ህዝበ ሙስሊሙ የ1445ኛ ዓሂ የኢድ አል -አድሀ (አረፋ ) በዓል ሲያከብር በመተሳሰብ ማሳለፍ እንዳለበት ተገለፀ
Vložit
- čas přidán 14. 06. 2024
- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የ1445 ዓ.ሂ የኢድ አል -አድሀ ( አረፋ ) በዓልን አስመልክቶ ሰኔ 08 /2016 ዓል ጋዜጣዊ መግለጫ በጠቅላይ ምክርቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰጥቷል ።
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ
***
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11636
ሲምቦልሬት 27500
ፖላራይዜሽን ቨርቲካል
***
Walleykumeselam worahamatulahii wobarakatuhu
S.A.W
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meshallah eid adah arfah baselam axersachewo
ሶላት እምሰገደው ስሰአነው ማለቴ የኢድ
አይሙስሊሙግንዬትነው?????እካፊርቤት እዲራማቤት ክራክቤት ዬሙስሊሙሚድያባዶውንአሏህይዘንልን