የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 63

  • @user-dj5rf2og9t
    @user-dj5rf2og9t Před 4 lety +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ከሰደት ተመልሰን ለደጅ ያብቃን በረከቱ ይደርብን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd Před 4 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የፃዲቁ ቅዱስ ላሊበላ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫/ከስደት መልስ ለደጂ ያብቃን።

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የጳዲቁ በረከት ይደርብን ❤️❤️❤️⛪✝️🕯️🤲🕊️

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይት ያውርስልን ወንድሞች በርቱ የልቦናችሁ መሻት ይፈጥምላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅህ !!!

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአባታችን የቅዱስ ላሊበላ በረከታቸው ይደርብን በእውነት

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን የቅዱስ አባታችን ላሊበላ በረከት ረኤዲት ይደረብን አሜን በእውነት ጠንክሩ በረቱ ብዙ ያልታዉቁ ቅዱሳን ቦታዎች አሉና ለተተኪዉ ትወልድ አስተላልፉ የጻዲቁአቡነሐራ ድንግልንም ታሪክ አስተላልፉልን እባካቹሁ ምንም ያልተነገረለት ገዳም ነው እና አሰተላልፉልን ከቦታዉ ሄዳቹሁ በረከት ታገኛላቹሀና

  • @BettyBiru
    @BettyBiru Před 4 lety +3

    ቅዱስ ላሊበላ በረከታቸዉ ይደርብን ለደጁ ያብቃን!

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile7738 Před 8 měsíci

    ✝️✝️✝️ Aebi zilale mengsti semay yebuquaukumi aehwatey. bereket goytan, xega goytan,hayli menfesi qudusi,hayli kudusi mesiqelina ,qali kidani bereket milita xega aede goytan bumulu adimikumi mis mulu sidrakumi ysiabkumi aehwatey ✝️✝️✝️ thank you soo much your brother from Eritrea 🇪🇷

  • @birhandessie3129
    @birhandessie3129 Před 4 lety +1

    ወንድምየ በርታ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስሰማው

  • @alemtsehayetateke9718
    @alemtsehayetateke9718 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሀን ትስጥልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SamsungaA-ow1gv
    @SamsungaA-ow1gv Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያባታችን የፃድቁ የቅዱስ ላሊበላ እረድኤ በረከታቸው ይደርብን
    እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 Před 4 lety

    አሜን እግ ዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የክበር ይመስገን ቃልህይወትን ይስማልን አባታችን 💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁሌም ከስም በቀር እንደዚህ ጥልቅ የሆነ ትርጉም የለው ታርክ ስለ ታላቁ አባታችን ቅዱስ ላሊበላ አላቅም ነበር የቅዱስ ላሊበላ አምላክ ፍቃድ ሁኖ ከደጅ ሄደን በረከት ለማግኘት ያብቃን።

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 Před 4 lety

    አሜን የቅድሰ ላሊበላ በረከቱ ይደርብን በያለንበት ለደጅ ያብቃን አሜን አሜንቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያት ያወረሰልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ሰለምታቀረብልን ❤❤❤❤

  • @tigestdema9973
    @tigestdema9973 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yesemaln

  • @user-mp9st2bp4o
    @user-mp9st2bp4o Před 4 lety

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን የቅዱስ ላሊበላ እረድኤት በረከቱ ይደርብን አይለየን አሜን🤲አቤቱ ጌታ ሆይ የተዘጋውን ልቤን ክፈትልኝ አብራልኝ ለንሥሀ ሞት አብቃኝ መድሀኑቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቃልህ አፅናኝ🤲መጀመሪያ ምንም ይሁን ፍፃሚያችንን አሣምርልን⛪️🤲

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 3 lety

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h Před 4 lety

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ብዙ ጊዜ ታሪኩን ሳዳምጠው ደስ ይለኛል በረከቱ ይደረብን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 4 lety

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen egzabhere yekeberilegn berkatun tegawn yebzal Amen enamesegnalen 😍😘😘😘🙇

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 Před 4 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳኝ ዛሬስ ናፍቅኝ ሀገሬ የምገባብት ስድት አይሞላም እባክህ ጌታ ሆይ የሚያስፈልገኝ ስጥኛ ልመልስ

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 Před 4 lety +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱስ ላሊበላ ብልህ ማርኝ እርዳኝ ለሀገሬ አፈር አብቃኝ ሞቴን ለሀገሬ አፈር አብቃኝ ዛሬ ሞልቱልኝ ሀገሬ የምገባብት ቀን ናፈቀኝ

  • @esheteyemaryamlij3410
    @esheteyemaryamlij3410 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen ye kidus lalibela berkatachu yedarben ksedet maleso leze letekdesa sefera yabekan

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q Před 4 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልንነ አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻
    በርቱ በተለይ ቤተ ክርስቲያን በተመለከተ የበኩላቹ ተወጡ ይቀራል የዉዴታ ግዴታ ነው በረከት መቃኘት ነዉና

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ub4oh9id3z
    @user-ub4oh9id3z Před 4 lety

    አሜንአሜን አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 4 lety

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የቅዱሳኑን በረከትና ረድኤል በሁላችን ላይ ያሳድርብን አሜን ፫

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @satethnimariam45
    @satethnimariam45 Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪💚💛❤

  • @werke6634
    @werke6634 Před 7 měsíci

    አሜን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-tm4bg8qc6j
    @user-tm4bg8qc6j Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏 አሜን እሜን❤❤

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 Před 4 lety

    አሜን

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ከልብ እናመሰግናለን በርቱል

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 Před 4 lety

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልውት አባታችን በእውነት ለውድማችን ቃለ ህይውት ያስማንል

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 4 lety

    ቃለሂ ወት ያሰማል። የቅዱስ ላ ሊበላ እረድይት በረክት ይደርብን ሰላም ፍቅር ለ አለማችይሁን

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @heywetheywet6324
    @heywetheywet6324 Před 4 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekedesashagire1355
    @mekedesashagire1355 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @hannanegash1820
    @hannanegash1820 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Před 4 lety

    Amen kale eyweten yasemalen

  • @tewdrostemsgen1516
    @tewdrostemsgen1516 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ou8wj9qh7d
    @user-ou8wj9qh7d Před 4 lety

    amen(3)🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yg2ln4rw2d
    @user-yg2ln4rw2d Před 4 lety

    የፃዲቁ በረከት ይደርብን

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 Před 4 lety

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l Před 4 lety

    Godoloyas egziabher talak naw ye abatachin ye kidus lalibela bereket yidereben yerasachinin tarik kers endenawuk amlak kidusan yirdan
    Meneh betam enamesgenalen wudu wandimachin bertalen

  • @mareliass9459
    @mareliass9459 Před 4 lety

    EF እናመሰግናለን ለምታስተላልፉትበርቱ

  • @sarahsarah262
    @sarahsarah262 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @kahsafitsum5258
    @kahsafitsum5258 Před 4 lety

    Godelyas ante kale hiwet yasemalinnn wendmachin

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h Před 4 lety

    ወይ ቅድስት ሀገሬ
    ላልየ ከተለየሁሽ 7 አመት ሞላኝ

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile7738 Před 8 měsíci

    Xega goytan bumulu adimkumi ysiabkumi aehwatey, ✝️✝️✝️

  • @shakakakshshaus5259
    @shakakakshshaus5259 Před 2 lety

    ቃለህይወትያሰማልንእኛምከሰጀትቸመልሰንለደጅያብቃንበረከቱይደርብን

  • @tewdrostemsgen1516
    @tewdrostemsgen1516 Před rokem

    ሌላ ታሪክ ልቀቅ

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo Před 4 lety

    ኢቲ አርቶች እግዚአብሄር ይስጣችሁ። እግዚአብሄር ሆይ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 Před 4 lety

    💚💛❤➕➕➕🤲🤲🤲👏

  • @ephremgermew8805
    @ephremgermew8805 Před 3 lety

    P

  • @bfdh-oi7ei
    @bfdh-oi7ei Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @belanteshome6468
    @belanteshome6468 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን