It is truly beautiful and such an attractive bunch of people! The guests and the bride and groom group are all fabulous! The Dj is simply outstanding! Thank you for sharing ❤️🤦🏽♀️
I was emotional just watching the bride and groom. I love the dancing and entourage of the couple's. It was so amazing.your culture is so rich and beautiful and bless by YAH 🙏🏽
It breaks my heart when I see today's bad political situation of Ethiopia. when one observes how this wedding is planned knows what it means to be an Ethiopian and to feel like an Ethiopian. I LOVE YOU ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት። አቃፊ። አቃፊ። መለያየት የሌለበት። ይህ ሰርግ ሆን ተብሎ ነው እንዲዝ የተዘጋጀው። መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች። የነሱን ፍላጎት ነው የሚያመለክተው። እወዳችኋለሁ። በጣም አርጌ። የተባረከ ትዳር ይሁን።
PRAISE THE LORD!!!❤️😊🙏🙌That’s my big brother and my new sister in law!!! So blessed to have her in my family! GOD IS GOOD!!!!❤️😊🙏🙌❤️ For those waiting for marriage, wait! Don’t rush! Trust GOD’S timing!🙏😊❤️
Depressed watching this. So many of us never had this chance. How did I ended up from Tigrinya drama to this???Congratulations Mearey! Many more happy years.
እጅግ በጣም የሚያምር ኢትዮጲያዊያንን የሚወክል ምርጥ ፕሮግራም
🤙🤙🤙
100℅
Sax
@@haliminab9720 w
እደዚህ ሰረግ የማረከኝ የለም የምር ምርጥ ሀበሻ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ዉብ ኢትዮጵያን ስታምሩ ትዳራቹ ይባረክ ዘመናቹ በፍቅር ይለቅ
ዋዉ ደስሲልየአገራችንባህልነዉ ያዙት የአብርሀምየሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
ሙስሊም ነኝ ሙሲቃ ባይፈቀድልኝም
ባህሉና የኢትዮጵያዊነት በጣም ደ ስ ይላል ይባርክላቹ ውለዱ ሳሙ ላላገባቹ ስደተኛ እህት ወንድሞቴ አላህ ይወፍቀን
አሜን እህቴ
The wedding really shows how Ethiopia is a diverse country with beautiful culture. Wishing you both a happy life together.
Observer from London
ዋው በጣም የሚገርም ሰርግ ነው። ኢትዮጵያዊነትን እና ውበቱን የምያሳይ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው
አቤት የኢትዩ ባህላችን ሲያምር ኢትዩ ለዘላለም ትኑር
የሚዜዎች አለባበስ እንዴት እንደሚያምር ዋውው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰርግ ባህሉን ያልቀየረ😍🌹🌹🌹
So cute
ቅን የሆኑ ሚዜወች ደስ ሲሉ ያላቸው ፈገግታ ሙሽራ ለማስደሰት የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ይሁን
Betam mare
♥♥♥
.
.،.
570 066 966532 انا ظنوعنختةوةزوةةظزة ظظ
እጅግ የሚምር ሰርግ ነው
ያብረሀምና የሰአራ ሰርግይሁንላችሁ
I love...love! How you two showed what beautiful and diverse cultures Ethiopia is made up of. Beautiful wedding and May God bless your union!🙏🏾💕💕💕
እኔ ጴንጤ ነኝ በመዝሙር ነው የተዳርኩት ግን ይሔ ሰርግ በፍፁም ኢትዮጵያዊነትን እሚያሳይ ሰርግ ነው ! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! ዘመናችሁ ይለምልም!💚💛❤🙏👏
አቤት ሚዜዎች እንደት እንደሚያምሩ የአመቱ ምርጥ ሰርግ
ደስ ሲል እኔም የዛሬ አመት ሙሽራ ነኝ ኢንሻ አላህ ማነው እንዴኔ የናፈቀው ይህ ቀን
እኔ
አቤት አለባበስ ሙዜ እዲህ። ሲሸበርቅ አቤት ኢትዮጵያዊነት ሱስ እኮ ነው
Hi
አይለያችሁ ቀሪ ዘመዘመናችሁ የደሥታ ይሁን
እሰይ እሰይ እሰይ እንደት ደስ ይላል ቃል ክዳን ኣብራህም ሳራ ያርግላቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ
It is truly beautiful and such an attractive bunch of people! The guests and the bride and groom group are all fabulous! The Dj is simply outstanding! Thank you for sharing ❤️🤦🏽♀️
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደሥ ሥትሉ ታዳሚው በሙሉ አለባበሣችሁ የሚዜወቹ ፈገግታ ሁሉም ነገር ደሥ እሚል ነው
The most beautiful and classy Ethiopian wedding by far! !!!🙏🏾 great job guys for representing the various Ethiopian dance and culture ❤️
@Ride On we are tegarus yes!, but we will not seperate from ethiopia because we will fight to the end!
እሰይ፣የኔ፣ጀግኑች፧❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
I love wedding of Ethiopia will I find one to marry
I was emotional just watching the bride and groom. I love the dancing and entourage of the couple's. It was so amazing.your culture is so rich and beautiful and bless by YAH 🙏🏽
የእግዚአብሔር ፈቃዱ ለዚህ ካበቃችሁ የኔ ቆንጆዎች ቤተሰቦቼ ዘመናችሁን የተባረከ ያድርግላቸው።
Ethiopians with Ethiopia made outfits. Shows culture, togetherness, and thought out , beautiful wedding ❤️❤️❤️
እስኪ እደኔ ስደት ተስፋ ያስቆረጠው እህህህህ አረ አምላኬ በቃችሁ በለን
ዉነትሽነዉ እህት አረ እግዚአቢር ስደትን በቃችሁ ይበለን
@@aalem9059 amen mama
አብሽሪ
እነ የነ ውድ ሰርገኛ ባየው ቁጥር የማለቅስ
Enema zemenene besedetw chershe yesewe serge bayehu kuter endemeje ga malejese hone seray
Very well designed and organized. At the same time, it reflects the true culture of Ethiopia.
ሚዜዎቹ በጣም ምርጥ ወደር የላቸውም👊👌👌👍
Absolutely beautiful!
ስታምሩ 😱😱😱 አለባበስ 👏👏👏ልዮ ውበት 🥰🥰 ዉለዱ ክበዱ 👏 👏👏
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
እራሳችንን ስንሆን ያምርብናል።ሀገራችን ከጫፍ እስከ ጫፍ የሚያኮራ ባህል ባለቤት ነች።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
እንደዚህ አይነት ሰርግ አላየሁም ድምቅ ያለ ነው ሙዚዋቹም ስረአት ያላቸው አለባበሳችሁም አንደኛ ነው ከምንም በላይ ድጄውም በጣም መሳጭ ነው ሙሽሩዋቹ የአብረሀም የሰሀራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
ለየት ያለ ሰርግ!!!ይባርክላችሁ ይዝለቅይስመር ትዳራችሁ።
ምርጥ ኢትዮጲያዊያን ናችሁ ከምር!!! ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች።
Just found out I’m half Ethiopian, I want to learn my culture. So I am here 🇪🇹💛
Aww that's good
Start exploring but from source full contents
ያገባም አገባ የጣቸውም ጣቼ እኛ በቻ ቀረን ኮመንት እየሰጠን 😭😭😭😭😭😭😭መልካም ጋብቻ 🌹🌹🌹💃💃💃💃
በጣም የተመቸኝ የሁሉንም ብሔር ነው የተጫወቱት ዋው ያብራሀም እና የሰራ ያርግላችሁ
D
Amazing wedding. The Best love it
It breaks my heart when I see today's bad political situation of Ethiopia. when one observes how this wedding is planned knows what it means to be an Ethiopian and to feel like an Ethiopian. I LOVE YOU ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት። አቃፊ። አቃፊ። መለያየት የሌለበት። ይህ ሰርግ ሆን ተብሎ ነው እንዲዝ የተዘጋጀው። መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች። የነሱን ፍላጎት ነው የሚያመለክተው። እወዳችኋለሁ። በጣም አርጌ። የተባረከ ትዳር ይሁን።
This is the most perfect wedding i have ever seen
In love with Ethiopian dance and songs...😘😘😘dope
Melkam gabicha!! Gobezoch yihe nuw mulu ethiopiawinet malet. Yehulunim culcher endi mayet yasdestal. Loveee it.
Ethiopiawii serg big like yigebachuhal
Melikam ye TIDAR zemen yihunalachu!
This is so peaceful and beautiful to take in.
Salam
Omg best wedding ever!!! Wish I was there😭
Abby Endalew Hehe thank you best friend 😂❤️❤️
Dj Zola is the best DJ in Addis, the best memories from our wedding is the songs he played.
PRAISE THE LORD!!!❤️😊🙏🙌That’s my big brother and my new sister in law!!! So blessed to have her in my family! GOD IS GOOD!!!!❤️😊🙏🙌❤️
For those waiting for marriage, wait! Don’t rush! Trust GOD’S timing!🙏😊❤️
Well said
Well said
I needed to hear that marriage is from God.
Lebohang Mokete Amen, yes it is! Marriage is GOD’S plan. Wait and trust in HIM. 🙏😊🙌
Beautiful! Egzhabhair yebarkachu !!! 😘
ሚዜዎቹ ምርጥ ናቸው
በጣም፡ሚዜዎችዉነት፡ታኮራላችሁ፡ስታምሩ፡ሙሽሮቹም፡ደርባቦች፡ትክክለኛ፡ሙሽሮች፡ድሜናፀጋ፡ያድላችሁ፡ያብረሀምና፡የሳራጋብቻ፡ይሁንላችሁ፡በዉነት
ምነው በጥቁር ካባ በተረፈ መልካም ጋብቻ
ዬሚራልዬሚራል
ቀሪዘመና ችሁ የተባረክይሁንላችሁ።
@@user-ik4gw1dh1i መልካም የትዳርዘመንላችሁ።
Thank you thank you so much
ይሄ ነው ህብር ኢትዮጵያውነት ማለት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
Best mize , love them❤❤❤
GOD BLESS ETHIOPIA WE ARE LUCKY TO HAVE THIS ALL CULTURAL MUSIC I AM LET TO SEE IT BUT GOD BLESS ON YOUR LIFE AND WITH KID!!!!!
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላሁ ያብረሀምየሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ወይኔ ስደት የህቴን ደስታዋን ሳልካፈላት ከፍቶኛል የማይደገም ነገር ሰርግ ብቻ
ስያምር ሁሉም ነገሩ እስከ አለባበሳቸው
Wow beautiful wedding
Everything was beautiful
Wow new betam yamral alebabesachu ufffff endat endemimer 😍
ዋውውው በጣም ድንቅ ነው ለሙሽሮቹ መልካም። ጋብቻ ይሁንላቸውሁ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ።
*Just Beautiful*
በጣም ታምራላች በእውነት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ደስ ሲሉ በጌታ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ
Woow the best of wedding congrats🤩
Wooooow blast waddagiga my dear love 🥂🥂🥂🥂🍸
Beautiful.
Sure know how to party. Blessings.
First of all, I love this 💕💕💕❤️❤️❤️. Secondly am I the only one that see Abyssinia Vine in the crowed?
Me too i saw him
Best wedding 😍😍😍😍
በሀገር ባህል የተዋበ ሠርግ ፈጣሪ ይባርክላቹ
በጣም ነው የምታምሩት ውድ የገሬ የኢትዮጵያቆንጆች
I love it😍
Depressed watching this. So many of us never had this chance. How did I ended up from Tigrinya drama to this???Congratulations Mearey! Many more happy years.
Waw betam yamral Abo ❤️❤️❤️
በጣም ደስ ትላላችሁ ስረአት ያላችሁ ሙሽሮችናችሁ እኔማ እየተመኝሁ ቁጪልበል መዳም ቤት ስደት ከርታታው😢😢😢
Beautiful wedding blass you all
Wow mezawocu seyamiru fekiracau 👍👍👍👍👍
የቺ ቀን ማነው እንደኔ የናፈቀው
Amelakaaaaa
💗 አድ ቀን ይሆናል
ene🙌
Wwwgoogle eritrean musical instruments
You will be there soon 🙏🏽
Manshaalla Allah karim abbysinia
Merci beaucoup
እውነት ሰርጋችሁ በጣም ያማረ የተዋበ ምንም የማይጎለሁ ደስስስ የሚያሰኝ ሰርግ ነው ብዙ ተባዙ ቅዱስ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!!
ግን የሰርግ ዘፈን ላይ አብዛኛውን ጊዜ ይዘወተራል አግባብ ያልሆነ ነገር ነው ምኑ ብትሉኝ ከዘፈን መሀል የእግዚአብሄር ስም ማስገባቱ ስህተት ነው። ስሙም ቅዱስ ነው ምህረቱም ለልጅ ልጅ ነው (ሉቃስ 1÷50) ስለዚህ የምረትን ባለቤት ቦታውን መለየት ይኖርብናል ማለት ነው እግዚአብሄር በሁሉም አለ ቦታውን ስል ግራ እዳላጋብ እርሱ ቦታና ጊዜ የማይወስነው አምላክ ነው ግን የእግዚአብሄር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ይች ትዕዛዙ ነች ስለዚ እንጠንቀቅ። ከተቻለ ስሙን ለመቀደስ በመዝሙር ብናመሰግነው መልካም ነው ዘፈኑ ለብቻው መዝሙሩን ለብቻው ቢሆን መልካም ነው!!
ትዳራችሁ በፀጋ በበረከት የሞላ የተተረፈረፈ እዲሆን የአምላክ ፈቃድ ይሁንላችሁ!!!
መሻአላህ ደስስትሉ እኛም ለዚህቀን ያብቃን ከስደት ስንመለሥ ኢሻአላህ
Yamral betly albabesacheho
የቋንቋ ባለዽጋ አገር አለን ልንኮራ ይገባናል እንጂ መዋጋት አይገባም!!!!!
የአመቱ ምርጥ ሰርግ ያምራል
ድንቅ ነው!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Wallahi azim habasha same family 🤣💖🤩 Eritrea n ethiopians n somalia
DJ ZOLA you are the best
Wowww dese yelal 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለባበሳችሁ ሲያምር
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያሳድግላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😘🙌
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አይለያችሁ 🙏🙏🙏
ውውው ባተም ያረምል መለከሚ ስረጊ ሁላቸሂኒ😍😍❤❤👰💃💃💃
እውነትም ንፁህ ኢትዮጵያዊ አለ
ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው
ኢትዮጵያውይነት ጌጥ ነው
ኢትዮጵያዊይነት እምነት ነው
ኢትዮጵያዊይነት አንድነት ነው
ኢትዮጵያዊይነት ሕምራዊ ቀለም ነው
ይህን ባህል ጠብቃችሁ በንፅህ ህሊና ስለኢትዮጵያዊይነት እንድናስብ ስላደረጋችሁን እናመሰግናችሗለን
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ውለዱ ክበድ በምድር በሰማይም አይለያችሁ
በጣም አሜንንን
ልዩ ነዉ ለዘላለም ደስ ይበልልን
መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ስታምሩ
የኔ ሰረግ በምኞት ቀረ አይ ሥደት ሥንቱን አሳለፈኩት
አይዞኝ እማ ለሁሉም ጊዜ አለው አይደል ሚለው መፅሐፈ መክብብ ምዕ 3÷1 ስለዚ አይዞኝ አንድዬ ካለው ውጭ ሚሀን ነገር የለም ከኛ ሚጠበቀው hope ማድረግ ነ new አይዞኝ!!!!
አዛሸ የለፍለ ለሁሉም ነገር ትግሰተ ይሰፍለገለ
አንድቀን ይሆልናል
እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን እኔም እንዳችይ
አይዞህሽ እግዚአብሄር ባለው ቀን ይሆናል ።ባትሰርጉም ግዴለም ዋናዉ ፍቅር ይኑራችሁ
This is the true color of my country Ethiopia. ወላይቲኛ የጨፈረው ልጅ ግን ፈታ አድርጎኛል
Wow wow wow Ethiopia💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏
the best Amhar people the best in every way
Ejeg betam yamral desssss yelal yeha new Ethiopawnet emyakora bahel
በጣም ደስ የሚል ስርግ
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው
ያምራል የአብርሃም የሰራ ይሁንላችሁ።