኩ።

  • @brunofernandes2926
    @brunofernandes2926 Před 2 lety +14

    ተባረክ የኔ ወንድም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከጭፈራ ይጠብቅህ

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 Před 2 lety

      እንኳንስ ለኛ ጌታ ለሰይጣንም ተጨፍሮለታል። ዳዊትም ለጌታ ክብር ክብሩን ጥሎ ጨፍሮለታል። ታዲያ ከዚህም በላይ ብንጨፍርስ ያንስበታልኮ። ሁለቱም አሰፈላጊ ነው።

    • @fish47074
      @fish47074 Před 2 lety

      @@senaitayele8120 ዳዊት የተሰማው ደስታ ተሰምቶን ከሆነ የጨፈርንው ጥሩ ግን...

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 Před 2 lety

      Endeza yimeslegnal.

  • @freweyiniyohanns6164
    @freweyiniyohanns6164 Před 2 lety

    ተባረክ እግዚአብሔር ደግሞ ደግሞ ይባርክ

  • @sebsibedesalegn4180
    @sebsibedesalegn4180 Před 2 lety +1

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @oman1760
    @oman1760 Před rokem

    AMEEEÈEN TEBAREK Geta Eyesus Kirstos Yibarek Birke New LeEne Eyesus ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ermiasyunkura5609
    @ermiasyunkura5609 Před 2 lety

    ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !

  • @wintanhubekiya9892
    @wintanhubekiya9892 Před rokem +1

    Yes haleluyaa eyesusa geta new Woooow bless you

  • @kjjh4195
    @kjjh4195 Před 2 lety +1

    Hallelujah kibir le egziabher yehun!!!!

    • @propheteyuelbadegtruelight3697
      @propheteyuelbadegtruelight3697  Před 2 lety

      የእግዚአብሔር በረከት በእርሶ ላይ ይሁን። በአገልግሎቱ ከተባረኩ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ተባረኩ።

  • @meleschyoutubechannal8029

    Ameeeennnn የእግዚአብሔር ደማአነ የለው ልጄነው

  • @asratamanuel2614
    @asratamanuel2614 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይሴ እንወድሃለን

  • @KukuAb-pc1lv
    @KukuAb-pc1lv Před rokem

    EGZIABHER Ab zemenihn hulu
    yibarkewu !!!

  • @tamiratmishke959
    @tamiratmishke959 Před 2 lety +4

    አንዱን መዝሙር ጨርሰህ ለላ ብትጨምር መልካም ይመስለኛል። በተረፈ እንድህ አይነት መዝሙር ሁሌ ብትሰራልን ደስ ይላል።

  • @tagesekebamo7167
    @tagesekebamo7167 Před rokem

    እግዚአብሔር አምለክ ፀጋህን የብዘልህ

  • @tamegastube5608
    @tamegastube5608 Před 2 lety

    ዝማሬ አጋንንት ያሰማልን

  • @mesertmesert5196
    @mesertmesert5196 Před 2 lety

    እኔ ሥላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር አስከመጨረሻው ድረስ ይምኸ ነው ምለው።

  • @sonoflordprophetfitsum4064

    ይሱዬ አንተ ከጌታ የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ በጣም ነው ምንወድህ ፡ ለምልምልኝ ወንድሜ እወድሃለው በጣም፡፡

  • @hairstyle689
    @hairstyle689 Před 2 lety

    Getaa zemenihn Hulu ybarik...kezi belay get lealem Hulu enitisebik legeta enditizemir bante bzuwoch endikeyeru getaa tsegawun kekedimo belay yabizalk tebarek zemenih betik lijochik ybareku haleluya geta ybarek betamm tebarkeyalewu bante mezmuroch geta bante bemitzmrachew mezmuroch honor tenagrognal tebarek geta ybarkih kezi belay tegelet yhe tsegah 7 etif ychemeribih. Hywetik yetebareke yhun tebarek

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ!!!!!!

  • @ediedenyegeta356
    @ediedenyegeta356 Před 2 lety +1

    wow tebarek bro

  • @samiraadm2285
    @samiraadm2285 Před 2 lety +1

    Hallelujah esyyyyyyy Amennnnnn Amennnnnn Amennnnn beysusu sem

  • @haileyesusgetachew4106
    @haileyesusgetachew4106 Před 2 lety +1

    betam ymitiwded, geta ybarkih ejigun tebarkebetalew

  • @sahaysahay5864
    @sahaysahay5864 Před 2 lety

    ድንቅ አምልኮ ጌታ ይክባር እሰይይይይ

  • @BELDA143H
    @BELDA143H Před 2 lety +1

    Ammeen ammeen haleluyaa getta yibbarkih

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 Před 2 lety +1

    ዘምርልኝ እንዳልኩህ ነው የሚሰማኝ ብሰማው ብሰማው አልሰለች አልኩ እግዚአብሔር ለኔ ሁሌ አዲስ ተባረክልኝ

  • @user-pt9nm3xu5x
    @user-pt9nm3xu5x Před 2 lety +2

    እሰይ አባየ ተባርክ እየሱስየ ዛሬም ልጆች አሉህ ተባርኩ ዘመናችሁ ይባርክ ሁሌ በመንፍሱ ርስርሱ 😍

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን🙏 ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን፡፡

  • @user-vd7ch6iz9j
    @user-vd7ch6iz9j Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ሆይ ከፍ ከፍ በላልኝ ለዛላላም እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤🙌❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤❤❤ ሃሌ ሃሌ ሉያ እያሱስ ጌታ ነው ስሙ ለዛላላም ይባረክ ❤❤❤🙇‍♀️🙏🙏🙏

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 Před 2 lety +5

    በእውነት ልብን የሚያረሰርስ አምልኮ ተባረክ ይጨመርልህ

  • @yosefhelebo7677
    @yosefhelebo7677 Před 2 lety

    ዎንደመ አግዚአብሔር ዛማነነ ሁል ይባርክ ባጌታ ፍቂር ዎዳሎ

    • @propheteyuelbadegtruelight3697
      @propheteyuelbadegtruelight3697  Před 2 lety

      የእግዚአብሔር በረከት በእርሶ ላይ። በአገልግሎቱ ከተባረኩ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ተባረኩ።

  • @genetderiso7090
    @genetderiso7090 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን!!ማንፋስን የምየራሳርስ ማዝሙር ነው፡፡ጌታ ውደቃድሞ ማንፋስ ይማልሳን!!💖💖💝💝💝🙏🙏🙏

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před 2 lety

    zamnhe ybarek e/r ylbhen mshate ysethe

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እርጋታህ ደስ ይላል

    • @propheteyuelbadegtruelight3697
      @propheteyuelbadegtruelight3697  Před 2 lety

      የእግዚአብሔር በረከት በእርሶ ላይ ይሁን። በአገልግሎቱ ከተባረኩ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ተባረኩ።

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 Před 2 lety +26

    He took me back like 30 years when been a Christian was real. I’m surprised to see a singer like him in the house of the Lord this days stay blessed brother

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 lety

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 Před 2 lety

    Yisaki mibalu hulu zemarewochi demitachewi seyamire Berk belu

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +2

    God ፡ bless ፡ you ፡ ፡ God ፡ በዚሁ ፡ ቀጥል ፡ ጭፍራ እዳትጨፍር

  • @ararsoroba1586
    @ararsoroba1586 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በእንደዚህ በመንፈስ የምያመልኩትን ያብዛልን ። ተባረክ

  • @woldeyohannestemesgen5870

    ጌታ ይባርክህ።

  • @selamkebede8042
    @selamkebede8042 Před 2 lety

    ወደ መንፈስ ዓለም የምያስጓስ መዝሙር ነው ዘመኑ እንዴ እንደ ሰማይ ዘመን ይሁን

  • @ogesiko2561
    @ogesiko2561 Před 2 lety

    God bless Yishak.

  • @derejedemessie4427
    @derejedemessie4427 Před rokem

    Glory and Praise be to God. Hallellujah

  • @Temsalet
    @Temsalet Před 2 lety +4

    ይስሀቅዬ ወንድሜ ጌታ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

  • @mulatuyohanes7778
    @mulatuyohanes7778 Před 2 lety +1

    ክብር ለኢየሱስ ለስጦታው ባለቤት ይሁን ወድ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ባንተ በኩል እየሰራ ስላለው የጌታ መንፈስ ሀሌሉያ

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 Před 2 lety +1

    በጌታ ስም ተባረክልኝ ተለቄ ወንድሜ ይሴ የመመሰግንበት አንደበት አጠሁለት እግዚአብሔር ለዘላለም ከፍ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይበልልኝ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @eyesusyadinalbd1229
    @eyesusyadinalbd1229 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen God bless you 🙏 ❤ 🙌

  • @shibire7870
    @shibire7870 Před 2 lety

    Wowowo ameeeen ameeeeen ke nabsi yehon mazimur tebarkilin

  • @monaalemayhu621
    @monaalemayhu621 Před 2 lety +6

    ልብ የሚያረሰርስ ዝማሬ ተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @fevendegu3079
    @fevendegu3079 Před 2 lety +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክክ ይጨምርብክ አይወሰድብክ

  • @fannydastadasta6374
    @fannydastadasta6374 Před rokem

    Amen amen geta yesusi abizto yibarki

  • @natinaeldaniel6685
    @natinaeldaniel6685 Před 2 lety +2

    amen egizabiher yibarikih

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን እግዛቤር ይባርክህ ስዘምር ጌታ ይጠቀምብሃል ተባረክ❤

    • @propheteyuelbadegtruelight3697
      @propheteyuelbadegtruelight3697  Před 2 lety +1

      የእግዚአብሔር በረከት በእርሶ ላይ። በአገልግሎቱ ከተባረኩ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ተባረኩ።

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Před 2 lety

    Esey tebarek wondime teregagto yegetahin kibir sitazemir mayet liyu new. Yedemitseh kilatse liyu new. Keab yetesetehigne sitota akbireh yazew. Edmieh yirzem

  • @piab3998
    @piab3998 Před 2 lety

    Wow Blessing beweframu !!

  • @tedi3544
    @tedi3544 Před 2 lety +7

    ተባረኩ የእግዚአብሔር እጅ ያለበት ዝማሬ ነው I sense in my spirit

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 2 lety

    I love this mezmur

  • @yetsenajakob5167
    @yetsenajakob5167 Před 2 lety +1

    Yishak i love so Mache. God bless you !!!

  • @raheltilahun3035
    @raheltilahun3035 Před 2 lety +1

    ጌታ ዘመንክን ይባርክ እንዳንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን

  • @tigstukalsido3176
    @tigstukalsido3176 Před 2 lety

    geta zemenkn yibark tsegaw yibzalk endante yaluten geta yabzaln

  • @desalegnsiraj5362
    @desalegnsiraj5362 Před 2 lety

    Be bezu tebarek. tsega yebezalik. wusiten yasades mezemur geta be anite beku agignitognal. ABate Ewodikalewu.

  • @tsegayebekelemanagdew6759

    Dear Brother God Bless you ,Please keep up it !!!!!!!!!

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Před 2 lety

    Amen Amen Amen🙌🙌🙌🙌😘😘😘

  • @teshayenahom4445
    @teshayenahom4445 Před 2 lety +2

    ይስዬ ተባረክ በዝማሬው ተባርኪያለሑ

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 Před 2 lety +6

    ጊታሩን ብቻ ብሰማው 🥰🥰🥰 እና አንዱን መዝሙር ቢጨርሰው በተለይ የመጀመሪያውን 😭😭🥰

    • @david-xh8fl
      @david-xh8fl Před 2 lety +1

      መንፈስ ቅዱስ እንደሜመራዉ ነው ፡ እንጂ በሰው ሀሳብ አደለም። አይንህን ዝጋና አዳምጠው። ተባረክ

    • @hanadekita3538
      @hanadekita3538 Před 2 lety +1

      ልክነህ!

    • @wonduhaydiso5093
      @wonduhaydiso5093 Před 2 lety

      Me too

    • @mulugetaheyi5338
      @mulugetaheyi5338 Před 2 lety

      God bless you more

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety +3

    ዋውው አሜን እግዚአብሔር ይበርክህ ብርክ በል♥

  • @natiteklu4368
    @natiteklu4368 Před 2 lety

    yesakeye Geta yebarkehe betam eytebarekubet new kebrun yeredahe Geta yewsede

  • @WW-xk1qn
    @WW-xk1qn Před 2 lety

    I love you brother
    God bless you

  • @user-vd7ch6iz9j
    @user-vd7ch6iz9j Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏

  • @nardoshaile2461
    @nardoshaile2461 Před 2 lety +4

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @user-jw2xo1ob6z
    @user-jw2xo1ob6z Před 2 lety

    ተባረክ ከፍበል

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před rokem

    Amen amen amen halelueya Eilillllllllllllllll kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @alemat897
    @alemat897 Před 2 lety +1

    This guy creat life to any kind of worship song ...the grace is obvious

  • @teshalebogale2375
    @teshalebogale2375 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @raiyyoha6197
    @raiyyoha6197 Před 2 lety +1

    Geta zemenhn ybark betam ewedachuwalew geta zemenachun ybark❤❤💓💓💓💓

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 2 lety

    Elele Elele Elele halleluja

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእጥፍ ጸጋ ሙላት መቆምና መቀባት ይሁንላችሁ

  • @user-ut2vz2qe5z
    @user-ut2vz2qe5z Před 2 lety

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን