መስንሱር በሰው ወይ በመኪና አደጋ ሳይደርስበት አስወጡት | በመስንሱር ላይ ዛቻና ማስፈራርያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian dink lejoch, donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,,ale tube,ethiopia, habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin, bitcoin mining, cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy, habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today, ebs,ebs tv,ethiopian news, new ethiopian music,, ethiopian news,donkey tube amharic ,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film,melat nebiyu,melat nebiyu biography, melat nebiyu movies,,melat nebiyu youtube channel,melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie, vlog, ethiopia, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro,new ethiopian music 2023,kana tv,Њ, ethiopian movies 2023,ethiopian funny video tik tok,new ethiopian music,abrelo tube today,abrelo hd new,&/beauties,ethiopianwoman,#addisababa,africanwoman,gambelanbali,oromo,tigrayconflict,amaharic,tigrinya,DIBABA,wolaita,eastafrican,All Ethiopian,Ale Tube,Maya Media,Mulu-ልጅ,Etubers,Rich Man Miko,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Shamar Abeni ሻማር አቤኒ,Leyu Tune (Lisa Entertainment),babi VLOGS,Seifu ON EBS,Eyu Ethiopian beauties,ethiopianwoman,#addisababa,africanwoman,gambelanbali,oromo,tigrayconflict,amaharic,tigrinya,DIBABA,wolaita,eastafrican,All Ethiopian,Ale Tube,Maya Media,Mulu-ልጅ,Etubers,Rich Man Miko,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Shamar Abeni ሻማር አቤኒ,Leyu Tune (Lisa Entertainment),babi VLOGS,Seifu ON EBS,Eyu Tsega,MrBeast,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,Yonas Moh,AWRA,Feta Daily News,Eyita Clips,LEFEGEGTA TUBE,Dave and judy best coupleTsega,MrBeast,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,Yonas Moh,AWRA,Feta Daily News,Eyita Clips,LEFEGEGTA TUBE,Dave and judy best couple
    new ethiopian music 2024, seifu on ebs, ebstv, ale tube, kana tv, aletube, ethiopian movie, ale tub, amharicmovie2024, eritrean music, tiktok ethiopia, ale tube today, habesha, ethiopian news, youtube ethiopia, ethiopian drama, samri fani, hab media, ale tube today new, ቃና ቲቪ live, new ortodoxmezmur 2024, new protestant mezmur, abiy ahmed, ethiopian, ሰበር ዜና, ድንቅ ልጆች, habesha couple, ኢቢኤስ ቲቪ, ye ethiopia lijoch tv, ethiopian tiktok videos, Habesha Edition, live roast What brought me to arrest in the US~~He arrested me inside and loved me in weeks
    Factual information.
    Ethiopian #tiktokvideo #mota #yonimagna #livestream #shortvideo #eritrea #amharic #amhara #oromotiktok #politics beauties,ethiopianwoman,#addisababa,africanwoman,gambelanbali,oromo,tigrayconflict,amaharic,tigrinya,DIBABA,wolaita,eastafrican,All Ethiopian,Ale Tube,Maya Media,Mulu-ልጅ,Etubers,Rich Man Miko,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Shamar Abeni ሻማር አቤኒ,Leyu Tune (Lisa Entertainment),babi VLOGS,Seifu ON EBS,Eyu Ethiopian beauties,ethiopianwoman,#addisababa,africanwoman,gambelanbali,oromo,tigrayconflict,amaharic,tigrinya,DIBABA,wolaita,eastafrican,All Ethiopian,Ale Tube,Maya Media,Mulu-ልጅ,Etubers,Rich Man Miko,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Shamar Abeni ሻማር አቤኒ,Leyu Tune (Lisa Entertainment),babi VLOGS,Seifu ON EBS,Eyu Tsega,MrBeast,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,Yonas Moh,AWRA,Feta Daily News,Eyita Clips,LEFEGEGTA TUBE,Dave and judy best coupleTsega,MrBeast,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,Yonas Moh,AWRA,Feta Daily News,Eyita Clips,LEFEGEGTA TUBE,Dave and judy best couple

Komentáře • 215

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 2 měsíci +14

    አላህ ላንቺ ያደርገው ለሱ የተመኘሽው😢😢😢

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 2 měsíci +17

    እሱኮ የእናቱ ምርቃት እኮ አለው አንቺ ደግሞ አላህ ሆንሽ ላንቺ ያረገው ላንቺ ያርገው የተመኘሽለትን

  • @habtebechee8555
    @habtebechee8555 Před 2 měsíci +9

    By the way…. FYI…. If anything incidents happens in the future to Mensur… this Chaltu lady is responsible for anything happening. Because Chaltu subtly threatening Mensur… she was that mensur will be punished by car accident or someone will murders him… so she is responsible for anything physical or mental and emotional affecting him sooner or later

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 měsíci +14

    ምድረ ልቅምቃሚ ቡሃቃ አፍ ዱርዬዎች ስራ የለችሁም ወይ ?
    ጫልቱ አብዳለች አብራችሁ ስታብዱ አታፍሩም ወይ😂

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 2 měsíci +12

    አንቺ ዝቃጭ ጅላጅል የዩቱበር ኪስ ማዳበሪያ ነው የሆንሽው መንሱር ማንም ቤት ገብቶ በጨዋ ደንብ ነው ያወራው ሁሌም ጨዋ ነው መንሱር በቃ እርርርርርር አልሽ አልፈለገሽም

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 měsíci +10

    ኼረ ምን ዓይነተ ሴት ነሽ ? ለሰዉ ልጂ እንዴት ለሰዉ ሞት ትመኝያለሽ ? ምን ማለት ነዉ ? እግዚአብሔር የሚያመልክ ሰዉ የሰዉን ሞት አይመኝም

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +6

    መንሱር ሀገር ወዳድ እናት ወዳድ ነዉ እናንተ ሃገር ጠል እናት ጠል ዞራችሁ የት እንደምትገቡ እናያችኋለን

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 měsíci +9

    ይቺ እሮጊት ልታብድ ነወይ
    ሞዋርተኛ ነች😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 2 měsíci +8

    እነዚህ ምንድናቸው ባካችሁ ጭንቅላት የሌለው ሁሉ ዝም ብሎ ይጫጭሆና እነማን ናቸው መንሱር ታድላል ስንት ምቀኛ ነው ያለብህ እባክህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 2 měsíci +9

    አንቺ ልቅ አፍ ለሱ የተመኘሽው ፈጣሪ ላንቺ ያድርገው ምን አይነት ገልቱ ናት ሰው እንዴት ለሰው ክፋት ይመኛል አንቺ እራስሽ ተልህኮ አለሽ አልተሳካለሽም መጥፎ ባለጌ

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam Před 2 měsíci +9

    እኔ ግን ምኗም ዶክተር አትመስለኝም

    • @Biftuu.wara.walloo
      @Biftuu.wara.walloo Před 2 měsíci

      እውነትን ማመን ግድ ነው ብዙ ደሞዝ ከሚከፈላቸው ዶክተሮች አንዷ ናት

    • @dalaswindow
      @dalaswindow Před 2 měsíci

      የክብር ነው እንዳይባል አይገባትም እስቲ ዝም ብላችሁ እዩዋት

  • @IsrealGebru
    @IsrealGebru Před 2 měsíci +6

    ምናለ ጥሩ ነገር ብትመኝለት ለመንሱር

  • @sarafonfon8482
    @sarafonfon8482 Před 2 měsíci +7

    ተነፊ. መንሱር ጀማል ሀቀኛ ሰው ነው እደናተ ቀዳዳ አይደም

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +6

    መንሱር ጀግናዉ ደበላለቃችሁ ምድረገንፎ ፊት

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před 2 měsíci

    ጠንቅዋይ ደብተራ እራስሽ ድብን በይ ምንአደረገ የምትረግሚው ፈረስ ፌት ለእናቱ ይኑርላቸው
    እንደዝህ አይነት ሴት እንዲክ ክፍ ይችን ሴት ተምራለች እንደ አረጊት ደብተራ እርግማን ጀመረች መንሱር ጌታ ይጠብቅህ
    መንሱር ከፓለቲካ ጋ ልታያይዘው ፈለግፕች የተንኮል መሀት

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 2 měsíci +6

    ላንቺ ያርግልሽ ለሱ የተመኘሽውን ቆሻሻ በቃ አልፈለገሽም ስታስጠላ መንደርቴ

  • @mohammedkhair8680
    @mohammedkhair8680 Před 2 měsíci +12

    አረ ለረስሺ የረገዉ ግማል ፍት😂😂😂

    • @fikerfiker7922
      @fikerfiker7922 Před 2 měsíci

      ፈረስ ወይስ ግመል 😢🥹🤣🤣🤣

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 2 měsíci +5

    ገና የመንሱር ፍቅር እዮዳብጋ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ቤት ታንኳኩያለሽ

  • @user-eq9vi8rr2j
    @user-eq9vi8rr2j Před 2 měsíci +7

    ለመንሡር የተመኘሽውን ለራሥሽ ያርገው የእናቶች ድዋ ይጠብቀው የሆነች ገልቱ ነሽ

  • @askalechwakene527
    @askalechwakene527 Před 2 měsíci +6

    በጣም ነው የምትደብሩት ቆሻሾቺ

  • @josephjames7377
    @josephjames7377 Před 2 měsíci +9

    እናንተ ሠዎች አይደላችሁም እንስሶች ናችሁ አንቺ ደግሞ የተማርኩ ነኝ የምትይ ሐሜተኛ ካንች የ4 አመት ልጄ በአሥተሣሰብ ትበልጥሻለች። ማንነቱን ሥላወቅሽ ሣያበላሽ ስላመለጠሽ ተቃጥለሽ ነው ሥራፈት ለፍላፊ የሆንሽው።

    • @hirutgirma3499
      @hirutgirma3499 Před 2 měsíci

      በትክክል በቃ ስለተዋት ጨሳለች ይቺ አብሯት ቢቀጥል ለሽንትህ ሁሉ አስፈቅደኝ ልትለው ነው ሲበዛ ሲበዛ ስድ ነች ለነገሩ ተማሮን ያሉት አይደለ አገር እያፈረሱ ያሉት የዚች ደሞ ባሰ ቆሻሻ

    • @aledwake
      @aledwake Před 2 měsíci

      You are annoyed because she exposed your pathological Liar group

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +5

    ቅርብ ቀን ከኣሜሪካ ትባረሪያለሽ እዛኔ ሃገር ገብተሽ ለማኝ ትሆናለሽ

  • @AffectionateArcticBirds-yo3gx
    @AffectionateArcticBirds-yo3gx Před 2 měsíci +3

    ይች ሴት የአምሮ ችግር ያለባት ይመስለኛል ። እርዷት።

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 2 měsíci +3

    ሴታሴቶች ልብ ካለህ ኢትዮጵያ ናና አውራ እስቲ

  • @tchaka35
    @tchaka35 Před 2 měsíci +8

    That means you are attempting murder and you will be prosecuted because you are intentions killing him

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg Před 2 měsíci +5

    ልታስገድይው ይሆናል አንች ጀዝባ ጫልቱ

  • @absalatak
    @absalatak Před 2 měsíci +5

    አቺ፡ጠንቋይ፡ሸርሚጣ

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +5

    እየበላሽ ያለሽዉ የሰዉ ስጋ ኣደል?

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 2 měsíci +2

    እናንተ ግን ወንዶቾ ናችሁ??

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 Před 2 měsíci +3

    ጎበዝ የናተንም ጭቅላት ከፍታ በንፍጥ ሞልታ ገጥማችሆለች ሲቀጥል አንቺ ከስራሽ መባረር አለብሽ
    በጣም የወረድሽ ሴት ነሽ አነጋገርሽ አማርኛሽም እንግሊዘኛሽም የተጋጋ በመጀመሪያ ወንድ ደውለሽ ለጋብቻ መጋበዝሽ ሲቀጥል ጥሎሽ ሲጠፋ እሪ በከቱ ከተቃዋሚው ጋር ብትጫጪ የተዋረድሽው አንቺ አሁን ደሞ ፖለቲካ አካተሽ ብቅ እረ ጎራው ብለሽ ቁጭ ሀይማኖትሽን ቀይረሽ ያገባሽውን ባል አመለጠሽ ሳትበይው ቢጤሽን ብታገቢ ይሻልሽ ነበር።
    ይሞታል ይገደላል ላልሽ በሚዲያ ላይ በሰፈርሽው ቁና መሰፈር አይቀርም።
    ሳላመሰግንሽ እማላልፈው ለዝርክርኩ ወንድ መማሪያ መሆንሽ ነው😂

  • @Abrahman-fr9lc
    @Abrahman-fr9lc Před 2 měsíci +1

    እናት ቀሺሞች ናቹክ አጀንዳ ለማስቀየር ነው ትግላችን ተጠልፎል እረ ፋኖ ፋኖ

  • @sallshsemagn9262
    @sallshsemagn9262 Před 2 měsíci +3

    ይች ሴትዮ ዘመድ የላትም ም እንዴ መጫወቻ አንቺን ብሎ ዶክተር መሃይም ነሽ ሲቀልዱብሽ እንኳን የማትነቂ ።

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +5

    ኢትዮጵያዊያን ኣይደላችሁም ሃገር የላችሁም

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Před 2 měsíci +3

    ትምህርት ብላሽ

  • @tchaka35
    @tchaka35 Před 2 měsíci +4

    We have to report this situation to the hospital you are working on because your state of mind functions any kind of surgery to perform. Definitely, I will report this!!!

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 Před měsícem +1

      She doesn't perform surgery. She is not a Surgeon, she is a technical Nurse.

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v Před 2 měsíci

    መንሱር ቢሞት የኢትዮጴያ ህዝብ አይለቅሽም መንሱርን የምትወዱ ልታስጠነቅቆት ይገባል

  • @sitinahussien4882
    @sitinahussien4882 Před 2 měsíci

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ባል
    እድሜ ልክሽን አታገኚም አረመኔ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před 2 měsíci +2

    ይሄ ሁሉ ሌብነት በሃገሬቱ ላይ የሚፈፀመው በአብይ መሪነት ነው።።

  • @user-zo2dr3my2i
    @user-zo2dr3my2i Před 2 měsíci +4

    ሊያስበሉሽ ነው ጅል ነሽ ገገማ

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +3

    መንግስት ማይጠቅምም ማይጎዳ ሰዉ ምን ኣስፈለገዉ

  • @aledwake
    @aledwake Před 2 měsíci +2

    Wanofii O ❗ i was not thought that you so intelligent is and stands for reality. Now i understood well that you are true strggler. Be blessed and stay strong , but please please do not be racist especially on victim Amhara who are daily killed by Abiy's CoreNegegna. We were misinformed that as this killing of Amhara in Oromo region done by OLA ( abiy us usual to confuse people called ONG Shene which is not existed in realty )

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 2 měsíci +2

    እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +3

    ጨጒራችሁ ይላጣል ምንም ሰነድ የለህም ዶማ ጭንቅላት ምንሰነድ ይሰበስባል

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 Před 2 měsíci +3

    ጫልቱ ፡ እየሱስ ፡ ይቅር ፡ ይባልሽ ፡ ወደጌታ ፡ ተመለሺ ፡ ይቅር ፡ ይበልሽ።

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 Před 2 měsíci +2

    አንቺ ደግሞ ነብይ ሆነሸ ምደረ ጋርቤጅ ነሸ ለሰው ሞት የምትመኝ ነሸ ባለጌ አንቺ ነሸ መሃይም ነሸ ተምረሸ እንዳልተማረ የምታሰቢው ከመንም በላይ ቅናት ደብን ብለሻል. በቃ አታገኝውም በቃ በቃ አመለጠሸ ልታሰቃይው ነበረ በቃ አልተማረሸም. አትመፃደቂ አትመፃደቂ ማንም አያገባሸም ሰለዚህ ካገኘሸ ነጭ ፈልገሸ አግቢ ክብርሸን የማትጠብቂ ሴት አሰዳቢ ነሸ 😂😂😂😂

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 2 měsíci +2

    በጣም የምትገርም ሴት ነች በፍጹም ይችሴት ክርስቶስን አታዉቅም ለምን ምንም ሰዉ ቢበድልህ ይሞታል ይሰቀላል አይባልም ለራሱዋ ግራየተጋባች ነቺ ማፈሪያ

    • @Natuya.yemane9295
      @Natuya.yemane9295 Před 2 měsíci

      Kirstos bitawuqew ema kida eslam huna eko new mensur yagebachu zare mensoor certificate eya sayen neber very shame

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 Před 2 měsíci

      ክርሰቶስን ብታዉቅ ለወንዱ ብላ አትቀያየርም ነበር

  • @temesgenwondimu7301
    @temesgenwondimu7301 Před 2 měsíci +3

    Medre mehayem

  • @samsunga-rx3ip
    @samsunga-rx3ip Před 2 měsíci

    ሴትዬዋ ትቀለቀላለች እደተማረ ሰው ዲሲፒሊን የላትም ደደብ እያለች እየተሣደበች ድጋሜ ትፈልገዋለች በመኪናም ሆነ በሠው የምታስገድለው እሷ ነች።

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 2 měsíci

    ወይ ይቺ ጨምላቃ ልጅ አስጠላች ላቺ ያድርገው ጨካኘ መንሱርን የሚያምነው ፈጣሪው ይጠብቀዋል ይቺን አፋ ውስጥ ቦንብ መጨመር ነበር😮

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +3

    ምናደንቅሽ የተናገርሽዉ ከሆነ ብቻነዉ የኣሜሪካ እበት

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le Před 2 měsíci +2

    Hi, doctor. You are a Cristian girl. You are American doctor. &god will give you educated, Cristian guy .don't talk about measuring after this time. Maybe you are hurt.pray,&tell your Cristin friends to pray for you.be strong. You are chosen one.this is test for you.dont give any information for you tubers.this is your life,move on. &look another good husband.bless you in your marriage .&your job. Bless you

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 2 měsíci +3

    ምድነው የተማርሽነሽ ምትላት እናተእራሳቹ ሌቦችናቹሁ እንዲው ኦሮሞን እና አብይን ለመስደብነው እቺ ባለጌን ምታወጣጣት

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Před 2 měsíci

      ጋላላላ

    • @aledwake
      @aledwake Před 2 měsíci

      ​@@user-ll7oj5st7x please do Not use this Word. You will annoied the innocent Brothers and Sisters WHO are struggled for equality, Here example the owner of this Channel Wanofii is Brave struggler Oromo Woman

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Před 2 měsíci +3

    እዮዳም ይጨንቀሃል ገና

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 2 měsíci +2

    እናታ፣ሁላቹም፣ኣይሚሮሓቹ፣ዬታባላሻ፣ስቢስቢ፣ናቹ😂😂😂😂😂😂😂

  • @masialemu
    @masialemu Před 2 měsíci +1

    ነብይት ጫልቱ ዶክተር እነቱን ተውሽው እንዴ

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Před 2 měsíci

    This lady is great...

  • @meskidafbr.b8845
    @meskidafbr.b8845 Před měsícem +1

    Dr? No way!!! when someone spent years in school becomes intellectual in all aspects. The way she talks not like a doctor but like Home care assistant. No doctor says 100x I’m educated person every minute. She may work in hospital BUT NOT what she is saying…..

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 2 měsíci +1

    ምን በእግዚአብሄር ታምኛለሽ ሰልመሽ የለም እንዴ?

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Před 2 měsíci

    ሲሰቱ የፈለገ ፈጣሪን ብታመልኪ ፈጣሪ የክፋ መገለጫ አይደለም ማለት ይሞታል ማለት አትችይም እሱ የፈጣሪ ፍቃድ ነው እንደውም እራስሽ ላይ ነው ችግሩን የፈጠርሽው እሱ ቢሞት ተጠያቂ ነሽ እወቂ ይሄ ላንቺ መረጃ ነው በዛ ላይ 120 ሚሊየን እሚመራን መንግስት ህብረተሰብን መስደብ ቲንሽ ማንነታችሁን ነው የገለፃችሁት የግልን ችግር መንግስትና ህብረተሰብን መዝለፍ አያስፈለረግመረ

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn Před 2 měsíci +1

    ድንቄም ዶክተር መሀይም መዘፍዘፍያ ፊት አሮግት

  • @abebedadi5535
    @abebedadi5535 Před měsícem +1

    ምድነዉ እናተ ዳግመኛ የምታቦኩት

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Před 2 měsíci +2

    ይቅር ይበላችሁ

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Před 2 měsíci

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ

  • @zubayda.mzubayda2037
    @zubayda.mzubayda2037 Před 2 měsíci +3

    Batam balagee neeshi 😢😢😢

  • @user-dy2mn6ut6q
    @user-dy2mn6ut6q Před měsícem +1

    ክክክክክክ አች አሮጊት እኮነሽ በግድ የኔሁን ብስብስ ቢጤሽን ፈልጊ

  • @Nani-dh8yr
    @Nani-dh8yr Před 2 měsíci +1

    Zuro zuro Done😂😂😂😂

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እንዳንቺ አይደለም ደግሞ ሰልመሽ የለ እንዴ በጣም ውሸትም ነሽ ደግሞ እግዚአብሔር እንዳንቺ ነብሰገዳይ አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋግሬአለው ይገልልኛል ብለሽ የምትይው እግዚአብሔር ነብሰገዳይ አይደለም የአንቺን ውሽት እግዚአብሔር አያፀናም ለአንቺ ውሸት እግዚአብሔር ሰው አይገድልም

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Před 2 měsíci

    ግን ሴት ልጅ ባንቺ ዐድሜ ላይ ሆኖ እንደዚህ የሚቀዣብር አላየሁም። ለምን 37 ዓመት እንደተጎለትሽ እያሳየሽ ነው መንሱርኮ ካንቺ በተሻለ ለግዠሪ የሚኖር ሰው ነው።
    አዎን አንድ ብርድ ልብስ ለብሰን አድገን ሊሆን ይችላል አሁን ላይ ግን ከለመድነው ስታይል ለመወረድ እና ለመኖር ይከብዳኮ

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Před 2 měsíci +1

    አንቺ ቆመሽ እሱ ተኝቶ አትደርሽበትም

  • @YekdmowWatader
    @YekdmowWatader Před 2 měsíci

    ጥምብ እንዳገኘ ጆፌ አሞራ ወረረሩዋት እኮ እባካችሁ?ወሬዋና አስተሣሠቡዋ ግን ከአገሬ ገበሬ ሴት አስተሣሠብ በታች ነው።what kind of a mind set does she have to talk the way she is doing?

  • @user-eq9vi8rr2j
    @user-eq9vi8rr2j Před 2 měsíci +1

    ምንም የማታውቅ ገልቱ ናት ሚሥጥራን ሁሉ ሢያሥፈተፉታት አይገባትም ሠገጤ ናት

  • @abebedadi5535
    @abebedadi5535 Před měsícem +1

    አቺ ብሎ ዶክተር ይበቃሻል አተግማሚ

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Před 2 měsíci

    ፊትሽ ግን ለትዳር አይሆንም አንቺ ጎን ተኝቶ እንቅልፍ የሚወስደው ወንድ ይኖራል??
    ልጁ ግን ምርቃት አለው በጊዜ ሹልክ አርጎታል እናንተ በዘር ጥላቻ የታወራችሁት ግን አማራነቴን እንድጠላ አታርጉኝ

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 Před 2 měsíci +3

    Yemanem sew nebes be Allah eje , be kedaw, bekeno new yemewesedew.

  • @PomiNh3570
    @PomiNh3570 Před 2 měsíci +3

    በእግዚአብሔር አምናለሁ ትያለሽ ደሞ? ሰልመሽ ክደሽ መሰለኝ ያገባሽው? ኮተት

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 Před 2 měsíci

      Save this video

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 2 měsíci

      that's what i.m talking about መንሱር አንድ ነገር ይሁን ብቻ አንቺ መሀይም ነሽ ​@@riselioness5044

  • @AhmedSeifu-xc2yp
    @AhmedSeifu-xc2yp Před 2 měsíci +2

    ደደቦች የደዳብ ስብስቢ አንች መለት ክፍል እንጅ ፍደል አልቆጠርሽም አስቃያም ሸሌ ነሽ የጠንቃይ ልጅ

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Před 2 měsíci +1

    በስማም ትገርማላችሁ ለገንዘብ ብላችሁ በስማም😂

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Před 2 měsíci

    Chaletu you did great job... You kicked him out ...he was sent by prosperity party...by Ali Ahemhed...
    Not to worry , FANO is coming ,to get rid of this prosperity party....

  • @Zekariyaswerku
    @Zekariyaswerku Před měsícem +1

    አንች ጅል ከመይጠቅሙሼ ሰዎች ጋር ነሰሽ

  • @user-yq9nu3on4f
    @user-yq9nu3on4f Před 2 měsíci +2

    Anich Bere fit wushetam

  • @TiggyTG-eu8re
    @TiggyTG-eu8re Před 2 měsíci +2

    Denze nesh ishiii bekt

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 2 měsíci +1

    ምን አለ ፕሮፌሰር እና ዶክተር ኤርትራ አሜሪካኖች ወንድሞቼ 🇪🇷🇺🇸እንዳንች ብያደርጋቸው fb tiktok etc ምንም ላይ የሉበትም ጫሉቱ ነፃነትሽ እጅግ አደንቀዋሎህ ብዙዎች የሞያሽ ትልቅነት አይተው ቢሰድቡሽም 🙏

  • @user-mk8wg3kh3f
    @user-mk8wg3kh3f Před 2 měsíci

    ከመንሱር በፊት ኣንቺና አጋርሽ ድፍት በሉ. ቀድመሽው እንደምትደፊ ደግሞ ጡፍ ያልሞተ ያያል. ጫልቱ ሻርሙጣ መንሱርን ኣትመጥነውም

  • @abebedadi5535
    @abebedadi5535 Před měsícem +1

    ግማታም አተብሎ አክስፊት ደነዝ

  • @RichDebx-oc8en
    @RichDebx-oc8en Před 2 měsíci

    አቤት የጫልቱ ጉራ የወሬ ሰርጂን ሳቅሽም ይደብራል ኢዮዳብም ፊሽካ ነው

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v Před 2 měsíci

    እግዜብሔርን እፈራለሁ ካልሽ ለምን ሰለምሽ ሁለተኛ ፈጣሪሽን የምተፈሪ ቢሆን ለሰው ሞት ባልተመኘሽ ወይም ለማስገደል ባልሞከርሽ

  • @zebibaosman2245
    @zebibaosman2245 Před 2 měsíci +1

    Icon really care I can’t really care about them. Oh please.

  • @UmarHasen-vf1di
    @UmarHasen-vf1di Před 2 měsíci +1

    አንች መሀይም የፈረጅ ሽንት ቤት አጠብ

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 Před 2 měsíci

    እናተ ባለጌዎች በራሣቹ ችግር መግስት ታስገባላቹ ኢትዮጵያድረስመጥታ ሰልማ በመጀመርያ አግባኝ ብላለመና መልሶ መግስትን መክሰስ

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Před 2 měsíci

    FANO is coming, don't worry chaletu...

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 Před 2 měsíci +1

    She is responsible to her statement. She is planning his death already. Save this video please!!

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 2 měsíci +1

    የምሬን ነው ሁላችሁም የሆነ ያመለጣሁ ክትቀባት እማ ይኖራል እንዴ እናንተ በሚዲያ ተገናኛችሁ በቲክቶክ ዳኛ ፍለጋ መጣችሁ እና መንግስት ስም ምን አስጠራችሁ ምድረ ታማሚ 🤔🤔🤔🤔

  • @FateyaShifa
    @FateyaShifa Před 2 měsíci +1

    ዶክተርነት እንድንችል ከሆነ መሀይም ብሆን ይሻለኝ ገገማ ይድፋሽ አቦ ገልቱ

  • @user-ue7qi5so4e
    @user-ue7qi5so4e Před 2 měsíci +1

    Labaa nashi asimasay filmish tanaqa zaranycii
    Vivaa mansur❤❤❤

  • @user-yi3si3vl3d
    @user-yi3si3vl3d Před 2 měsíci

    ይችሴትያሳዴጋት።ብልግናበቀርዬምትናገረዉላችያድርግልሽንአይነትአጸያፊናት አችንያከባልሽ በመኪናሽ

  • @user-hj3uk2rg6z
    @user-hj3uk2rg6z Před 2 měsíci +1

    ምን አይነት ሟርተኛ ናት በጌታ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 2 měsíci +1

    ጫሊ እባክሽ እነዚህ ሠዎች ቢዝነስ ነዉ የሚሠሩት በቃ ተፋቺአቸዉ! ያለፈዉ አለፈ! አንቺ የነሱ ነገር አልገባሽም

  • @DnjdTijd-jo1xy
    @DnjdTijd-jo1xy Před 2 měsíci

    አላህላንቺያደርገውለሱየተመፕሸውቆሻሻነሸ

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 Před 2 měsíci

    It could be drama too..
    I'm just rethinking , if she's a Dr...she doesn't really act like Dr...
    I'm not sure this is real.... Something. Fishy

  • @gion5503
    @gion5503 Před 2 měsíci

    ሁን ምን ያረግልሻል፣ ብትተይው፣ አንገበገበሽ!! አ
    ሁን እኮ ከጅሽ ወጣ!! ቅናት አንገበገበሽ፣ ያሳዝናል።