#አርፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 9

  • @HabtamHata
    @HabtamHata Před měsícem +1

    ሰ ሰላም እህቴ ሰላምሽንይብዛልኝ እኳንደህና መጣሽልኝ ዋውውው በጣም የሚያስቀና ብሉኝ ብሉኝ የሚያስብል አሰራርነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ባለሙያ

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke Před měsícem +1

    YENE WUDE BERCHILEN YENE MARA HAGERACHIN SELAM FEKER YADERGELEN❤❤❤

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies Před měsícem +1

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉዴ እንካን ደህና መጣሽ የዶሮ ጉበት በኛ ሀገር አልተለመደም እኔም እንደምበላ ያወኩት አረብ ሀገር ነው ግን በጣም ይጣፍጣል በርችልኝ አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በሌላ ቢድ እስከምንገናኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq Před měsícem +1

    ስላም ነዉ እንኳን ደና መጣሸ ዋዋዋዋው ባለሞያ ነሸ ያምራል አሰሬርሸ አሪፍ ነው በርቺልን

  • @WubeSisay-kb7gc
    @WubeSisay-kb7gc Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም ሳምሪየ እንኳን ደና መጣሽልኝ በርችልኝ ወደፊት የተሻለ እንደሚሆን አልጠራጠርም በርችልኝ እህታለም

  • @almaz1207
    @almaz1207 Před měsícem +1

    እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ ዋዉ በጣም አሪፍ ነው አሁንም በርችልኝ የኔውድ❤❤❤

  • @ABGe-sr8yk
    @ABGe-sr8yk Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረሰለም ብዘይዋዋዋዋዋ አረፈ የምግብ አሰረረ በጣም አረፈቆይተነበረ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ❤❤

  • @salamahkarkaba3475
    @salamahkarkaba3475 Před měsícem +1

    ሠላም ሠላም እስዉይት እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ አሠራር ነው የሠራሽዉ በርችልኝ ግን ቪዲዎሽን አታሳጥሪዉ ዉዴ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Před měsícem +1

    ውውውውው ውውውውው ሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን