የሸጋ ዝናቤና የእሙየ ምላሽ ጭፈራ !!!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 202

  • @hewotrayatube6928
    @hewotrayatube6928 Před 2 lety +7

    እንደው ቀሚሱ እንዴት እንደናፈቀኝ ከዚህ ህዝብ እንኩዋን ተወለድኩ ስታምሩኝ

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Před 3 lety +17

    የኔ ልዩወች ደስታወቸ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ዉድ ቤተሰቦቸ አብሪያችሁ ብሆን ደስ ባለኝ ነበር ብቻ ለበጎ ነዉ ባርችየ እሙየ እንኳን ደስ አላችሁ እድሁም እናትና አባቴ እህት ወንድሞቸ እንኳን ደስ አላችሁ 😘😘😘

    • @tube4318
      @tube4318 Před 3 lety +2

      መቅድየ እንኳን ደስ አለሽ ደግሰሽ ሳጠሪኝ እዚሁ ሀሀ ያችን ያብላኝ ደሞ ወድም እንኳን ደስ አለህ

  • @tadllamolla4981
    @tadllamolla4981 Před 3 lety +33

    ዉይ እኔማ ሲሞሸሩ ሳይ መሞሸር ያምረኛል ልጅ ሳይ ልጅ መዉለድ ያምረኛል ሲፋቱ ሳይ ብቸኝነቴን እወደዋለሁ😀 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 3 lety +1

    ሁል ጊዜ ደስታችሁን ያሳየኝ ያሰማኝ እህት ወንድሞቸ የአብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ አማራን የሚወጋ የአማራን ሰላም የሚነሳ እግዚያብሄር ይፍረድበት።

    • @hayatetobhiya6802
      @hayatetobhiya6802 Před 2 lety +2

      አሚንን አላሁም አሚን ያረብ የአማራን ጥላት ከምድር ገጽ ያጥፋልን እኛ እድህነው እጅ ምን ተኮል አለን

  • @mahletsisay6730
    @mahletsisay6730 Před 3 lety +1

    መልካም ጋብቻ የዝናቤ በላይ ልጅ ነዉ ካልተሳሳትኩኝ የእኔ ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃዉ

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f Před 3 lety +6

    ራያ ወሎ አምሐራ ውብ ባህል ስታምሩ ❤❤❤

  • @hiwetg.michael142
    @hiwetg.michael142 Před 3 lety +3

    ያለም ያርግላችሁ በጣም ያምራል ያገሬልጅች የኔም ልጁ በቅርብ ነው ያገባችው ስደት ከባድ ነው ሳልድራት ቀርሁ ሲሪቃ። ነበር

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj Před 3 lety +10

    አረዘንድሮ ሰርግበጣምነዉ ያለዉ በተለይ ወሎ አገራችንንሰላምያድርግልን ፈጣሪ በሰዉ ሀገርያለነዉም ወደሀገራችን ገብተን ሽርብትን እንድንል ፈጣሪ ይርዳን

  • @user-be4wh8fw4y
    @user-be4wh8fw4y Před 3 lety

    ወይ የሰዉሀገር እናቱን አቦ የሰዉሀገር እራያ ናፈቀኝ ቆቦ ናፈቀኝ ዞብል ናፈቀኝ ይብላኝልህ የሰዉሀገር

  • @amarechmekuriaw9233
    @amarechmekuriaw9233 Před 2 lety +1

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላቹህ

  • @154messi
    @154messi Před 3 lety +46

    ድሮ እጃችን እስከ ሚቆስል እናጨበጭብ ነበር ። የሚዘፍኑትም ሁለት ሁለት ነው. አሁን ግን ቴክኖሎጂ ይህን ቅንብር ይዞ መጣ ሁሉም በጅምላ ዘፈነ. እጅም አረፈ።

    • @154messi
      @154messi Před 3 lety

      @@fafi6898 ነይ አብረን እንዝፈን

    • @user-ib2ng1ph7y
      @user-ib2ng1ph7y Před 3 lety

      ትክክል
      ሀሀሀሀ

    • @taralema6070
      @taralema6070 Před 3 lety

      ትክክል እኔ አጄ እኪላጥ ነበር የማጨበጭበው

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 3 lety

      እውነት ነው ሁሉም የራሱን ይውልጣል ወኔ ያለበት

    • @Mohamad-rz5zw
      @Mohamad-rz5zw Před 3 lety

      ወይኔ ትዝታ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +2

    ውይይይይ ያገሬ ልጆች ስወዳቹ ባላቀውም ልቤ ሁሌም እዛነው

  • @mmn1491
    @mmn1491 Před 3 lety +16

    እኔ ወሎ ባቲ ነኝ እራያወች ስወዳችው

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před 3 lety +7

    አሪፍ መልስ ነው የልጅ ልጅ የሚያወበት የሁን ሰብ ላይክ ሼር አትርሺ አድስ ነኝ ማር በርቺ

  • @lubie31
    @lubie31 Před 3 lety +1

    Raya 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌷🌷🌷🌷

  • @saidmohmmad1468
    @saidmohmmad1468 Před 2 lety

    የኔ ልዩ ወንድም እንኳንም ለዚህ ደስታ አበቃህ ትዳርህ አላህ ይባርክልህ

  • @sameerasameera5904
    @sameerasameera5904 Před 3 lety +5

    ልዩ ስታምሩ ሸጋ ዝናብ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 Před 3 lety +3

    ባህላችሁን አክባርዎች ደስ ስትሉ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 Před 3 lety +3

    ማሻላህ ወሎየ ባልሆን ያመኛል

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Před 3 lety +2

    ይህ ቀን ለኔ ልዩ ነዉ ከድርየ መዉደዴ እናመሰግናለን የኔ ትልቅ💔💘

  • @susutube360
    @susutube360 Před 3 lety +2

    እህህ ምናለ ባታባቡን😩🥰ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 😜

  • @user-yq1pi6wu5h
    @user-yq1pi6wu5h Před 2 lety +1

    ወይኔ ስወዳችሁ እራያወች 😘😘💞💞💝💝

  • @user-ht6hf2go8y
    @user-ht6hf2go8y Před 3 lety +2

    ወንድም አለሜ መልካም ጋብቻ

  • @user-vb7jn1wq1l
    @user-vb7jn1wq1l Před 3 lety +1

    ሁሉ እስክስ ባይ ወይ ጉድ ድሮ በጭብጨባ ነበር አሁን የለም ጭብጨባ ወይ ዘመን ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ

  • @user-fw8xk8pp7n
    @user-fw8xk8pp7n Před 3 lety +34

    ወይኔ እኔ በቃ ተገትሬ መቅረቴ ነው ምነው ኢትዮጲያ ግን ከዘንድሮ ውጭ ሰርግ የለም ተባለ እደ እ

  • @khadegamohamed6406
    @khadegamohamed6406 Před 3 lety +2

    ከድሬይመችክ 👍👍👏👏👏

  • @hfyrtddffhg8254
    @hfyrtddffhg8254 Před 3 lety +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @user-re1id2kb3n
    @user-re1id2kb3n Před 3 lety +9

    ዋው የፀይም ቆጆ ነው ሙሽራው

    • @user-ys8ld3qh3d
      @user-ys8ld3qh3d Před 3 lety +1

      አረረ አይነሽን አንሽው

    • @user-re1id2kb3n
      @user-re1id2kb3n Před 3 lety +3

      @@user-ys8ld3qh3d ክክክ ምነው አብሽር ለማዲነቅ ያክል ነው

    • @mekdiyebarchehit247
      @mekdiyebarchehit247 Před 3 lety +2

      አልተሳሳትሺም ቆንጆም አይገልፀዉ አሚና😍

    • @user-re1id2kb3n
      @user-re1id2kb3n Před 3 lety +2

      @@mekdiyebarchehit247 በጣም ደግም የፀይም ቆጆ እኮ ሸጋ ነው ክክክክ ፊት ፊቱን እያየች መኖር ነው 😃😃😃

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 3 lety +1

      ክክክክክ አኔም ጠይም ይመቸኛል ባሌም ውሀ ነው የሚመስለው አልሀምዱሊላ

  • @youwillneverknowmynamelol7401

    Beautiful AMHARA culture🥰

  • @roobiroobi8014
    @roobiroobi8014 Před 2 lety

    ራያዬ😘😘😘

  • @aazaaza8984
    @aazaaza8984 Před 3 lety +1

    ያገሬልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅአችሁወድሞቸ

  • @woleyew2988
    @woleyew2988 Před rokem

    ያምራ ወሎ ራያ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +1

    ልጁ ጀግና ነው አቦ ዋውውውው

  • @AkraamSs
    @AkraamSs Před 7 měsíci +1

    እስኪ ዉሰዱኝ ወደሱ ሀገር

  • @user-ls9hq1gg6m
    @user-ls9hq1gg6m Před 3 lety +5

    ማሻአላህ የኔ ውቦች ❤️❤️❤️❤️በጣም ያምራል 🥰🥰🥰

  • @youtube3690
    @youtube3690 Před 3 lety +2

    እኔ ብቻ አጨብጭቤ ቀረሁ 😂😂😂

  • @user-sr4yj1ro2l
    @user-sr4yj1ro2l Před 3 lety +2

    ሙሽራው የፀይም ሸበላነው ደስሲል

  • @nurawassie2668
    @nurawassie2668 Před 3 lety

    ወይኔ ጉዴ ሀብታምዋ ሀያቲ ስትችይ ያገሬልጆች

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o Před 3 lety

      ሙሽራይቱ ግን ስትስቅ በጣም። ሴት ልይ ሴሴቅ መጥኖኖው ይባል ክፍርሽን ስተር እያርግሽ ነው መሳቅ በጣም አትክፍችው

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb Před 2 lety +2

    መልካም ጋብቻ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 3 lety +4

    ወይኔ ካይን ያዉጣችሂ እወዳችሗለሁ

  • @user-wb3tv3de3i
    @user-wb3tv3de3i Před 2 lety

    የራያ ልጆች እስማርት

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 Před 3 lety

    ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 3 lety +2

    የኔ ማሮች ሥታምሩ

  • @drfgffjk6618
    @drfgffjk6618 Před 3 lety +1

    ሥታምሩ ለይችቀንአበቃችሁ

  • @zamzamahmed6298
    @zamzamahmed6298 Před 2 lety +1

    ስወዳችሁ ማሮቸ

  • @user-zq5xm9so9p
    @user-zq5xm9so9p Před 3 lety +5

    እሥቲመርቁኝ ከሥደትመልሥ እድህሁኝበሉኝ ሞሺሩች ያይርሀምየሳራ

  • @user-sf3cf8pq3n
    @user-sf3cf8pq3n Před 3 lety +3

    ሙሽራዋ ምነው ዝብንን አለች 😂😂😂😂😂

  • @user-ht6hf2go8y
    @user-ht6hf2go8y Před 3 lety +2

    የኔ ልኡል

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 3 lety +1

    በጣም ደሥ ይላል

  • @vipx5902
    @vipx5902 Před 2 lety

    ከአይን።ይጠብቃችሁ

  • @user-mg4ij4xl3w
    @user-mg4ij4xl3w Před 3 lety +2

    እኔግን ይሂን አርቴ ተሸክመው መቀሳቀሳችው ውይይይ እኔ ለነሱ ጨነቀኝ

    • @zerfitunegash251
      @zerfitunegash251 Před 3 lety

      የእራያ ልጆች በተፈጥሮ ጸጉራም ናቸው ። አርቲ ብዝዎቹ አይጠቀምም ።

  • @farifali7661
    @farifali7661 Před 3 lety +3

    ጎብየዎች ይመቻችሁ

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @nuruseyid1729
    @nuruseyid1729 Před 3 lety +1

    ባለ ይቱቤ በጣም ተመቸኸኝ ሁለየም እደዚህ አይነት ልቀቅ እኔ ዛሬነው እዚህ ቤት የገባሁት ግን በጣም ነው የተመቸኝ

    • @hawahawa657
      @hawahawa657 Před 3 lety +1

      እር ሙሽራው እደት አባቱ ያምራል

  • @genetabebe1296
    @genetabebe1296 Před 3 lety +2

    ውዲ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Před 3 lety

    ከደሬ ማሻአላ ወረ ሳየሁነህ 1000አረከ

  • @nigusalemu8919
    @nigusalemu8919 Před 3 lety +1

    Wawu yamral kojonewu

  • @user-gs9bq4xp2g
    @user-gs9bq4xp2g Před 2 lety

    May biro💔💔💔💔💔

  • @bosenaasrat6994
    @bosenaasrat6994 Před 3 lety +1

    እፋፋፋእኔምየማገባበት ቀንናፈቀኛ

  • @sarahj1999
    @sarahj1999 Před 2 lety

    ከድርየበናትህ አድራሻችውን ሥጠኝ አሁንሚሥቱወልዳለች እንካንማርያ ማረችሺልበላ ዝናብየን ሥወደው ደሞሚሥቱእዴት እደሚከባከባት ።ብቻእዴትእደምወዳች ከምንምበላይ ደሞ ሚሥቶ አይነአፍርናት ዉድድድድድድድነውየማረጋችሁ

  • @alemabebe5653
    @alemabebe5653 Před 2 lety

    ደስስትሉ💕💓🌻🌻🌻🌻

  • @Ethiopia_News_Amharic
    @Ethiopia_News_Amharic Před 2 lety +1

    Aref new kedir eyanem subscribearegan

  • @abenezertsegaye216
    @abenezertsegaye216 Před rokem

    ተመቱነ

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q Před 3 lety +2

    ይመቻችሁ የኔ ማሮች

  • @zinetzinet7006
    @zinetzinet7006 Před 2 lety

    ዋዉ

  • @Selam694
    @Selam694 Před 2 lety

    የማን ዘፈን ነው ? ንገሩኝ please 🙏

  • @zebibayesuf8612
    @zebibayesuf8612 Před 3 lety

    በጣም ያምራል ግንየቅቤንን ተራአስመሰሉት

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Před 3 lety +1

    ስታምሩ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 3 lety

    ሙሺሪት ቁጭብለሺ እረተነሺ😂😂❤❤

  • @mollazenabu2401
    @mollazenabu2401 Před 3 lety +1

    ፍቅር ውድድድድ

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 Před 2 lety

    ማተባቸዉዋዉ

  • @batiamare4403
    @batiamare4403 Před 2 lety

    እረ እፈር ይባላል መሽኮረመም ጠፋአ

  • @user-dv9hl7ic9s
    @user-dv9hl7ic9s Před 3 lety

    waw betam tamralachhu des sell

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 Před 3 lety +3

    የፍቅር ሀገር ስወዳችሁ ሙሽራውን ሸላሚ ጠፍ እጅ

  • @user-ys8ld3qh3d
    @user-ys8ld3qh3d Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ናችሁ የኔውድች ወደቤቴ ጎራ በሎ እነደመር

  • @addisraya3230
    @addisraya3230 Před 3 lety +1

    Kongra boooooooooooooooo...........

  • @user-vg9my2wm1w
    @user-vg9my2wm1w Před 2 lety

    ፀጉራቸው ነው ወይስ የህንዶችን ፀጉር ተበድረው

  • @user-gw3ol9vh6u
    @user-gw3ol9vh6u Před 2 lety

    ሙሽራውን ብጋራሽ በሉልኝ የለለ ነው ሚያምር

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 Před 3 lety

    የኔ ማሮች ከናንተ ባልተፈጠረ ነበር የምቀናው መልካም ጋብቻ ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ🥰🥰🥰😍😍😍

  • @zahartube928
    @zahartube928 Před 3 lety

    በጣም ታምናላችሁ

  • @kedirmediaofficial4231

    Best videos

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Před rokem

    አይ ግን ይህ የፈርስ ጭራ ተጥልቅልቋል አይ አለመታደል

  • @user-kp2tk9qe4w
    @user-kp2tk9qe4w Před 2 lety

    Can someone tell me the name of the song in the beginning

  • @tewabtube
    @tewabtube Před 3 lety +1

    ይመቻችሁ!

  • @hfyrtddffhg8254
    @hfyrtddffhg8254 Před 3 lety

    ማሻ አሏህ

  • @vvfff-jd7ge
    @vvfff-jd7ge Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 Před 3 lety

    ማሻአላህ።።።እኛምተስደትመልስ።።።ለዚህያብቃንየአላህ

  • @eyalezra9097
    @eyalezra9097 Před 2 lety

    🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤

  • @dhjjgdd9099
    @dhjjgdd9099 Před 3 lety

    ዋውውው

  • @user-ys5ho8vu8l
    @user-ys5ho8vu8l Před 3 lety

    በስመአብ ፀጉራቸዉ

  • @user-yc6zs8cg6t
    @user-yc6zs8cg6t Před 3 lety

    😒😒😒😒😒😒እኔሰ መቸ ይሆን ሀገሬ ገብቼ

  • @yefikersewnegn2953
    @yefikersewnegn2953 Před 3 lety +1

    Wow betam yemiamr serg new

  • @user-gy8qx5ze7s
    @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety +2

    ታምራላችሁ

  • @alebemogesgunal496
    @alebemogesgunal496 Před 3 lety

    Akbrot alegn kedro bertaln

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před 3 lety

    ሙሽሪት ቆዳቆዳ አለይ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před 3 lety

    ሠላም አድስነኝ ለቤቱ

  • @rachellakou5775
    @rachellakou5775 Před 3 lety +1

    👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤👍

  • @user-wt1yv8tf4x
    @user-wt1yv8tf4x Před 3 lety

    ዋው

  • @sarahj1999
    @sarahj1999 Před 2 lety

    ሠርግእራያይሠረግበቃ

  • @abnetdemis5713
    @abnetdemis5713 Před 3 lety

    amasing