ሥርዓተ ቅዳሴ - ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ቀደም ሲል በዜማ ብቻ የጫንኩትን ሥርዓተ ቅዳሴ ለጥናታችን ይበልጥ ጠቃሚ ይሆን ዘንድ ከንባቡ ጋር እንደገና ተጭኗል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ 14 ቅዳሴያት አሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የቅዱስ ጎርጎርዮስ ካልእ አንዱ ነው፡፡ በቀጣይ ቅዳሴ ዘዲዎስቆሮስ በከፊል ለመጫን እሞክራልሁ፡፡የቅዳሴ ክፍሎች ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም 1ኛ ፦ የመዘጋጃ ቅዳሴ፣ 2ኛ፦ የንባብ ቅዳሴ፣ 3ኛ፦ ፍሬ ቅዳሴ ናቸው። ሆኖም ዩቱብ ላይ ለመጫን እንዲያመች በአምስት ክፍል አቅርቤዋለሁ፡፡

Komentáře •