Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ወታደር ምግባር ዓላማውም ድሮ ቀረ
በኛ1943 ዓም በዚህች ምድር አልነርኩም ነገር ግን የወታደሮቹን አለባበሥና ቁመና ሥትመለከቱ አሁን ያለዉን የአሜሪካንን ወታደር አይመሥሉም? ይገርማል!!
ወኔዬን አመጣችኹ!!
Thank you Bini.I don't think EBC itself has those hostoric poctures in its library.
Thanks
Wow
የዚህ ሻለቃ ጦር የሚገርመውና ልዩ ታሪኩ : የሁለቱ ወገኖች ጦርነቱ አልቆ የተማረኩ ወታደሮችን ሲለዋወጡ ከኢትዮዽያ አንድም በህይወቱ ተይዞ የተማረከ ለመሃላም መጥፋቱ ነው:: እንደ አሸን የፈላውና ኖርዝ ኮርያዎችን ለመርዳት የመጣውን የቻይና ጦርም መክቶ ያስቀረው ይሄው ጦር ነው:: ❤
▫️Thank you
How do we get here from there??
ይህ ነበር በሩቁ ምሥራቅ የቀድሞው መከላከያ ሠራዊታችን ድንቅ ተጋድሎ በማድረግ ዝናው በአለም ላይና በተለይም በደቡብ ኮርያ ታሪክ ለዘለአለም የሚዘክረውን የጀግንነት ተግባር የፈጸመው ፣ ዛሬ በሀገር ውስጥ በክልልና በጎጥ መንደር ውሥጥ በመተራመስ አለም አቀፍ ክብሩንና ዝናውን አጥቶ ታላቅነቱንም አዋርዶ እዚህ ግባ በማይባል ደረጃ ላይ መገኘቱ ለረዥም አመታት ይዞት የነበረውን ክብርና ዝናን እንዲያጣ አድርጎታል ፣
Make Ethiopia great again!!
❤
❤❤❤
Betame Yemegerm New Yethiopa Jignowchi . Bedbe Mengeri Alebte Metayte Yalbete .
ምን ያህል ጦር ነው ኢትዮጵያ የላከችው?
ካሣ መኮንንም እኮ ዘምቶ ነበር ከነ ክራሩ።ተስፋዬ ሣህሉም(አባባ ተስፋዬም)ዘምተው ነበር።(ለመዝናኛ)የቀረ የለም።በጣም ደስ የሚል ልዩ ዘመቻ ነበር።