ዘመናዊ የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ 2015 | laundry and body soap machine price in Ethiopia|Gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ 2015 | laundry and body soap machine price in Ethiopia|Gebeya
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Komentáře • 135

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před rokem +7

    ዘመናዊ የእርሻ ትራክተር
    czcams.com/video/2yc42tRibjA/video.html

  • @hamersentube
    @hamersentube Před rokem +48

    ገዝተው ከተጠቀሙ ሰዎች አንደበት አስተያየት ብትጨምሩበት

    • @Kushasoap
      @Kushasoap Před rokem +3

      I think something wrong with it, the devil is in the detail.

  • @Ymercato
    @Ymercato Před rokem +20

    ሳምፕል እያመረተ አንድ ግዜ ቪዲዮ ቢሰራ ምርጥ ነበር:: በደረቁ መንገር መኪና አነዳድን በብላክቦርድ ማስረዳት ማለት ነው

    • @meremam877
      @meremam877 Před rokem

      ትክክል🎉

    • @Emiye20
      @Emiye20 Před 5 měsíci

      ለምሳሌ ለዚህና መሰል አስተያየቶች መልስ ብትሰጡ

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh Před rokem +11

    እናመሰግናለን ውድ ገበያ ሚድያዎች ይቅርታና የዘይት ማምረቻ ዝቅተኛ ዋጋ ነው የምትሉትን ብታቀርቡልን🎉🎉

  • @DagneGetnet-yp3dm
    @DagneGetnet-yp3dm Před 5 měsíci +2

    ዋው በጣም እናመስግናለን እውነት ትለያላችሁ

  • @halimettilahun3163
    @halimettilahun3163 Před 2 měsíci +1

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ በርቱ ግን በዚህ አመት ስንት እደገባ አደያዉ ያላችሁ ንገሩኝ

  • @emuseidtube9781
    @emuseidtube9781 Před rokem +2

    ጫላ በጣም ጠቃሚ መረጃነው እናመሰግናለን

  • @nusbamohammed2742
    @nusbamohammed2742 Před rokem +4

    ገቢ ወጪው ብትሰሩልን የንግድ ፈቃድ የብቃት ማረጋገጫ የመሳሰሉት ብትጠቅሱ ወደ ስራ ለሀመግባት ማሽኑ መግዛት ብቻ በቂ አይደለም

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 Před rokem +2

    በጣም ቆንጆ ነው በርታ

  • @abdrezakteyb1380
    @abdrezakteyb1380 Před 11 měsíci +2

    የመጥረጊያ እጀታ መስሪያ ማሽንና ስለቢዝነሱ ቪድዮ ስራልን ለሰራሀውና ለምትሰራው በጎ ተግባር እጅግ ነው ማመሰግንህ ኑርልን በርታ

  • @aswasw4203
    @aswasw4203 Před 7 měsíci +1

    እናመሰሰግናለን ወድማችን በርታ !!!
    በተልይም ማሽኑ እየሰራ እያንዳንዱ ብናይ በይበልጥ ግልፅ ይሆንልን ነበር ??

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem

    ጎበዝ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምታቀርብልን ወንድማችን እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +1

    ሰላምህ ይብዛ ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን

  • @user-iz4xd6zv6r
    @user-iz4xd6zv6r Před 6 měsíci

    ገብያ ሚድያ እንደ አንናተ አይነት ሚድያ ይብዛልን

  • @naolg1864
    @naolg1864 Před rokem +7

    የደንበኛ ምስክርነት ብትጨምሩ ውጤታማ ይሆን ነበር

  • @yohhanes
    @yohhanes Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ወደነዋል በርቱ❤

  • @abduhusyn6241
    @abduhusyn6241 Před rokem +3

    ጀግናዎች ክፉ ኣይንካቹህ

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 6 měsíci +1

    ይሄኛው ማሽን ግን ከልብስና ከገላ ሳሙና በተጨማሪ የአጃክስ ሳሙናም ያመርታል ማለት ነው? መቁረጫው ለአጃክስ መቁረጫም ያገለግላል የሚል ነገር በማብራሪያው ስላየሁ ነው። ማብራሪያ ብትሰጡኝ። በተረፈ ገበያ ሚዲያዎች እጅግ በጣም ልትመሰገኑ የሚገባችሁ ሚዲያዎች ናችሁ። ፕሮግርማችሁን ሌሊት ለ9 ሃያ አምስት ጉዳይ ድረስ ቁጭ ብየ እያየኋችሁ ነው።

  • @meremam877
    @meremam877 Před rokem +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሪፍ ነው

  • @wegenederiba6005
    @wegenederiba6005 Před rokem +1

    it needs mixer. How do you going to mix the noodle with other ingridients, if you want color.... noodle premix is must

  • @user-gt9fx4hg4l
    @user-gt9fx4hg4l Před rokem +1

    ማሻአላህበርቱአሪፍስራነው

  • @kassahun_gebe
    @kassahun_gebe Před 10 měsíci

    መጀመሪያ በጣም አድረገ አመሰግናለሁ ግን እባካችሁ ተጠቃሚ ሰዎች ጋር ሄዳችሁ ምስክርነት ብናይ ጥሩ ነው

  • @adamahmed459
    @adamahmed459 Před rokem +1

    chala እባክዎን ስልክ ቁጥርዎን ማግኘት እችላለሁ። ወደፊት መጀመር ስለምፈልገው ንግድ አንዳንድ መሠረታዊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ልጠይቅህ እፈልጋለሁ

  • @mimimiecha9869
    @mimimiecha9869 Před rokem +1

    tebareku enasginalen

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 5 měsíci +1

    የዚህን የሳሙና ማምረቻ ማሽን ወቅታዊ ዋጋ ማወቅ የምትፈልጉ 1 ሚሌየን ብር ገብቷል! ይሄን ለመግዛት ያሰብሽ የኔ ቢጤ ተስፋሽን ቁረጭ ተብለናል።

    • @Emiye20
      @Emiye20 Před 5 měsíci

      @habeshaforum ከ5 ቀን በፊት ነው የጠየኩት። ዋጋውን ሲነግሩኝ ቅስሜ ነው ስብር ያለው። የእውነት ይሄን ስራ ለመስራት በጣም ፈልጌ ገንዘብ ለመበደር ፕሮሰስ ላይ ነበርኩኝ። ነገር ግን ወቅታዊ ዋጋ ተስፋ አስቆራጭ ነው። መካከለኛ ገንዘብ ያለው ሰርቶ መለወጥ ወደማይቻልበት ደረጃ እየደረስን ነው። ያሳዝናል። 6 መቶ ሺ ብሬን ይዤ እየቆዘምኩ ነው።

  • @derejeyilma2395
    @derejeyilma2395 Před rokem

    In terms of input, output and profitability correlation

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 Před rokem

    ምርጥ ሰው ጫላዬ የህዝብ ልጂ

  • @MsraetNagshz-yq8qn
    @MsraetNagshz-yq8qn Před rokem +2

    አልገባኝም ግን የልብስም የገላም ነው ይሄ ወይስ የልብስ ብቻ አስረዱኝ?6.500 ብር

  • @user-mx9ie9gb9b
    @user-mx9ie9gb9b Před rokem +2

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KEFELEGNAKLILE
    @KEFELEGNAKLILE Před měsícem

    ግብአት እና የገበያ ትስስር ን በሚመለከት ይብራራ።

  • @HaftomGidey-tq6zr
    @HaftomGidey-tq6zr Před 4 měsíci

    ብጣም ጥሩ ስራ ነው ግን የሳሙና ኬሚካል ሀገር ወስጥ ይገኛል ወይ

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 Před 8 měsíci +1

    ጥሩ ነበሪ እስኪ ልመጣነዉ ስልክ ካነሱ

  • @user-bx2iy7gr6v
    @user-bx2iy7gr6v Před 11 měsíci

    Amazing idea

  • @samiramuhammad9511
    @samiramuhammad9511 Před rokem +1

    ህልሜን እንደት አወቃችሁ አረ ተባረኩልኝ

  • @kedirgashaw5673
    @kedirgashaw5673 Před 3 měsíci +1

    በቀን ምን ያህል ያመርታል

  • @rahelgidey-qz5oh
    @rahelgidey-qz5oh Před 6 měsíci

    ያሳሰበኝነገር ገበያውን እንዴትማግኘትይቻላል

  • @Girmafikiru
    @Girmafikiru Před 4 měsíci +1

    Gin samuna bamin bamin naw miseraw??

  • @treeartsteelfactorytree8644

    እየሰራ:የሚያሳይ:ቪድዬ:ቢኖር:ጥሩ ነበር

  • @FaTr-qf3yb
    @FaTr-qf3yb Před 5 měsíci

    ዋው ታመችቶኛል ግን ሥበልሽሥ ለምድሥ እሄውኖው

  • @abiy4081
    @abiy4081 Před rokem

    አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 7 měsíci

    ግን ማሽኑን እንግዛ ከዛስ ማቴሪያሉ የሳሙናዉ ተልተሎ ይገኛል እዴነዉ

  • @HawaDawud-ks8sf
    @HawaDawud-ks8sf Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤አሪፍነው

  • @bahrwaeshete403
    @bahrwaeshete403 Před 5 měsíci

    Cholk molder machine if you have information about

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 6 měsíci

    በዚህ ሰዓት ከ7 ወር በኋላ ዋጋው ስንት ነው መረጃው ካላችሁ አፕደት የሆነ ዋጋ ብትነግሩኝ። ለመግዛት ፈልጌ ነበር።

  • @Rozi199
    @Rozi199 Před rokem

    ሰላም ወንድሜ እንደት ነህ እስኪ
    የልጆች ማቆያ መስራት እፈልጋለሁ ልምዱ አለኝ
    እና በዝርዝር ከዋጋው ከቤት ኪራይ ጀምረህ ብታስረዳን እባክህ ወይም ስልክሕን ስጠኝ❤😊

    • @wondubeyene363
      @wondubeyene363 Před rokem

      Ere kebad tiyake nw...gn edh bitaregi arf nw yemiseru sewochn amajri enginbe akal Ena be slk

  • @AtinkutGeremew
    @AtinkutGeremew Před 3 měsíci +1

    ዋጋ ስንት ነው?

  • @GalanBaruk
    @GalanBaruk Před 7 měsíci

    Wan aja'iibatti machinii kana argachun fedha.garuu sammunan omishamu folii akkamii godhachu danda'a.akkasuma immo machinii kana qarshii meqan argachu nii danda'ama???

  • @user-df1jj2ke2t
    @user-df1jj2ke2t Před měsícem

    ስልካችሁን ብታስከምጡልን መግዛት ብንፈልግ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @yeyirgalem6295
    @yeyirgalem6295 Před rokem

    Yene teyake teleku wagachew sent new? mekniyatum ye gela samuna cut ayaregem yale yemeslegnal gelts biyaregew brand mesrya mnamn binegren gn its our dream thanks beteley weded bayel

  • @halimaha9666
    @halimaha9666 Před rokem +1

    ሠላም እዴት ናቹሁ በጣም አሪፍ ነዉ መማር እፈልጋለሁ 11:01

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 Před rokem

    በጄኔሬተርስ የመስራት አቅም አለው ዋይ

  • @MulukenYilak
    @MulukenYilak Před 11 měsíci

    Ene mesrat efelgalew kebet kiray mashnu kemikalu mn yahl yasjemregnal

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 Před rokem

    የአረፋ ማምረቻ ማሽን በኣንቴናዎች የተሠራው ላይ ብትሠሩልን???

  • @user-of8fn1qu1x
    @user-of8fn1qu1x Před rokem +1

    በስዓት ስንት ሳሙና ያመርታል

  • @toyba6187
    @toyba6187 Před rokem

    አንደኛ❤❤❤❤

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 Před rokem

    chalaye ስልካችሁን አስቀምጡልን 🙏🙏

  • @neimadendir4445
    @neimadendir4445 Před 3 měsíci +1

    Wagaw sint new?

  • @user-iz4xd6zv6r
    @user-iz4xd6zv6r Před 6 měsíci

    ልገዛው አስበያለው

  • @Ymercato
    @Ymercato Před rokem

    እንዲህ አይነት ቪዲዮ አምራቹን ከተጠቃሚው ጋር ማገናኘት እስከሆነ ድረስ ማርኬቲንግ ላይ ብታተኩሩ ይሻላል: የማሞቂያ ማሽኑ ቴምፕሬቸር ስንት ነው ከማለት ይልቅ ጫላ እንደጠየቀው ፓወር ኮንሰምፕሺኑን መጠየቅ ይሻላል::

  • @amenkal8562
    @amenkal8562 Před rokem +1

    የወንዶች ሳሎን ለመክፈት በዝርዝር አሳውቁኝ
    እባካችሁ ኢትዮ መግባት ፈራሁ ኑሮ ከባድ ነው እያሉኝ እስቲ ንገሩኝ

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p Před rokem +2

      ለምን ትፈሪያለሺ ኑሮ ዉድ ቢሆንስ እነሱ እየኖሩ አይደል አንች ከነሱ በምን ትለያለሺ ኑሮ ዉድነዉ ብለሺ አረብ አገር በስብሰሺ ልትቀራነዉ

    • @amenkal8562
      @amenkal8562 Před rokem

      @@user-yz7yq9ki5p የኔ ውድ እሺ

    • @wondubeyene363
      @wondubeyene363 Před rokem

      Ere atfri bedenb atigni kemisera sew eba demo miyseribet Hager yiwesnal eko miyasfelgewm bezaw ok yileyayal

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před 8 měsíci

    የቴሌግራም አድራሻ የታለ?

  • @mustefaabdi1306
    @mustefaabdi1306 Před 10 měsíci

    አድራሻ የት ነው? ባዝህ ስራ ለይ ትልቅ project አሌኝ! ስልክ...

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 10 měsíci

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @demelashgebre5679
    @demelashgebre5679 Před rokem

    I need the price of bronze stamper.

  • @SafiMuktar-xd4fj
    @SafiMuktar-xd4fj Před měsícem

    material yet Agengalow

  • @derejeyilma2395
    @derejeyilma2395 Před rokem

    How many kg produce per time

  • @TamratDejene-e9j
    @TamratDejene-e9j Před měsícem

    ብሩ ስንት ነው

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 Před 3 měsíci +1

    ስታስረዱን ግሊዘኛ አትጠቀሙብን

  • @GiftyRashid
    @GiftyRashid Před rokem

    Heddu galatoomi bilbila keetti bilbillan namni biraa kaase
    Me mashina boloketti omishuu san material isaa ka wal makuuf tajijiluu dabalate
    Odeefanno qubsaa akka mashina samuna kanatti vidio nuf dalagii gaarii yaadun ofumaaf heddu galatoomi

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe Před 7 měsíci

    Good❤❤❤❤

  • @user-ej3ke2hp8i
    @user-ej3ke2hp8i Před 2 měsíci +1

    🎉🎉❤

  • @feysu
    @feysu Před rokem

    ወንድም እባክህ መረጃ ልጠይቅህ ፈልጌ ነበር እና ስልክ ቁጥርህን ስጠኝ ቢዝነስ ላይ የተሻለ መረጃ ለማግኘት ነው

    • @user-jn6zg1jb5k
      @user-jn6zg1jb5k Před rokem

      video ላይ እኮ አለ ሁሌም ያሰቀምጣሉ ለምን ጨርሳችሁ አታዩም

    • @feysu
      @feysu Před rokem

      የሱ እኮ የለም ከስር የሚያስቀምጡት የሚያቀርቡት ድርጅት ስልክ ነው እኔ የፈለኩት የጫላ ነበር ምታቀው ከሆነ ንገረኝ

  • @demelashgebre5679
    @demelashgebre5679 Před rokem

    I need the bronze stamps price

  • @user-qw7ir8lv2v
    @user-qw7ir8lv2v Před 10 měsíci

    Snt birr nwe ye birru mexen ngren

  • @Jemaljaleta-yj7qo
    @Jemaljaleta-yj7qo Před 9 měsíci

    jabadha aniis Niibittadha Jia Muraasaan Booda

  • @ramemoabrah8791
    @ramemoabrah8791 Před rokem

    Horsisa loni egalu fadha ani suadi jaradha mee asara akka arkatan lonkana arkadha

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 5 měsíci +1

    ችግሩ ለኮሜንት መልስ አትሰጡም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 5 měsíci

      ምን ጠይቃችሁ ነው መልስ ያልተሰጣችሁ

  • @afandiamin1203
    @afandiamin1203 Před rokem

    How many birr

  • @user-uv9zd1dy9y
    @user-uv9zd1dy9y Před 4 měsíci +1

    ስልከቹን ለኩሊኝ

  • @user-ur9hf1gq5e
    @user-ur9hf1gq5e Před 6 měsíci

    እና በባንክ ታመቻቻላቹ እንጄ😊

  • @sharowabadiga2691
    @sharowabadiga2691 Před rokem

    Yes doro yelem ?

  • @meseretwerku6077
    @meseretwerku6077 Před 4 měsíci +1

    Wegawu senet new

  • @alazaraskalemariam6829
    @alazaraskalemariam6829 Před 8 měsíci

    ስንት ነው ?

  • @Marsiill
    @Marsiill Před 6 měsíci

    users
    evidence

  • @tube-jp9wb
    @tube-jp9wb Před rokem

    የት ናቸዉ

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 Před rokem

    ኣንቴናዎች ሥልክ አያነሡም

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma6052 Před 9 měsíci

    የማታነሱትን ስልክ ነው የምትለቁት ያሳዛናል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 9 měsíci

      ግድ የለም በስራ ሰዓት ይሞክሩ

  • @user-gu3qp5wu1w
    @user-gu3qp5wu1w Před 10 měsíci

    Ere slkach hun please

  • @sharowabadiga2691
    @sharowabadiga2691 Před rokem

    Yeti now botau ?

  • @user-ui6cv4vg5n
    @user-ui6cv4vg5n Před 9 měsíci

    👍

  • @aklilu
    @aklilu Před 10 měsíci

    እስከ 200000 ምን ማሽን ይቻላል

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 Před 10 měsíci

    ዋጋውስ

  • @ramemoabrah8791
    @ramemoabrah8791 Před rokem

    Cala dalaga gari hojacha jirta

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Před rokem

    ❤❤❤

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před 11 měsíci

    ስልክ ላኩልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 11 měsíci +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @dropl9beku455
    @dropl9beku455 Před 5 měsíci

    ዋጋውንም ጭምር

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe Před 7 měsíci

    Mm

  • @user-ue1mn9wr8q
    @user-ue1mn9wr8q Před 9 měsíci

    💯👍🙏🎉

  • @teketelanise9440
    @teketelanise9440 Před rokem

    Silakachun, efaligalow

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh Před rokem

    ማሰልጠኛ ቦታ የት ይገኛል

    • @wondubeyene363
      @wondubeyene363 Před rokem

      Geztesh litseri asbeshal ende

    • @ethioSelam-gr2nj
      @ethioSelam-gr2nj Před 11 měsíci

      አው

    • @gjk8731
      @gjk8731 Před 10 měsíci

      ​@@ethioSelam-gr2njዶንኪ ቱዩብ እሼቱ ፌስ ቡክ ላይ አለልሽ ማሰልጠን ከፈለግሽ ቁጥራቼዉ ሁሉም ነገር