"የተለዬ ግብረ ኃይል አቋቁመናል! እርምጃ ይወሰዳል" ፋኖመተማ.!መራቤቴ.! ገነቴ.! ጉና.! የጨረቃ.!21 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2024
  • "የተለዬ ግብረ ኃይል አቋቁመናል! እርምጃ ይወሰዳል" ፋኖ/መተማ.!መራቤቴ.! ገነቴ.! ጉና.! የጨረቃ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

Komentáře • 216

  • @ሳዳም
    @ሳዳም Před 2 měsíci +18

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 Před 2 měsíci +4

    ሰላም በሌ እስካሁን ካዲስ አበባ ነበር የምከታተልህ አሁን ለአመት የስራ እረፍት ለማድረግ ወደ ደሴና ወልዲያ ሕጀ እዚህም ሁኘ እየተከታተልኩህ ሰለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል!! በርታ በሌ ፋኖ ያሸንፋል ግን መሪዎቹ ራሳቸውን ለስልጣን ከመስገብገብ መታቀብ አለባቸው!!

  • @BekaluGete
    @BekaluGete Před 2 měsíci +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f Před 2 měsíci +3

    በሌ ስለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን አማራፋኖ ያሸንፋል

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    ድል ለፋኖ 💪

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Před 2 měsíci +1

    Bravo Belete! Thank you so much for your excellent work.

  • @haileyesusalefe7183
    @haileyesusalefe7183 Před 2 měsíci +6

    በለጠ ካሣ በእውነት እይታህ መረጃ አሰባሰብህ እረጋታህ ይለያል። ለምሳሌ በዉቅታዊ የፋኖ አደረጃጀት በጣም ገራ ገብቶኝ፣ አሳዝኖኝም ጭምር የአንተን እይታ ስጠብቅ እጅግ ብስለት በተሞለበት እይታ ስታየው እኔንም አረጋጋህኝ።

    • @Ayeante
      @Ayeante Před 2 měsíci

      በሌ እንደ አንዳንድ የግል አጀንዳቸውን በውሰጣቸው ይዘው ከላይ ከላይ የሚያስመስሉ ደካሞች ሳይሆን ከልቡ እውነተኛ ታጋይ ጋዜጠኛ ነው።

  • @msaksa-ej2vu
    @msaksa-ej2vu Před 2 měsíci +3

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 Před 2 měsíci +2

    በልጤ እውነተኛ መረጃ ነው የምታቀለን ከልብ እናመሰግናለን በርታ🎉🎉🎉

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před 2 měsíci +6

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ

  • @MulualemAbeje-q3i
    @MulualemAbeje-q3i Před 2 měsíci +1

    ሰላም በለጠ እንኳን ደህና መጣህ በርታ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ❤

  • @FjggChhh
    @FjggChhh Před 2 měsíci +10

    እንኳን ደህና መጣህ በሌ❤❤

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi Před 2 měsíci +1

    ሀይይይይ

  • @ታመነ
    @ታመነ Před 2 měsíci +2

    መሌ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 Před 2 měsíci +2

    ድል ለፋኖ ምቀኞች ይዋርዳሉ በለጠ ካሳ ምንም ማይገዛህ ወንድማችን በርታልን🙏😍

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa Před 2 měsíci +1

    በርታ❤❤❤❤

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 Před 2 měsíci +1

    ጋዜጠኛ በለጠ በርታ መረጃዎችህን በየቀኑ ነው የምከታተለው ከአድሎአዊነት የፀዳ እና የምትሰጣቸው ሀሳቦች በጣም አሪፍ ናቸው ...አመሰግናለሁ

  • @HikmaAli-tt3vi
    @HikmaAli-tt3vi Před 2 měsíci

    ስለ ገነቴ አድ አላስካከልከው ጉዳይ አለ ወድሚ በለጠ ገነቴላይ የምግስት ሀይሎች ጉዳትሲደርስባቸው በንፁሀላይ ድብደባ አድርሰዋል በጣም ነው ነፁሀንን ጉዳያደረሱበት

  • @alamrewgashu2991
    @alamrewgashu2991 Před 2 měsíci +2

    ድል ለተገፋው ሀገር ለገነባው የ አማራ ህዝብ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Před 2 měsíci +3

    ድል ለጀግኖቻችን🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ወንድም እንኳን ደና መጣክ ድል ለጭቁኑ ሕዝባችን በሴራ ለሚጨፈጨፈዉ

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh Před 2 měsíci

    አማራ ታግሶ ታግሶ ከተነሳ ምድር አይታው የማታውቅ ምድር አቀጥቅጥ ምት ይምታመል ታዲወስ ታንቱ ስለ አማራ ከተናገራቸው ንግግሮች አዱ መልክዕት ነው !! ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!

  • @lofysis
    @lofysis Před 2 měsíci +3

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @BehailuTerefe
    @BehailuTerefe Před 2 měsíci

  • @shumetgetnet8856
    @shumetgetnet8856 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ሰው ነህ።በርታ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ድል ለጀግኖቹ💚💛❤💪

  • @mandefrofikir614
    @mandefrofikir614 Před 2 měsíci +1

    በርታ ድምጻችን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ 🎉🎉

  • @lofysis
    @lofysis Před 2 měsíci +1

    ❤❤እዉነት ያሸንፋል።

  • @ymamshimelash1748
    @ymamshimelash1748 Před 2 měsíci +5

    ዲልልል ለፍኖኖኖ ካሁን ብሆላ ኢትዮ እያለ አማራ አይገደልም መጀመሪያ አማራ ሁነን ነፃነታችነን እናውጂ እና ከዛ ሌላው

  • @حسنا-ص1س
    @حسنا-ص1س Před 2 měsíci +1

    ከስአት ቡኋላ ለመከታተል ገብቸ ባይህ የለህም
    ድል ላማራ ፋኖ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 měsíci

    ለጀግናአማራ❤❤❤

  • @getanehmelese9821
    @getanehmelese9821 Před 2 měsíci +2

    ኑርልን በላያ እንወድህ አለን።

  • @ermiasdemeke3646
    @ermiasdemeke3646 Před 2 měsíci +1

    በርታ መረጃ የአንተ ብቻ ነዉ ትክክል

  • @sunchzeabebaw2253
    @sunchzeabebaw2253 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣክ በሌ ስቀጥል ስለ ፋኖ አንድነት እንዴት ነው

  • @SaleMuche-tb9dc
    @SaleMuche-tb9dc Před 2 měsíci +3

    ሠላም በለጠ እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤

  • @AmdieHilmichael
    @AmdieHilmichael Před 2 měsíci +1

    ጀግናችን፣በርታልን፣

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před 2 měsíci

    በርታ ወንድም አለም!! እንበርታ!!

  • @MelkamuMekuriaw
    @MelkamuMekuriaw Před 2 měsíci +1

    በለጠ ስለመረጃ ጥራት እጅግ በጣም በርታ

  • @MihretMIhri
    @MihretMIhri Před 2 měsíci +1

    በርታ አንተ አሁንም ትናንትም ያው ነህ ጀግናዬ ነህ ለእኔ

  • @funandjoywithad5700
    @funandjoywithad5700 Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Před 2 měsíci +2

    ሰላም በሌ!🙏🙏🙏"አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ"እንድሉ የድሪቶውን እስክንድር ነጋ የፖለቲካ ቁማር ደፍራችሁ በማውገዝ ለአማራ ህዝብ ያላችሁን ወገንተኝነት ባለማሳየታችሁ ትዝብት ውስጥ ገብታችኋል፤ልክ እንደ ዘመዴ ነጭ ነጯን ዘግቡ፤ለዘመዴ ሰላምቲቸዬን አድርሱልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሁሌም አማራዬ!❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ!!!💪💪💪💪💪

    • @debelasefere
      @debelasefere Před 2 měsíci

      FANO chigrachewun tesmamtew tenegagrew yifetalu media lay magagal ayasfelgim. Antem Amhara kehonk neger mamelales yikrbih new woys ende Zemede kotu galla neh ?

    • @BekeleDode
      @BekeleDode Před 2 měsíci +1

      አንተ የእውነት አማራ ከሆንክ የአንተን ቁስል የሚሰማው አማራው እስክንድር ነውወይስ ኦሮሞው ዘመድኩን?

  • @HikmaAli-tt3vi
    @HikmaAli-tt3vi Před 2 měsíci

    ሰላም

  • @abiotyinager635
    @abiotyinager635 Před 2 měsíci

    የመረጃ አቀራረብህ እጅግ እጅግ አሰልቺ ነው ማሻሻያ አድርግ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 měsíci

    ድልለፋኖ❤❤❤❤

  • @BinuAbuye
    @BinuAbuye Před 2 měsíci +5

    ስትጠፋ አስታዉቀን በልጤ, ብዙ ሰወች ምን ሆኖ ነዉ እያሉ ተጨንቀዋል

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 Před 2 měsíci +2

    በለጠ በርታ። የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ፣ አንደሚባለው ስልጣን በአቋራጭ የሚፈልጉ የውጭ ምቾቶኞች የልብ ካውያ ሆነውብን ሠነበቱብን ። አቶ እስክንድር የአለም ብርሀንን ሀይማኖት በማራመድ ህዝብ አስጨፈጨፈ ደብረ ኤልያስ ስላሴ ገዳም ላይ ይህን ድርጊቱን አዝነን አልፈነው ነበር አሁን ደም የለመደን ተሎ ማስቆም አልቻልንም ፋኖ ካላስቆመውበቀር ።

  • @negadejen5498
    @negadejen5498 Před 2 měsíci +2

    ድል ለፍኖ

  • @ZenaAdmasu
    @ZenaAdmasu Před 2 měsíci

    The most humble, genius and genuine journalist! Your best friend Belay manaye too!

  • @lulielemma1613
    @lulielemma1613 Před 2 měsíci

    Bele,I was at the countryside for more than a week,and u dont know much I miss ur information.

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Před 2 měsíci

    Eske meskerem ethio news 100K enasigebawu

  • @hatersataamare4412
    @hatersataamare4412 Před 2 měsíci

    እንዃን ሰላም መጣህ

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 2 měsíci

    Berta go on!

  • @wanaowdavid4932
    @wanaowdavid4932 Před 2 měsíci +1

    ድል ለፉኖ

  • @yonasworkneh
    @yonasworkneh Před 2 měsíci +1

    Nice go on bro we are with you

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 2 měsíci

    ሰላም በሌ እንኳን ደህና መጣህ በርታ ወንድማችን

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před 2 měsíci +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @Jhoni-n7m
    @Jhoni-n7m Před 2 měsíci +2

    በለጠ እኔ በበኩሌ በጣም የሰለቸኝና የሚበሳጨኝ ነገር ሁል ጊዜ ሰለወልቃይትና ሰለራያ እንዲሆነ እንዲህ ሆነ የሚል ዘገባ ነዉ ለምን ህዝቡ ከሚሰደድና ከሚገደል ሴት የለ ወንድ የለ ወጣት ሽማግሌ አንድ ሆኖ በመነሳት በቆራጥነት ታግሎ ማንነቱንና ርስቱን አያስመልስም አሁንስ የሰለቸን ማለቃቀስና ማላዘን ነዉ ህዋት ራያንና ማይጠብሬን የሚለቀዉ በሰላማዊ ሰልፍ ሳይሆን ነፍጥህን አንስተህ በመዋጋት ብቻ ነዉ ከዚያ ዉጭ ምንም መፍትሔ የለህም ለየትኛዉ እዉነተኛ የሀገር መሪና ህግ አስከባሪ ነዉ በሰላማዊ ሰልፍ ማንነታችን ይከበርልን ብለህ የምትሰለፈዉ? ሰላማዊ ሰልፍ የሚወጣዉ እኮ ህግ አክባሪና ህግ አስከባሪ መንግስት ሲኖር ብቻ ነዉ አሁን ዝም ብለህ መታገል ብቻ ነዉ የሚያዋጣህ ካለበለዚያ ህዋትና ብልፅግና በእየ ተራ እየተፈራረቀ ይጨርስሃል ዝም ብለህ በሰላማዊ ሰልፍ አታላዝን በቆራጥነት ታገል ከዚያ ዉጭ በዚህሰዓት ሌላ አማራጭ የለህም ከዚህ ዉጭ ያለህ እድል ዝም ብሎ መገደል መታሰር መሰደድ ብቻ ነዉ በለጠ ካሳ ለሚዛናዊ ዘገባህ እናመሰግናለን በርታ ድል ለእዉነተኛ ትግል እየተዋደቁ ላሉ ፋኖዎች።

    • @BasicItTraining
      @BasicItTraining Před 2 měsíci

      ታዲያ ለምን የጎጃም ሰው ሴቱም ወንዱም ሆ ብሎ ተነስቶ መከላከያን አያስወጣውም? የከበሮውን ተረት አስታወስከኝ

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Před 2 měsíci

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @moreethiopian898
    @moreethiopian898 Před 2 měsíci

    የአማራ ፋኖ በጎንደር የተምታታ አጀንዳ እያስተላለፈ ነዉ ! እንዳልከዉ በደንብ ገምግሞ አንድ ውሳኔ ይዞ ቢመጣ ይሻላል ! በተረፈ ከትይዩ የጎንደር እዝ ጋር ተቀራርቦ መስራት ላይ እና ቀጠናዉይ አንድነትን አጠናክረዉ ቢወጡ ባይ ነይ

  • @KassaTiruneh
    @KassaTiruneh Před 2 měsíci

    ልጀበርታ

  • @BirkuZafie
    @BirkuZafie Před 2 měsíci

    እንዴት ሰነበትክ በለጠ

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx Před 2 měsíci

    የኔታ ቲዮብ ስለ ራያ እየተስተካከለ እንደሆነ ገልፀዋል

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 Před 2 měsíci +2

    ሠላም ለአንተ በለጠ

  • @TesfahunHaile-sy1ik
    @TesfahunHaile-sy1ik Před 2 měsíci

    በሰቆጣ በላሊበላ የካባቢ የሚቀሳቀዉ ፋኖ የሚዲያ ሽፋን እያገኘ አአይደለም የሚዲያ ሽፋን ቢደረግለት ጥሩ ነዉ

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን በለጠ
    ግን ይኽን ተማሪ ደፋሪ ሕዝብ ዘራፊና ገዳይ ታሪክና ቅርስ አውዳሚ ቡድን መንግስትና የመንግስት ኃይሎች እያሉ መጥራት አይከብድም ወይ? በስሙ ጥራው በኦፒዲኦ/ብልጽግና የሚመራ ፋሽስት አገዛዝ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 měsíci +2

    አገራችን. ኢትዮጵያ. ወደ. ድንጋይ. ዘመነስርአት. መግባቷ. ትልቅ. አመላካች. ነዉ
    የአገዛዙ. ተላላኪ. ታጣቂ. ሀይሎች. ሰዉ በላ ተኩላዎች. ተፈታኝ. ተማሪዎች. ለምን. ሳንገላቸዉና. ሴት. ተማሪዎች. ሳንደፍራቸዉ. ለምን. አስመለጣችሁን. የቁጭት. ቁጣ. ??
    ሹፌሮች. ማሰር. የትኛዉ. በሰሩት. ወንጀል. ነዉ. ያሰሯቸዉ. ? ንጹሀንን. ጎትቶ. ከቤቱ. አዉጥቶ. መግደልና. ማሰር. ከድንጋይ
    ስርአተመንግስት. ዉጪ. ምን. ስም. ልንሰጠዉ. ይቻለን. ? እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
    ጩኸታችንን. የልባችንን. እዝነት. ትሰማን. ዘንድ. እንማለድሀለን. ተገደሉ. ተገደሉ
    ተገደሉ. ተገደሉ. ስለምን. ይገደሉ. ?????
    የሰዉልጅ. ከአይጥ. ነብስ. አልፍም. ከክረምት. አረም. የረከሰበት. ዘመን.
    አቤቲ. በምድር. ዳኛ. የለምና. የሰማይና. የምድር. ዳኛ. ሆይ. ፍረድኽን. ያሻናል. እኛን. ለማየት. ለመዳኝ. ፍጠን. ተመልከተን

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 Před 2 měsíci +2

    በለጠ እንደምነህ ለበላይ ማናዬ እንኳን ደስ አለህ መልዕክቴ ይድረስልኝ

  • @AbeebaDubai
    @AbeebaDubai Před 2 měsíci

    ሰላም ❤❤🎉🎉

  • @aleshingtube4090
    @aleshingtube4090 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lofysis
    @lofysis Před 2 měsíci

    ❤❤በርታ

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ Před 2 měsíci

    Welcome Belete.......

  • @TeshomeGetahun-g5h
    @TeshomeGetahun-g5h Před 2 měsíci

    Belete, thanks you,are,wise, politicians

  • @Weleta-g9x
    @Weleta-g9x Před 2 měsíci

    Dil le fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre7585 Před 2 měsíci

    ሰላም ሰላም

  • @elsabethe
    @elsabethe Před 2 měsíci

    God help Fano

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 2 měsíci

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @mohamedahmed2171
    @mohamedahmed2171 Před 2 měsíci +2

    ሰላም በለጠ በርታ

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 Před 2 měsíci

    Victory for the people of amhara!!

  • @Abrilo27-s27
    @Abrilo27-s27 Před 2 měsíci

    Bertaaaaaa🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 Před 2 měsíci +1

    በለጠ አስፈላጊ ያልሆኑ መረጃዎችን ጭምር ነዉ ሀላፊነት በጎደለዉ ሁኔታ የምታሰራጨዉ።

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie Před 2 měsíci

      ምኑ ላይ ነው ስህተት የተፈጠረው

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse9588 Před 2 měsíci

    አኔ የምለው ቆይ እራሱ አንደ ነገር ሳያደርግ አስተዳደሩን አፍርሶ መከላከያ እንደዚህ አደረገኝ እህዋት አንደዚህ አደረገኝ ። እያሉ ማልቀስ።ምንደነው እራሱ አይደልንዴ የራያአላማጣ እና አካባቢውን አፍሶ የወጣው ምንም ሳየል በስንት መሰዋትነት የተገኘውን እሄማለት ምንማለትነው? ባጭሩ አሰተዳደሩና የአካባቢው ማሀበረስብ እራሱን ማሰከበር ነበርበት። ምኖንደነው ሰዶማሳደ ድ ሳይሆንነውንጂ እራሰን መጠበቅ።ሰነፍ እረኛ አለ ያገሬሰው።

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet Před 2 měsíci

    የጎንደርን ለምን መዘገብ አትፈልጉም የሁሉም ሰዉ ጥያቄ ነዉ በርግጥ እነሱ በሰራ እንጂ በወሬ አያምኑም ታሪክ ሰሪ ባለታሪክ ላይጨርሱም የማይጀምሩ ናቸዉ የጀመሩትም የሚሞቱትም እነሱ ናቼዉ

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 Před 2 měsíci +1

    በለጠ እስኪ የዶ/ር ሲሳይ መንግስቴን መልክት አዳምጠው

  • @QkoQpo
    @QkoQpo Před 2 měsíci

    ፍትህ ለራያ ህዝብ

  • @lofysis
    @lofysis Před 2 měsíci

    ፋኖ አጣድፋቸዉ ክረምቱን ጊዜ አትስጧቸዉ ጌታ ከፊታቹ ይቅደም

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 2 měsíci

    💪💪💪FANO, Fano , Fano

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před 2 měsíci

    ሠላም በለጠ የአንተ መረጃ ቢያሥደሥተንም አንዳንድ መረጄ ሠጭዎችለምሣሌ የ360እነ ሀብታሙ የፍኖን መሪ መረጣ በተመለከተ ደግፈውዜና በመሥጠታቸው አዝነናል የምጣዱ ካለ የእንቅቡ ተንጣጣ ነው እና በግንባር የፍኖ መሪዎች ምርጫው የእሥክድር መመረጥን በተመለከተ ብዙ የፍኖ ሀይሎች እየተቃዎሙ በመሆኑ ለምን የብአዴንን የአገዛዙን አሠራር እየሠሩ መሆኑ አዝነናል

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Před 2 měsíci

    ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ!
    በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም።
    በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ሐቅ ነዉ።
    ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ከአጋሚዶ ወያኔ ትግሬ ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ። የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በመራዊና አካባቢዉ በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል፣ሃብት ንብረት ተዘርፏል፣ ወድሟል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁንም እንጃ ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። በዚያም ለብዙ ወራት ቆይቷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሎ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላከያ ጋራ የፋኖ ትግል የጀመረዉ።
    በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበባን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ ለመከላከል የባልደረስ ፓሪቲን መሥርቶ ተንቀሳቅሷል። ያማራዉ ሕዝብ በያለብት ይልቁንም በወለጋ፣ በመተከል በምዕራብና ደቡብ ሸዋ፣ በአሩሲ በባሌ ወዘተረፈ እየደረሰ ያለዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ተማጽኖ አቅርቧል። በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ምክንያት ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። በጎጃም ባሕር ዳር ያሉት የብአዴን ብልፅግና የጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ አቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ወጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከነአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት።
    ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ እነ አቢይ አሕመድ አዉጀዋል። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማርተዋል። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር /ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። በመሆኑም
    "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ባራቱም ክፍለ ሀገራት ተቀጣጠለ። በዚህም የፋኖ ወደርየለሽ ተጋድሎ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ ዛሬም እየተመቱም ነዉ። የምስለኔዉ ብአዴን ያስተደደር መዋቅር ተንኮታኮተ። የባንቱስታን አፓርታይድ ያማራ ክልል ተብዬዉ ሰማኒያ በመቶ በፋኖ ሥር ገብቷል። የመጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉያኑ የእነ አቢይ አሕመድ መከላከያ ስንቅና ትጥቁን ባማራዉ ጦርኛ ፋና ተነጥቆ ተደመሰሷል፣ በገፍም እየተማረከ ነዉ። የኦነጋዉያን ጋሎቹ እነሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጀለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ አዳነች አበቤ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ፋኖ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ ይግባል በሚል ስጋት የኦሮሙማ ፋሽስት ጉጀሌዎች መንበጫበጭ ጀምረዋል። ስለሆነም ነዉ ያማራዉን ተወላጅ ባዲስ አበባ እየለዩ በገፍ ማፈን፣ ማሰርና መግደል እያደረጉ ያሉት።
    ዐማራ ሕዝብ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪ ሠፋሪን ሁሉ ወደ መጡበት ያባርራል። ጨፍጫፊዎችንና አፈናቃዮችን፣ የሰብባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ወንጅለኞችን ሁሉ ለፍርድ ያቀርባል። ከዘመነ ደርግ 1967ዓ.ም ያለአግባብ የተወረሰ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ የግል ሃብት ፣ ንብረት፣ ፋብሪካ፣ ርስት፣ የከተማ ቦታ የማምረቻና የንግድ ተቁዋማት ሁሉም ለባለቤቱ ይመለሳሉ። የመንግሥት ተብዬ ካድሬ ጭሰኝነት ይዞታና የጎሣዊ የመሬት ባለቤትነት ሥርዓት ይወግዳል። የሕግ የበላይነት ይረጋገጣል። ፋኖ ያሸንፋል!!!!

  • @moreethiopian898
    @moreethiopian898 Před 2 měsíci

    በላጤ በፋኖ አንድነት ላይ ተከታታይ ስራወቸን ብትሰራ !! እና ጫና ብትፈጥር

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Před 2 měsíci

    የጠፍተህነበር አሣሥበኽኝ ጓዱ

  • @GhionMedia-vb5de
    @GhionMedia-vb5de Před 2 měsíci

    ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤🎉🎉🎉
    ሞት ለሚኒሻ
    ሽንፈት ብቻ ለመኩ

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين Před 2 měsíci

    በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 Před 2 měsíci

    እባክህን ፋኖዎቺ አንድ እንዲሆኑ በርታ አለበለዚያ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም 9:48

  • @eskinderkebede9384
    @eskinderkebede9384 Před 2 měsíci

    U are the one

  • @kidusesubalew
    @kidusesubalew Před 2 měsíci

    የፍኖ መሪዎች ግን የፍኖ ስም እያጠፉት ነው፡፡

  • @asmamawyideg5344
    @asmamawyideg5344 Před 2 měsíci

    እውነት ስለምትናገር ነው በጉጉት የምንጠብቅህ

  • @fasikadamte2574
    @fasikadamte2574 Před 2 měsíci

    We need clarity in goal. We need unity behind our main goal, no unity of people with conflicting goals. Oromo & Tigre ብሄረተኝነት ይኖራል, ይቀጥላል:: የአማራ ብሄረተኝነት መኮላሸት የለበትም:: ጤነኛ ፖለቲካ ከፈለግን, we need to have political players with balanced powers. የአማራ ድካም ነው ይህ ሁሉ የአማራ ጭፍጨፈ.

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 Před 2 měsíci

    ልዩነት የምትፈጥሩት ለምንድነው የአማራ ህዝብ ልቡን ሰበራቹሁት