ማር የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ስትጥል ያገኘሐትን ማሬ ትላለህ TRC Church || Righteousness Tv || Prophetess Selam Mesele

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Peace like subscribe share may channal
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይሄንን ይጫኑ • Ethiopian christian /p...
    • Ethiopian christian /p...
    • Video
    • Video
    እኝን መልእክት ይስመሐ
    • Ethiopian Protestant s...
    • Ethiopian /christian /...
    • Ethiopian christian /P...
    • Video
    • Video
    / cmht40jdnac
    www.instagram....
    www.instagram....
    / muse.suifu
    / salam.msele
    • Video
    • Video

Komentáře • 13

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 Před 3 měsíci +1

    be tikikil yene wude tebareke iwodishalewu igziyabihere yibareke ati gedebi beyesusim amem amem amem begeta simi nabiyiti selam

  • @serkiyegeta1078
    @serkiyegeta1078 Před 2 měsíci +1

    ዘመንሽ ይባረክ ጸጋው ይብዛልሽ❤🙏🙏

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 3 měsíci

    wowowowoተሰምተው አይጠገቡም ትምህርቶችሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @gemedamekonnon8614
    @gemedamekonnon8614 Před 3 měsíci

    Amen Amen

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 3 měsíci

    Haleluya Amen

  • @hana-uk1hj
    @hana-uk1hj Před 2 měsíci

    Unetii nawuu😂😂🎉🎉🎉
    ❤❤tebarkii yesss beetikikillii

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 3 měsíci

    ነብይ እህት ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 měsíci

    Tebareki geta yebarks ❤

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 3 měsíci

    እኚኮ በምድር ላይ በግስቁልና ሂወት ተጨማልቀን እንደ ገናም በዝሙት ዎርሽፕ የዚህን አለም ገዥ ሰይጣንን አምልከን የእግዚአብሔር መንግስት ሃብት እንድናጣ ሰይጣን መንፈሳዊ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ሰርች አድርጎ የትውልድ ወጥመድ አድርጎብናል
    በተከፈተልን ልሳን ሁሉ እናቃቃውና እናነደዋለን በእኛ ላይ ድሩን አዳርቶ አድርቶ አይተበትበንም

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis Před 3 měsíci

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ::
    'ምሳሌ 23:23 - እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት፤- - - አንቺ ውስጥ ታላቅ እውነት አለ:: አስተምሮቶችሽ እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የሚያመጣ ነው:: ዘመንሽ ይለምልም::
    2ኛ ጢሞቴዎስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
    ⁴ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 3 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yessssssss

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 3 měsíci

    ብዙ ሰዎች ለምን ከወንድ አላየንሽም እንደሌላቹ ሴቶች ሰኞ ሌላ መክሰኞ ሌላ ያለ ወንድ እንዴት ብለው ይጠይቁኛል
    እግዚአብሔር የኔን ለኔ በራሱ ጊዜ እንጅ እኔ እዛም እዚህም እየተደፋው ሰይጣንን በስጋዬ እያመለኩ በአፌ እግዚአብሔር አልዋሽም
    እግዚአብሔር ስለኔ ያስባል እስከዛ በእግዚአብሔር ፊት ልኑር በቅድስና እንጅ የማንም ቆሻሻ ማጠራቀምያ ልሆን አልተፈጠርኩም ብዬ እመልስላቸዋለሁ
    ሰውን መደበቅ ይቻላል ከእግዚአብሔር አይን ወዴት ይሰወራል
    ስጋችን እግዚአብሔር የሚከብርበት እንጅ በቅዱስ ትዳር የሰይጣን ሁሉ መጨማለቂያ አይደለም !!

  • @EyobEyob-wo3zv
    @EyobEyob-wo3zv Před 3 měsíci

    አንቺ ማሬ መባል አግኝተሽ ነው።ማሬማ ብትባይ እራስሽን ትረሻለሽ😂😂😊😊