''ተመስገን'' አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2020

Komentáře • 370

  • @zerufael2011
    @zerufael2011 Před 3 lety +21

    ሲከፋኝ እሮጫ እዚ መዝሙር ላይ ነው ምጣደው
    ተመስገን !

    • @peaceisalwaysgood450
      @peaceisalwaysgood450 Před 2 lety +2

      አላውቀውም ነበር ዛሬ ሰማውት በጣም ጎበዝ ዘማሪ ነው ተመስገን ፀጋውን ያብዛለት

  • @user-ob1uw2bs6d
    @user-ob1uw2bs6d Před 4 lety +29

    በመጀመርያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፃናህ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 Před 3 lety +19

    እግዚአብሔርን መዝሙሮችህን ስወዳቸው የማይወደድ መዝሙር የለም ግን ያንተ ይለያል በርታ ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያስማልን ♥♥♥♥

  • @sw5981
    @sw5981 Před 3 lety +11

    ተመስገንልኝ እላለሁ ጭቄን ላንተ ትቸ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ ያለተ ማን አል ክብር ሁሉ ለፈጥርታት ጌታ ወድሜ ሀዋዝ እንዴት መታደል እና መመርጥ ነው ያተስ ልዩ ነህ ፈጣሪ እዴሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ ዘማር መላክት ያሰማልን በእድሜ ፀጋውን ያብዛል ያተን መዝሙሮች በሰሜሁ ቁጥር ውስጤ በደስታ ይሞላል

  • @Adne_
    @Adne_ Před 4 lety +34

    አቤት መዝሙሮችህን ስወዳችው በተለይ ይሄን ስወደው ደጋግሜነው ያዳመጥኩት ጠጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐አሜን

  • @mahletmola2577
    @mahletmola2577 Před 2 měsíci

    ተመሰገን❤🙏 በጣም ደስ የሚል ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው በርታ ወድሜ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፀጋውን ታብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety +3

    በስደት ተፈተኩኝ ብየ ይክፋኝ ነበር ይህን መዝሙር ስሰማ ልዩ ብርታት ሰጠኝ የድግልጅ ሆይ ክብር ይገባሀን (አሜን3) ወድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ የምር በጣም ያፅናናን መዝሙርህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 7 měsíci

    በጣም የምወደዉ መዝሙር ነዉ ዝማር መላይክት ያሰማል
    ሰወች ቢገፉን ፈጣር ቀና ያደርገና ፈተና ቢበዛብ እግዚአብሔር ያሳልፈና!!!!
    ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @user-rc6nb7jz8q
    @user-rc6nb7jz8q Před 4 lety +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መዝሙሮችህን በሙሉ በጣም ነው የምወዳቸው ወንድም በርታ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከከንቱ ውዳሴ እም ብርሃን ትጠብቅህ!

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem

    ዘውትር ያለ ማቋረጥ ምሰማው መዝሙር ለእኔ ይህ መዝሙር ፀሎቴ ነው ❤ ቃላት የለኝም ሀዋዝ ወንድሜ የኔ ትሁት በፀጋ ላይ ፀጋ በክብር ላይ ክብር ይጨምርልህ የኔ ብርቱ ወንድም በምትዘምረው ያኑርህ ሁሌም እያመሰገንህ ያኑርህ🙏

    • @zemarihawaz1114
      @zemarihawaz1114  Před rokem

      አሜን አሜን አሜን❤ ክብር ይስጥልኝ

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4

    ተመስገን በለስ በጎ መራ
    ተመሥገን ሕይወቴንም ሠራ
    ባነሠብኝ በጎደለብኝ
    አላግረመርምም ተመሥገገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ተሥፍ እርሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን ፀጋውን ያብዛሊኝ አሜን !!! በእውነት ፈጣሪ ያበርታክ

  • @user-gg7ji6ls7l
    @user-gg7ji6ls7l Před rokem

    ፀጋውን ይጨምርልህ ተሠምቶ የማያሠለች አጀት አርስ መዝሙር ዝማሪ መላይክት ያሠማልን

  • @haiataisai5150
    @haiataisai5150 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በርታ ወንድም ቃል ህይወት የሰማልን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ መዝሙርችህ 👏💙💙

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም በአንደበቴ ዘወትር የእምዘምረው መዝሙርህ ደግነሽ የድሆች እና በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏👌

  • @user-qb8eh4bg1e
    @user-qb8eh4bg1e Před rokem +1

    ተመስገን ገታየ ሁሉም አንተ ታዉቃለህ

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před rokem

    ማነዉ እደኔ እየተመለሰ እየተቀለሰ እሚያዳምጥ ይን መዝሙር ✝️
    ተመስገን🤲 ያተ መዝሙሮች እኮ ልዩ ናቸዉ ።እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ከጤና ጋር ያድልልን ወድማችን

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před rokem

      ማርያምን እኔ አሁንም ከእንቅል ነቅቸ እያዳመጥሁ ነዉ

  • @user-yr8gw8hq4b
    @user-yr8gw8hq4b Před 4 měsíci

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💐💐💐

  • @user-pd4hv3wc3n
    @user-pd4hv3wc3n Před 4 lety +9

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬነው 🙏🙏🙏አላጉረመርምም ተመስገንልኝ 😭

    • @amenatareku7850
      @amenatareku7850 Před 3 lety

      Ameen ameen ameen zamer makktin yasamalin 💒💒💒✝️✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @amenatareku7850
      @amenatareku7850 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 3 lety +2

    በ እውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን 😭😭 በጭራሽ በጌታዬ አላጉረሠርምም ምክንያቱም " እግዛብሄር ቀን አለው " አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክትን ያሠማልን ወንድሜ !!!!!

    • @gennapalm1803
      @gennapalm1803 Před 2 lety

      አሜንንንንንንንንንን😭❤

  • @nekatibebtube
    @nekatibebtube Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተመስገንልኝ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @blrhanbaikalbakal5141
    @blrhanbaikalbakal5141 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲

  • @NancyAssaf-jc9no
    @NancyAssaf-jc9no Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታማስገኝ እግዚአብሔር እባርቅ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢አሜን አሜን

  • @AtsedeAtse-xu6px
    @AtsedeAtse-xu6px Před měsícem

    ፈጣሪ እሰከመጨረሻው ይባርክህ መላእክትን ያሰማልነሰ ወድሜ 🙏🙏🙏

  • @truneshasefa4367
    @truneshasefa4367 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @tigistmamo8665
    @tigistmamo8665 Před 9 měsíci

    አሜን ! አሜን ! አሜን !
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @genethana1145
    @genethana1145 Před rokem

    ዝሚሪ መለአክ ዪሰሚልን
    መዝሙሮተ ሁሉ የኒ ህይወት ነው

  • @mesimesi4226
    @mesimesi4226 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የእግዚአብሔር ቃል ጣፋጭ ነውውውውውውው በቤቱ ያፅናሕ

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ለወንድማችን በእውነት አጥንት ያለምልማል በበታዉ ያኑሩሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤ተመስገን ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤ወንድሜ

  • @user-jt4bf6lj2y
    @user-jt4bf6lj2y Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣረ ከቤቱ ያፀናሕ💟💟💞💞💞💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @minilikethio7891
    @minilikethio7891 Před 2 lety

    #አሜን🤲🤲🤲💚💛❤️💒✝❤️
    #አሜን🤲🤲🤲💚💛❤️💒✝❤️
    #አሜን🤲🤲🤲💚💛❤️💒✝❤️
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን😍😍😍

  • @asinatemokdad3597
    @asinatemokdad3597 Před 3 lety +3

    Temsegn temsegn temsgen blsebygomra algurmrimim 🙏🙏🙏tmsegnilign metsnagnaye kibrilign hawii

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před 8 měsíci

    እሜንአሜንአሜን እእእእእእእልልልልልልል ዘማሪመላክያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před měsícem

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን በርታልን

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluemebetbainesethiopia2129

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ፀጋ ብዙ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ🙏

  • @wubalembagaswe9419
    @wubalembagaswe9419 Před rokem

    በተ መዝሙር እዴት እደምጽናና እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ ውንድሜ❤❤❤

  • @user-ib8pw4ew4u
    @user-ib8pw4ew4u Před rokem

    እልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማች በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወደው ወድማች

  • @mahikedede6414
    @mahikedede6414 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏 ፀጋዉን ያብዛልክ ተባረክ👏👏👏💚💛❤

  • @mekdes3116
    @mekdes3116 Před 2 lety

    አሜን ፫ዝማሬ መላይክት ያሠማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @tgstft
    @tgstft Před 3 měsíci

    ተመሰግን ይሁን ለበጎ ነዉ 🙏🙏🙏🙏ተመሰገን ተመስገን 😢😢😢

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 Před 2 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @azmeraazmera-ei4fy
    @azmeraazmera-ei4fy Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-gw4it1gg6k
    @user-gw4it1gg6k Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ተመሰገን እላለሁ ጭንቄን ላተ ጥዬ

  • @user-mz6bf7hz2b
    @user-mz6bf7hz2b Před 2 lety

    ዝማረ መላአክት ያሰማለን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ💐💖

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 Před 10 měsíci

    እልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤

  • @dnglmariyamadey3895
    @dnglmariyamadey3895 Před rokem

    Amen Amen Amen zmare melakti yesmealna amlak xega yebzehalkum diyakon hawey

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před 3 lety

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bj4oo4sz2k
    @user-bj4oo4sz2k Před rokem

    ባነሠብኝ በጎደለብኝ አላጉረመርምም ተመሥገንልኝ🙏✝️

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 Před měsícem

    የተለየ ስጦታ ነው ያለህ ወንድሜ ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ. ሰብስክራይቭ እያረጋችው ውዶቼ ዝም ብላችሁ አትውጡ!

  • @biniyamabebayehubiniyamabe527

    amen amen amen kale hiywot be ewunt enku ye tewahido agelgaye neh tsegawun yabizalih be betu yatsinak 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před měsícem

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለ ሁሉም

  • @mahaalhammadi5464
    @mahaalhammadi5464 Před 2 lety

    Elllllll.elllllll.elllll እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስወድህ ወደረሪ የለኝም❤❤❤❤

  • @derbemetku4036
    @derbemetku4036 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN Abeta Getaye yhen mazmuru sewdow Egzbher yaglgelot Zamnhen YabzalnTamsgan🤲🤲🤲😭😭😭👏👏👏

  • @AlloDora-xu8on
    @AlloDora-xu8on Před 2 měsíci

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልኝ ወንድሜ ሀዋዝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @aasa96
    @aasa96 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጣና ይስጣቹ

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @belliloveyuol6870
    @belliloveyuol6870 Před 2 lety

    ⛪❤አሜን⛪ 💛 አሜን 💒💚አሜን⛪🙏🙏🙏🙏❤💛💚🙏

  • @konijyoutube3462
    @konijyoutube3462 Před 2 lety

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @kalabkalayu5652
    @kalabkalayu5652 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞💞💚💚💬

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety

    ወድማችን ዝማሬመለአክትን ያሰማልን (3)

  • @user-bn8nl8cv7b
    @user-bn8nl8cv7b Před 3 měsíci

    በቤቱ ያፅናህ ወድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jannathbdy6040
    @jannathbdy6040 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 Před 3 lety

    Amen amen amen
    zemareelaktn yasemaln 🙏👏👏👏👏👏👏 yagelglot zemnk yibarek wendmachen☝👏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @edmealemhabtamguadie2286
    @edmealemhabtamguadie2286 Před 8 měsíci

    እልልልልልልልልል ተመስገንልኝ የኔ ጌታ

  • @tigestbogale9553
    @tigestbogale9553 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መልእክት ያሰማልን

  • @user-zx2rx3ym9n
    @user-zx2rx3ym9n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌿🌺🌹💐🌿🌹🌺🌺💐🌻💐🌹🍀🌿🍃🙏🙏🙏🙏💞💞💞👏👏👏

  • @himahima2935
    @himahima2935 Před 3 lety

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-cb6no9vv2d
    @user-cb6no9vv2d Před 3 lety

    ሃዋዝ እንዴት እንድወድህ ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ

  • @ganimar753
    @ganimar753 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mekedifekir5017
    @mekedifekir5017 Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ 🥰🥰🥰

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 5 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @Titi-go1me
    @Titi-go1me Před rokem

    ይህን መዝሙር ሁሌ ብሰመው እማልጠግበው ነው ማሪያምን

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 3 lety

    አቤት መታደልነውኦረቶደክሰመሆን ሰለሆንኩምእግዚአብሔረሰሙይመሰገን አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክት ያሰማልን ድንግልማረያምቀሪ ዘመንክንትባረክልህ

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 Před 2 lety

    Zemare melaekt yasemalen wendmachin Hawaz mezmuroche menfesen yadsalu mngna metadel new🙏🤲❤⛪👏👏

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 18 dny

    ተመስገን! ❤❤❤

  • @studio1920
    @studio1920 Před rokem

    Temsgen beles bayegomera Amen Fetarey Temesgnlng Amen🙏 🙏 zemarew des sele 🙏

  • @sosiweledie6926
    @sosiweledie6926 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 Před 2 lety

    Amlake Temesgen Temesgen Temesgen geta Egziabher hoyi

  • @GenetLove
    @GenetLove Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🌹🌹🌹💐💐💐

  • @sunlight681
    @sunlight681 Před 2 lety +1

    ተመስገንልኝ አሜን(3) ዝማሬ መለአክት ያሠማልን 🙏🙏🙏መዝሙሮችህ መፅናኛየ ናቸው ማርያምን በርታልን ወንድማለምየ 🙏🙏🙏

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 Před 2 lety

    ዝማሬ መለአክት ያሰማል

  • @ahmeedali4161
    @ahmeedali4161 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወድማችን

  • @zhrhzh442
    @zhrhzh442 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h Před 2 lety

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🙏🙏🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal7089 Před 3 lety

    ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ

  • @pomeyadu9931
    @pomeyadu9931 Před 2 lety

    Dese setele. Betame dese yelale mezemureke fetare yabertake

  • @fuch9239
    @fuch9239 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @astersamany2754
    @astersamany2754 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen zemare melaektn yasemalgn

  • @shadobadha5086
    @shadobadha5086 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💖💖💝❤❤❤💞💖💞💖💞💖💖💞💖💞💖💞❤💞🇪🇹🇪🇹❤💝❤💝❤❤💝❤💖💝💖🙏💖🙏❤💝❤💝❤💞❤💞❤💞❤💞💖💞💖💞💖💞💖💞💞💖💖💒💒💒💒💒💒💒

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 Před 3 lety

    amen amen amen segawen yabizlhe wendem. 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @user-hq8vh7ku9b
    @user-hq8vh7ku9b Před rokem

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-hb4gz6cm5y
    @user-hb4gz6cm5y Před 3 dny

    ተመስገን❤❤❤