Ethiopia - ተጠባቂው የ4 ኪሎው ሹመት፣ ስለታዬ ደንደዓ አዲስ መረጃ፣ ግብጽ የኢትዮጵያን ጠላትነት አወረደች፣ አስገራሚው የቀነኒሳ ንግግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 114

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን እውነት ወደቀደመ ሰላሞ ይመልሰን

  • @rayarayuma-1647
    @rayarayuma-1647 Před 8 měsíci +4

    የቀነኒሳ ሐሳብ ተመችቶኛል

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 8 měsíci +7

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ለአለም ዱኒያ ለሁሉም በቂ ናት

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 8 měsíci +15

    እማማ ኢትዮጵያ ወርደው አወረዱሽ 😭😭ድል ለአማራ ህዝብ ❤️🙏

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg Před 8 měsíci

      እጥልሽ ይውረድ

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Před 8 měsíci +2

      @@Yfdbkg ድንጋይ በናተ ዘመን ስንቱን አየን ሰወ በላ አውሬ 🤮🤮🤮

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Před 8 měsíci

      ድለ ለኢትዮጵያ 🇪🇹

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Před 8 měsíci

      @@ahmedhassan6097 በአማራ ደም ምትበለፅግ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ 🤮ሁሉንም ዜጋ እኩል እምታከብር ኢትዮጵያ እስክትፈጠር ትግላችን ይቀጥላል

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Před 8 měsíci

      @@masetewal6914 እናንተ ፅንፈኞች ስለሆናቹነው : ከህግበላይነን አላቹ የምገባቹን እየተሠጣቹነው ቻሉት : አማራ ከሁሉም የኢትዮጵያ ብሄረሰብ እኩልነው : አማራ ኢትዮጵያኖች እኛነን ብሎ የሚያስብነው : ካልሆነ አገራችንን ለቃቹ ውጡ : ህዱና ኤርትራን ጥገኝነት ጠይቁ

  • @DigitalHabesha-iu2ft
    @DigitalHabesha-iu2ft Před 8 měsíci +5

    ጊቤ ትግራይ ውስጥ ነው እንዴ😅😅😅

  • @hawaa112
    @hawaa112 Před 8 měsíci +2

    መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፍርዱ በአማራ ክልል ንፅሀን ዜጎች በከባድ መሳሪያ እና በድሮን እየተጨፍጨፍ ይገኛሉ እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፍርዱ የአማራ አባቶችና የአማራ ህፃናት እየሞቱ ነው የሚዲያ ሰውችም ታሪክ እንዳይወቅሳችሁ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ሁኑ የአማራ እናቶች እያለቀሱ ነው መንግስት ታሪክ መቸም ይቅር የማይለው ስህተት እየሰራ ይገኛል እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ በቃህ ሊለው ይገባል እውነት በዛ ግፍ

  • @yidnekachewseifu9088
    @yidnekachewseifu9088 Před 8 měsíci +3

    selam le 🇪🇹Ethiopia agerachen

  • @KKk-x9l3y
    @KKk-x9l3y Před 8 měsíci +6

    ፍትህ ለስደተኞች

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl Před 8 měsíci +1

    ቃናኒ ኬኛ ልበ ዋርቅ ዋርቃማ አስታሠሠብ እንዳንታና እዳ ታዬ ዳንዳ ወርቃማ ልቦችንና ወርቃማ አስታሠሠብ ያላቻውን ያብዘልን

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 8 měsíci +1

    ሁቲ ይገባዋል አይደለም ለግብፅ ለሀያላኑም ስጋት ናቸው 🇾🇪🇾🇪💪

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 Před 8 měsíci +1

    እህ እህ 🙏😥 !!!

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj Před 8 měsíci

    ተመሰገን በእናንተ ጩኸት በሀገራችን ያሉ የህግ ባለሞያዎች ዝምታ ባለቤታቸው አንድስ የህግ ባለሞየሠ ጠበቃ የቆመ የለም በሚል ሀዘን አዘል ንግግራቸው እናንተ ድምፅ ሆናችሁ የሀገሬ ጠበቆች ሰለእኚህ ሰው አረ በህግ ሊሉ ሰለተገኙ ፈጣሪ ይመሰገን የተዘጋውን እርሱ ይክፈት በምሽት የምስራች ሰለሰማን ተባረኩ

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 8 měsíci +5

    ድል ብሶት ለወለደዉ ፋኖ 🦁💪💪💪💪💪

  • @AhmedAbdu-s5m
    @AhmedAbdu-s5m Před 8 měsíci +4

    ድል ለፋኖ ይሁን እላለሁ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 8 měsíci +4

    ለኢትዮጽያ ግን የመጀመሪያው ስጋት አሁንም ግብፅነች።

    • @user-et8yt4kv2h
      @user-et8yt4kv2h Před 8 měsíci +1

      ምነው ለኢትዮጲያ ሥጋት አብይ4ኪሎ እያለ ረቀህ ግብጽ ሔድክ

  • @rahmarahma8818
    @rahmarahma8818 Před 8 měsíci +12

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r Před 8 měsíci +7

    What a beautiful and powerful idea reflected by this athlete, Kennenisa Bekele !!!

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 8 měsíci +3

    ድል ለፋኖ
    Fano freedom❤

  • @AlsaYemer
    @AlsaYemer Před 8 měsíci

    Done done done aby😊

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd Před 8 měsíci +3

    ድል ለፋኖ🎉🎉🎉

  • @AhmedAbdu-s5m
    @AhmedAbdu-s5m Před 8 měsíci +1

    ሀይ ፈታ ዲሊዎች በጣም ተመቺታችሁኛል ቀጥሉበት

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 8 měsíci

    ጤና ና እድሜ ይስጥህ ጀግነዉ ቀኔሳ

  • @muhammedmusa628
    @muhammedmusa628 Před 8 měsíci

    ትክክል ❤❤❤❤

  • @tyotore9981
    @tyotore9981 Před 8 měsíci

    ባንክ ብር እዳታስቀምጡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቻውውውውውውው❤

    • @عبدالرحمنسعيد-ب8ر
      @عبدالرحمنسعيد-ب8ر Před 8 měsíci

      ምን ተፈጠረ ያአወቁትን መሳወቅ በጎነት ነው አረብ ሆንን ብራችን ባንክ ነው እምናስቀምጦ 😢

  • @hageramisiba936
    @hageramisiba936 Před 8 měsíci

    ጀግና ሰውማለት እንደዚህ የሚያስብና ከእይታ ይልቅ ህሊና ይልቃል

  • @user-mm4yh4sv6u
    @user-mm4yh4sv6u Před 8 měsíci +1

    👍👍👍

  • @physics7857
    @physics7857 Před 8 měsíci

    ጎጃም❤❤❤❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 8 měsíci +1

    ቀነኒሳ ትክክል ነዉ ብዙድሀ ባለበት አንድ ሀብታም ቢገኝ ድሀ ነዉ ብዙሀብታም ባለበትአንድ ደሀ የበለጠ ባለጠጋ ነዉ ነዉ ይባላል ስለዚህ ምንም የተጋነነ ወሬ ሊሆን አይገባም

  • @user-pk6mt5em5j
    @user-pk6mt5em5j Před 8 měsíci +3

    ድምፅ ለሳውዲ እስርኞች

  • @astechtube
    @astechtube Před 8 měsíci +1

    Welcome
    Good 👍 Job

  • @baelove9407
    @baelove9407 Před 8 měsíci +4

    ማንም ይምጣ ማንም ፈጣሪን ይዞ የሚሸነፍ የለም መድሀንያለም ከኢትዮጵያ (ከፋኖ)ጋር ነው❤❤❤❤❤❤

  • @berhanuaeyle9686
    @berhanuaeyle9686 Před 8 měsíci +3

    ቸይና ማለት ጉዳን ማለት አይገልፃቸውም አፋሪካን መጠመጧት!!!!! እነዚህ ተንከሲሶች !!!!!

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před 8 měsíci +1

    ግብፅ ተዘጋጂ ግድቡን ትረከቢያለሽ ።ሀገሪቷ ኢትዮጵያ ልትበታተን ነዉ

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux Před 8 měsíci +2

    In a community of 1000 people if five are starved, the community is said to be starved. I support Qenenisa.

    • @AddisInsider-ETH
      @AddisInsider-ETH Před 8 měsíci

      ኦቦ ለማ እና ታከለ በታዬ ዙሪያ ዝምታቸውን ሰበሩ
      የኦሮሞ ብልጽግና ለ2 ተከፈለ
      ችግሩ ከ77 የከፋ ነው
      czcams.com/video/L7tmy9OKOy0/video.html

  • @sebrinademnur2481
    @sebrinademnur2481 Před 8 měsíci

    beseferut Quna Mesefer Malet endih neew.

  • @AbenezerKetema-ii2xe
    @AbenezerKetema-ii2xe Před 8 měsíci

    Always true newd

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 8 měsíci

    ምን ተናጋሪ አለና ነዉ ለፓድላማ የሜቀርበዉ

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 Před 8 měsíci

    ግቤ የሚባል ግድብ በሰሜኑ ኢትዮጵያ ክፍል የለም። ሀገርህን እንኳ በቅጡ ሳታዉቅ ትንጣጣለህ።

  • @eyoba2822
    @eyoba2822 Před 8 měsíci

    Best

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 Před 8 měsíci +1

    feta looks like fana or ETV where is the previous style ??????????????/

  • @user-ci1fn3vd8d
    @user-ci1fn3vd8d Před 8 měsíci

    Hi

  • @user-ne1wr5sq7f
    @user-ne1wr5sq7f Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tessemafirew8621
    @tessemafirew8621 Před 8 měsíci +1

    ለምንድነው ግን ሁሁሁ የምትለው? ስጋት ምንጭነት ይመረጣል እንዴ አንተጋ? እሺ ሌላውን ዜና ልስማህ!

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 Před 8 měsíci

    አልገባኝም 3ኛወጣ እያልክ ሪከርድ ሰበረ ምን አይነት ሃሳብ ነው? ወይስ 1ኛ እና 2ኛ የወጡት እጅግ በጣም የሰበሩና በጣም የሰበሩ ናቸው?

    • @Dinaol4412
      @Dinaol4412 Před 8 měsíci

      Awe sebrowal neger gn 1gna bemewutet seyhon, be esu edeme bezi sat marathon yetenekeku sile lela new.

  • @userd42
    @userd42 Před 8 měsíci

    እነዘመነ,የአናብስቶቹ,ልጆች,ፋኖዬ,ናቸው,በትረሥልጣኑን,ይረከባሉ,ሰው,በላው,እብድ,ውሻው,የውሻ,ልጅ,በወራት,የሚቆጠር,ግዜአት,ውስጥ,የዓፄዎቹ,ልጆች,እንደጋዳፊ,እንደእባብ,እየተቀጠቀጠ,ከሸዋ,መኳንንቶቹ,ቤተመንግሥት,ይወጣል,ጀግኖቹ,የዓፄዎልጆች,ፋኖዬ,ያሸንፋሉ,አሸንፈዋልም,ሰውበላው,አብይ,ተፈረካክሶዋል,ማምለጫ,አጥቶ,ነው,ይሄ,የሥራ,ቤት,ልጅ,,ፋኖዬ,አሸነፈ

  • @africansava8782
    @africansava8782 Před 8 měsíci +1

    ድሮ ንም ይምጣ ጀትምይምጣ ምንም ቢሆን እግዚአብሔር ከፋኖ ጋርነዉ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህ/ብ

  • @abebawenyew1945
    @abebawenyew1945 Před 8 měsíci

    Endante ayinet hodam yitfa kemidre

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj Před 8 měsíci

    ውድ አዘጋጅ ታዳሚህ ነኝ ሰለዝግጅታችሁ ሞያዊ ሀላፊነት ከፊታችሁ ያለውን አደጋ በፈጣሪ ጥበቃ ድምፃችሁ በመስማታችሁ ተመሰገን ሰለህዝቡ ልሳን ሰለሆናችሁ ሰለእውነት እባካችሁ የሚበላ ጠፍቶ አፈር በመብላት የሰው ልጅ ምንም ከፖለቲካ ማን ምን እንደሆነ የማያውቁት ህፃናትና አባቶች እናቶች አረጋውያን የሚበላ የሚቀመስ ላጡ ላውም እንደ አለም አቀፍ ዜና ከ1977""ከነበረው በባሰ ሰለሚያልቁ ህዝብ ፖለቲከኖችን አረ ሰለሰው ሰትሉ ብላችሁ በየዘገባችሁ ሰለወገን ታሰሙ ዘንድ አደራ እላለሁ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 8 měsíci

    የትኛው ፓርላማ ነው ተሰብስቦ ምርጫ የሚያካሒደው? የኦህዴድ ደናቁርት የሚያደርጉትስ ምርጫ ምን ያህል ያስኬዳቸዋል? ግራ የገባው ግራ ከመጋባት ውጪ በምርጫው የሚያመጣው ለውጥ ምን ይሆን? ጉልቻ ባለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥ ካልሆነ በቀር።

  • @merawit2074
    @merawit2074 Před 8 měsíci

    የዚ የድርድር ቁማር መቼ ነው የሚያልቀው

  • @sebrinademnur2481
    @sebrinademnur2481 Před 8 měsíci

    ye kenenissa Astesaseb ke Mahayemu Haile Yeshllal . Selem lemiel sew yemiqawem Dedeb.

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před 8 měsíci +1

    ወደ ፍርድ ቤት ለመቅረብ የመከሰስ ያለመከሰስ መብታቸው በጨፌ ኦሮምያ መነሳት አለበት!!

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 Před 8 měsíci

      ለመታሰራቸውስ የጨፌ ኦሩሚያ ፈቅዷል?

    • @jarssoobettoo7972
      @jarssoobettoo7972 Před 8 měsíci

      @@Atifra1532 ማንንም ሰው ፖሊስ በወንጀል ጠርጥርያለው ብሎ ካለ፤ የሀገራችን ህገ መንግስት እንዲጣራ ስለሚፈቅድ ተጠርጣሪውን ወደ ማቆያ በመውሰድ ፖሊስ ስራውን መጀመር ይችላል። ነገር ግን እንደ ሀገራችን ህገ መንግስት አንድ የህዝብ ተወካይ የፓርላማ አባል እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ ወደ ፍርድ ቤት ማቅረብ አይቻልም። ኮማንድ ፖስቱ በዚህ ሰዓት አቅም ይኖረዋል።

  • @adanemedhanit2851
    @adanemedhanit2851 Před 8 měsíci

    Always my number one!!

  • @SolomonTeshome-f1r
    @SolomonTeshome-f1r Před 8 měsíci

    Yemcersaw sumet

  • @AlsaYemer
    @AlsaYemer Před 8 měsíci

    Fanny will come to you

  • @AbdusomedSeid-do8zo
    @AbdusomedSeid-do8zo Před 8 měsíci +1

    ሁቲን ለምን አማፂያን ትላለህ ?
    መልስ እፈልጋለሁ

  • @DaniTamerat
    @DaniTamerat Před 8 měsíci

    የተማረና ፖለቲከኛ አስጠላን

  • @kassahuntaye5744
    @kassahuntaye5744 Před 8 měsíci

    የ ፋና ነው የፈታ ኢሄ ዜና 😅

  • @AlsaYemer
    @AlsaYemer Před 8 měsíci

    Amaranth will come to you

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Před 8 měsíci +1

    የየትኛውሹመትነው ነገ ሁልምተጠራርጎ ወደሞት። ለመሄድ መዘጋጀት ይኖርባቸዋል እንጂ የትኛው ህግአለና ፍኖከምድረገፅ ያጠፍቸዋል ጊዜው ደርሶዋል

  • @tigistmolla649
    @tigistmolla649 Před 8 měsíci

    ተከዛ ግድብ ነው ለወሪ አትቸኩል

  • @tiglugezanisrane3055
    @tiglugezanisrane3055 Před 8 měsíci

    ቀነኒሳ በቀለ እውነታ ተናግሯል። ድሓ በበዛበት አገር ሀብታምም ድሓ ነው።

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 Před 8 měsíci +2

    የውሸት ዜና ካማረህ ፈታ ዴሊን መከታተል ነው😅😅😅😅😅

    • @hawayahiya2043
      @hawayahiya2043 Před 8 měsíci

      ፈታ ትክክለኛንመረጃ ነው የሚያቀርበው

  • @user-us8zy6ow1v
    @user-us8zy6ow1v Před 8 měsíci

    ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ

  • @robertaalt
    @robertaalt Před 8 měsíci

    እስኪያበቃቸው ይደሰቱ #

  • @ארזגטהון
    @ארזגטהון Před 8 měsíci

    Men ayint mengitet nwo tkomwon ymiaser avi yalbsel mnegst

  • @CrbinicaMumuzu
    @CrbinicaMumuzu Před 8 měsíci

    የንግስና አላሚው ጨቅላው ሰውዬ የግል ቲያትር ቤቱ የሆነው ፓርላማ ተብዬው፣የተሰጠው ተልእኮ ተነስ ሲባል መነሳት ተቀመጥ ሲባል መቀመጥ አቢይ እንጨት እንጨት የሚለውን ቀልዱን ሲቀልድ ሳቁ ሳይመጣበት መገልፈጥና በተለይም የማጨብጨብ ግዴታውን በትጋት መፈፀም ነው።

  • @geremewregassa
    @geremewregassa Před 8 měsíci

    Tenetekech medaliya yetenetekech asmeselk eko

  • @saragerabe6706
    @saragerabe6706 Před 8 měsíci

    Fano yashnfal 🎉🎉🎉

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 8 měsíci

    የዛሬ 2 ወር ገደማ ቻይና ሳኡዲንና ኢራንን ማስታረቋን እንኳን ሳታውቁ ነው የግጭት አፈታት ዲፕሎማሲ እየተለማመደች ነው የምትሉት? አይ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች !

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 8 měsíci

    Bertuka 11gnaw seatleymetach
    😃😃kkkkkkk

  • @kedusjihad
    @kedusjihad Před 8 měsíci +1

    gibe dam not located to the north even kkkkkk

    • @DigitalHabesha-iu2ft
      @DigitalHabesha-iu2ft Před 8 měsíci

      ችኮላቸው እኮ Editing Fact finding yemibal የላቸውም ለስሙ 600 ሺ ምናምን ተከታይ አላቸው

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 Před 8 měsíci

    ምን አይነት ደነዝ ነህ? ስለራስህ ሀገር ክፉ ክፉ ካላወራህ የማይመችህ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 8 měsíci

    ችግር የለም አገርን ለመሸጥ አብይ ተጣድፎ ይሸጣል

  • @waletilahunabate9043
    @waletilahunabate9043 Před 8 měsíci

    Ethiopia has no representative

  • @user-ly7tg6wj3h
    @user-ly7tg6wj3h Před 8 měsíci

    አህዬች መሻጋገርያ ክላሲካሉ ቆይቶ የሚለቀቅ ይረብሻል እና ቀንሱ ወይ ቀይሩ ዜና ስንሰማ በመሃል ይረብሻል

  • @mogosssimma1181
    @mogosssimma1181 Před 8 měsíci

    Lies!! Mother flower is not marathon recorded 😂

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Před 8 měsíci

    Ke Abiy Ahmed ye 10 amet tadagy yebelete chinklat alew !!

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 8 měsíci

    የኢትዮጰያ ሀብታም ምን ቀረው ድሀ ሆኗል ስራ የታለ?

  • @EferemAfoqi-jh5wm
    @EferemAfoqi-jh5wm Před 8 měsíci

    ስት አየው አለማየው ብሎ የጋላሚት

  • @AlsaYemer
    @AlsaYemer Před 8 měsíci

    Aby amaranth shrsto amara you cilld

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel Před 8 měsíci

    😂😂😂
    EBC ቁጥር 4
    😂😂😂

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 8 měsíci

    ሸኔ ማለት ራሱ መግስትነዉ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር ይላል ያገሬሰዉ ሀቁን ስለተናገረነዉ ያሰሩት እነዚህ የሰይጣን ቁራጮች

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 Před 8 měsíci

    አንተ እንከፍ !ተከዜ ነው

  • @emebetkassa-8738
    @emebetkassa-8738 Před 8 měsíci

    አረ ይሄ ሰውዬ አብዶል አገሪቱን ከውጪ ዜጋጋር እየተዋዋለ እየተፈራረመ አገረቷን እንደውጫላ ውል ጉድ ሰርቶን ለሌላ ጦርነት እንዳይዳርገን

  • @KisKis-kr2xf
    @KisKis-kr2xf Před 8 měsíci +1

    ትክክለኛ ሰው መቸም አይፈለግም አቢይ ሊባ ስለሆነ ነው ያባረረው ሚስጥር ያወጣብኛል ብሎ ነው ኧረ እንዳይገለው ጥብቅ ክትትል ይደረግለት

  • @AddisInsider-ETH
    @AddisInsider-ETH Před 8 měsíci

    ኦቦ ለማ እና ታከለ በታዬ ዙሪያ ዝምታቸውን ሰበሩ
    የኦሮሞ ብልጽግና ለ2 ተከፈለ
    ችግሩ ከ77 የከፋ ነው
    czcams.com/video/L7tmy9OKOy0/video.html

  • @wudewude1743
    @wudewude1743 Před 8 měsíci

    አንተ የደላህ ነህ ዝም ብለህ ለፍልፍ

  • @user-uo9oe1rp6k
    @user-uo9oe1rp6k Před 8 měsíci

    አንተ ግን ቆሻሻነህ እሥሪቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ለምን አትልም

  • @AhmedAbdu-s5m
    @AhmedAbdu-s5m Před 8 měsíci +1

    ድል ለፋኖ ይሁን እላለሁ

  • @user-pk6mt5em5j
    @user-pk6mt5em5j Před 8 měsíci +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @AddisInsider-ETH
    @AddisInsider-ETH Před 8 měsíci

    ኦቦ ለማ እና ታከለ በታዬ ዙሪያ ዝምታቸውን ሰበሩ
    የኦሮሞ ብልጽግና ለ2 ተከፈለ
    ችግሩ ከ77 የከፋ ነው
    czcams.com/video/L7tmy9OKOy0/video.html