Komentáře •

  • @ChernetSenai
    @ChernetSenai Před 3 lety +33

    czcams.com/video/RjqKbJ4Ej84/video.html

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +52

    እኔን በስደት ወረቀቴ ሲበላሽ አስተካክላ ቤተሰብ አይናቸውን እንዳይ ግብፃዊቷ ማርያም እረድታኝ ነው ክብር ለአዛኝቷ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ቸርዬ

    • @berketitemsgn9276
      @berketitemsgn9276 Před 6 měsíci +6

      ላንቺ የረዳች እመቤቴ ለእኔ ታሰተካክልኝ ሰባት አመት ቤተሰቤን ሳለይ

    • @minasmelaku
      @minasmelaku Před 3 měsíci

      በጣም ደስ የሚል ተዐምር
      ብዙ ሰው አያውቃትም እያልኩ እቆጭ ነበረ። በየአመቱ የፃድቋን አናት ዝክር አንዘክራለን እና አንቺም ብትዘክርያት እላለሁ።

    • @user-hc4lf2tw3y
      @user-hc4lf2tw3y Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Před 2 měsíci

      ላንች የደረሠች እመ አምላክ እኛንም እረድታናለች ሁላችንም ሁሌ ትረዳናለች ክብር ምሥጋና ለልጇ ❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ❤❤❤❤

    • @user-gp7gt9sq5f
      @user-gp7gt9sq5f Před měsícem

      Emabrahn azanyitwa lachi yardchi enenm terdanyi 7amt honanyi ente nafqanyalchi warqte xaxaw baza

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 10 dny +2

    ሀዘን ትካዜዬ ባንቺ ተወግዳል
    ልመና ፀሎቴ ሀሳቤ ተሟልቷል
    ያጣውትን ሁሉ አግንቼብሻለሁ
    በእናትነትሽ ዘወትር እመካለው🙏

  • @msgf7931
    @msgf7931 Před 4 lety +20

    ይሄንን መዝሙር በጣም ከመውደዴ የተነሳ. በኤርፎን ካልሆነ የምሰማው ደስአይለኝም. እኔን ግን እመቤቴ የረዳችኝ ከማንም በላይ ነው በእውነት የምላችሁ. በዚች ምድር ላይ እንደኔ የተባረከ ሰው የለም እግዚአብሄር በጣም ያዳላልኛል. እፍፍፍስሜቴን በምንም ቃላት መግለፀ አልችልም. ብቻ እማምላክ አመሰግንሻለሁ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢

  • @user-ck9ly2td8t
    @user-ck9ly2td8t Před 4 lety +15

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን🌹🌷♥እኔ እመቤቴን በጠም ነወ ምእወዳት ♥በሱ ምክነት ከመንፍቃንዎች ጋራ እጠለለው

    • @HayatHayat-oz1mm
      @HayatHayat-oz1mm Před 3 lety

      እመቤቴን የሚወድ እዳታለሁ እያለ አያወራም

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc Před měsícem +2

    የኔ እናት አይዞሽ ባዬ😢😢😢❤❤❤

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 Před 4 lety +21

    ዝማሬ መላክት ያስማን መዝሙሮችህ ሁሊም ሳዳምጣችው አልጠግባችውም በስድት ላይ ሁኝ
    ሲክፍኝ ሳዳምጣችው መዝሙሮችህን ውስጤ ብድስታ ይሞላል ብዙ ንገር ያስርሰኛል ፀጋውን ያብዛልህ ውድማችን ❤🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏

  • @ንግዜ
    @ንግዜ Před měsícem +1

    ስለ ምርዳኣኪ ድንግል ማርያም ከመስግነኪ እየ ነዚ መዝሙር ክስምዓ ከለኩ እት ሕማቅ ተግባራተይ ይዝክር እመቤተይ ድንግል ማርያም በጃኪ ርድእኒ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před 3 měsíci +1

    ይሄን ዝማሬ ከመውደዴ የተነሳ በ አለም ላይ የማላውቀውን ደስታ ነው ሚሰጠኝ ስለረዳችኝ ከጨለማ ከሚያስፈራ ጥልቅ እስዋ ናት ያወጣችኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshkebede5468
    @bizuneshkebede5468 Před měsícem +1

    እስካሁንም ስለረዳሽኝ ወደፊትም ስለምታግጂኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ
    ምስጋናሽን ይጄ ፊትሽ እወድቃለሁ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 5 lety +53

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የስው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም የሚሆንው መጨረሻህን ያሳምርልን በእውነት

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 Před 5 lety +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 Před 4 lety

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷📚📚📚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @Zagoy7952
      @Zagoy7952 Před 4 lety

      @@jfjjcj1078
      ፕፔ።

      ።ራ

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 2 měsíci +1

    በባዕደ ሀገር ሞጎስ ስለ ሆነንሽልኝ አመሰግንሻለው ዋስ ጠበቃዬ ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ እመቤቴ ፣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 Před 5 lety +25

    ሰለረዳሽኝ እመቤቴ አወድሰሻለው ከኔጋ ሰለሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለው ምስጋናሽን ዪዜ ጠዋት ማታ ፊትሽ እቆማለው አሚን አሚን አሚን 👏👏👏⛪🌷👏👏👏⛪🌷👏👏👏⛪🌷ዝማሪ መላክ ያስማልን

    • @nareshamenamenamei154
      @nareshamenamenamei154 Před 5 lety +3

      እልልልልልልልልልልልልልልል
      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 Před 5 lety +2

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 Před 5 lety +1

      Amen elllllll elllllll ellllllllel

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 Před 5 lety +1

      Zmarye mlaktyasemalen

    • @nigussegemeda2827
      @nigussegemeda2827 Před 5 lety +1

      ዝማረ መላዕክትን ያሠማልን

  • @user-vm6fn1tb8u
    @user-vm6fn1tb8u Před 4 měsíci +1

    የኔ እናት በስቱ ላመስግንሽ እመአምላክ እናቴ ሁሌም አመሰግንሻለው💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ermilovedbiza3019
    @ermilovedbiza3019 Před 7 měsíci +1

    አሜንንንን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልደሽ ምህረት ቸርነትን አሰጥተሽኛልና ክብርና ምስጋና ይድረስሽ

  • @haymeyesgre9955
    @haymeyesgre9955 Před 3 lety +3

    ስለረዳሰሽ እመቤቴ አወድሻለው !
    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሉት ዘመናችንን ይባርክልን

  • @user-ey8ni4lz2x
    @user-ey8ni4lz2x Před 5 lety +27

    ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው ከኔ ጋር ሰለሆንሽ እመቤቴ አውድስሻል ምስጋናሽን ይዤ ጥዋት ማታ ፊትሽ እቆማለው እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 4 lety +6

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም አገልግሎትህን ትባርክልህ ወንድማችን ቸሬ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር

  • @woinshetabera
    @woinshetabera Před 4 lety +2

    ብሰማው፣ ብሰማው፣....የማልጠግበው መዝሙር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ ልሣናት ወንድማችን ቸሬ

  • @rahilmsrasha5637
    @rahilmsrasha5637 Před 5 lety +6

    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን እመቤቴ ማርያም ትባርከው

  • @Yesh-we4fv
    @Yesh-we4fv Před 10 dny

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety +1

    ድንግል እመቤቴ። ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጠብቂልኝ ኢትዮጵያን። ስደተኘዋ ልጅሽ ትለምንሻለች። አሜን። ክብር ለፈጣሪ። ክብር። ለእናታችን። ድንግል ማርያም ምስጋና ለአንቺ።

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 Před 5 lety +5

    አሜን/፫/ዝማሬ መላይክት ያሰማል
    እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርልክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-bz8gt7tz8h
    @user-bz8gt7tz8h Před 4 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
    በጣም የምወደው መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን😍

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 Před 5 lety +10

    አሜንን። አሜንን። አሜንን። እልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ። መላእክት። ያስማልን

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 4 lety +3

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln ♥️♥️♥️yageligilot edmehn yarzmlen 🙏
    👏 Yatahutin hulu banchi aginichebishalew
    👏Sileredashign emebete awedisishalew
    👏 Misiganashin yze tewat mata fitish ekomalew 🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን እመብርሃን በጥላከለላዋ ምልጃ በረከቷ ትጠብቀን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤🎉

  • @mahalkooloot2729
    @mahalkooloot2729 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለ ረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው ከኔጋር ስለሃንሽ አውድስሻለው ምሰገናሽ ይዜ ፌትሽ እቆማለው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅክ ፈጣሪ ፀጋ በረከቱን ሰላሙን ያብዛልክ ወንድማችን

  • @betelhemtilauhnbetelhemtil2318

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌺🌺🌺 ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእነቤተሰቦችህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ የእስራኤል አምላክ አሜን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 5 lety +6

    ሊቀ ልሳናት አዳዲስ መዝሙሮችን ተሎ ተሎ ጫኑልን።

  • @user-pr8fv4jq6x
    @user-pr8fv4jq6x Před 5 lety +12

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እመቤታችን መጨረሻህን ታሣምርልህ

    • @yohannesteklehaimanot1494
      @yohannesteklehaimanot1494 Před 5 lety +1

      Amen Amen Amen ytesfa mebraht seleredashn Amesgnalehu kal hiwet yasemalen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @genet1236
      @genet1236 Před 4 lety

      ዝማሬ መለእክት የሠማልን

  • @tube4536
    @tube4536 Před 4 lety +1

    ቸርዬ ዝማሬ መላክት ያሰሜ በድሜ በጸጋ ይጠብቅ ።
    በቤቱ እያገለልክ በቸርነቱ በምህረቱ ያጽና እናቴ አማላጄ ዋስ ጠበቃ ትሁንክ።

  • @mekidesdam8408
    @mekidesdam8408 Před 3 lety +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    ከልጅነት ጀምሮ በፍቅር ሳደምጠው የኖርኩት ዝማሬ ነው

  • @obaidabdooli9913
    @obaidabdooli9913 Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-do4fp8ip9q
    @user-do4fp8ip9q Před 5 lety +2

    መመረጥ እንዲህ ነው ድምጽህ ስነይ ነው ወንድማችን እልልልልል ልጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ ለእግዚአብሔር ባሪያ ለአንተ እነ ለባለቤትህ ጦሪ ቀባሪ ይሁኑልን

  • @user-nw9xi6kc7p
    @user-nw9xi6kc7p Před 4 lety

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ስለረዳሺኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏

  • @hailuamanuel2249
    @hailuamanuel2249 Před 9 měsíci

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሊቀ ልሳናት

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @tsiyaleww8006
    @tsiyaleww8006 Před 27 dny

    ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ❤❤❤❤

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 4 lety

    ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው እኔጋ ስለሆሽ አወድስሻለው
    ወድማቺን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የኛ እንቁ

  • @yetemworkmabre9801
    @yetemworkmabre9801 Před 10 měsíci +1

    Amen zimare melakt yasemalen

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 4 lety

    ይህን ዝማሬህን ስሰማ ነፍሴ ደስ ትሰኛለች
    🎤 ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ
    ከእኔ ጋር ስለሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለሁ ምስጋናሽን ይዤ
    ጠዋት ማታ ፊትሽ እቆማለሁ
    ምስጋናችን ይዤ እመቤቴ ፊትሽ እቆማለሁ።
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety +1

    እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላምን ለኢትዮጵያ ለወገኔ ሰላም እለምንሻለሑ።
    አቤቱ ክብር ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይገባሐል አሜን አሜን።

  • @tsadkanabrha109
    @tsadkanabrha109 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማል ዘማሪ ቸርነት ውድ ወንድማችን

  • @betibeti1592
    @betibeti1592 Před 4 lety

    እውነት እርሷን ከልቡ የለመናት አያፋርም ወንድማችን ዘማሬ ቸሬ እንኳን ደስስስ አለህ
    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 Před 5 lety

    ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰነይ ዝማአሬ መላእክት ያሰማልን ከነቤተሰቦችክ ባለክብት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅክ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 8 měsíci

    One of my absolute favorite song 💖💖💖 May you hear the hymn of Angels 🙏🙏🙏 This makes me shade tears of joy 😭🥰🤗😭🥰🤗😭🥰🤗

  • @user-cc7rm7gg7d
    @user-cc7rm7gg7d Před 5 lety

    ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ያአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ♥♥⛪👏⛪👏⛪👏⛪👏⛪♥♥👏👏⛪⛪♥♥

  • @user-yx9qf8td4o
    @user-yx9qf8td4o Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን ክፉሽን አልስማ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @sabontuficheesalalee8403

    AMEN AMEN AMEN Zemare melkeat yasmalen 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @zebidereamaremekanselame1536

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን👏👏

  • @user-fz6ng9es6d
    @user-fz6ng9es6d Před 5 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብስማው ብሰማው አልጠግበውም ጣፋጭ አድርጋሀለች እመቴ ትባርክህ

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 5 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል ል ወድማችን ልሳና ቸርነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜህን እመቤቴ ታሳምርለህ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @zedeelove3944
    @zedeelove3944 Před 4 lety

    ሰለረዳሽኝ አመቤተ ምሰጋናሸን ይዠ ፋተሸ አቆማለው አልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bbfd9311
    @bbfd9311 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለምለም ልብን የሚጠግን ተሰምቶ የማይጠግብ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @workeysima8167
    @workeysima8167 Před 5 lety

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አግራችንን ሰላም ያድርግልን ወድማችን ዳቆን ቸርነት ሰናይ ንም ፀጋዉን ያጎናፅፍልን⛪⛪🌷🌷🌷 🙏🙏🙏🙏

  • @user-bz8gt7tz8h
    @user-bz8gt7tz8h Před 4 lety

    ይኼን መዝሙር ሁሌም ነው የማዳምጠው እጅግ ውብ ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ ዘማሪያችን በቤቱ ያፅናህ🙏

  • @regatzeray2543
    @regatzeray2543 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን አሜን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @Tube-fc5uz
    @Tube-fc5uz Před 4 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ጸጋውይ ያብዛለ ወድማችንእልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🌿🕊🕊🕊🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌿👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐🕊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🕊🕊

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን ውንደማቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን

  • @AlemNiguse-cd9bt
    @AlemNiguse-cd9bt Před 8 dny

    ቃለይውት የስማህነ

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 4 lety

    ስለረዳሽኝ አወድስሻለሁ እማል ሁሉ አሜን ይበል 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Před 6 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏

  • @mihrertgebreslase6466
    @mihrertgebreslase6466 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎትህ ዘመን ፈጣሪ ይባርክልህ በቤቱ ያጸናህ

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Před 5 měsíci

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lf7tt5ys6r
    @user-lf7tt5ys6r Před 4 lety +1

    ዝማረ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-jm8sb4cr5p
    @user-jm8sb4cr5p Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤😮😮😊😊

  • @miletegebermedhin4540
    @miletegebermedhin4540 Před měsícem

    ሰለረዳሽኝ እመቤቴ እውድሻለው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 11 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን❤❤

  • @bbfd9311
    @bbfd9311 Před 3 lety

    ቸርዬ እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 4 lety

    እእልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ይለቅ ዘመንክ

  • @genetgenet4412
    @genetgenet4412 Před 4 lety

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏አጥት እሚለምልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @wokrfufaswokrfufas4545

    ዝማሪ መላክ ያሠማልን እረጅም እዴሚ ከጠና ጋር ይስጥል

  • @sama1141
    @sama1141 Před 2 lety

    አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @elenigirma1116
    @elenigirma1116 Před 11 měsíci

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን!!!

  • @seblek.6546
    @seblek.6546 Před 3 lety

    amen zimare meleaktn yasemaln
    wendimachin emebrhan bebetu titebkh dessss yemil zimare new

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ

  • @luckyasrat153
    @luckyasrat153 Před 2 měsíci +1

    Lenant yedersch Kedest dengel mariam lenem teders.

  • @user-zt1rm6bs2x
    @user-zt1rm6bs2x Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hableyoutube5595
    @hableyoutube5595 Před 4 lety +3

    Cherye wedime tegawen yabezalik. Yageligilot zemehi yebarkilin. ✝️⛪✝️❤berrsitotosi fekir enwedihalen endate yemeselutin endebaher ashewa bezulin yante mezimur liyu new lene wedime enatachin kidisti dingili maryam teitebekihi .

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel Před rokem +1

    የኔ እናት ምስጋና ይግባሽ❤❤❤❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 4 lety

    አሜን ክብርና ምስጋና ለመቤታችን ለቅድስት ድግንል ማርያም❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @addisaddishayelya5742
    @addisaddishayelya5742 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @demekecheadugna9642
    @demekecheadugna9642 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እመቤቴ እረዳቴ ሁሌም አመሰግንሻለሁ

  • @slameawitslam9860
    @slameawitslam9860 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነቱ ለወንድማችን አጥነት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @galgere2303
    @galgere2303 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላኣክት ያስማልን ወንድማችን ጰጋው ያብዛልህ ኣሜን

  • @YordiYordi-sv8wd
    @YordiYordi-sv8wd Před 2 měsíci

    wow it's good hymn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama5725 Před 4 lety

    Zimare melakt yesamalin tebarek nurolin shihamet

  • @user-vo8ef9gg8p
    @user-vo8ef9gg8p Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @meemekoco5015
    @meemekoco5015 Před 3 lety

    ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል, 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ ከኔ ጋር ስልሆንሽ እመቤቴ አወድስሻሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን tigawn ያብዛላችሁ

  • @selamaweittegegne6929
    @selamaweittegegne6929 Před 2 lety

    Emebete yene enat seleredashigne awodeseshalehu❤🙏

  • @zablongamer8262
    @zablongamer8262 Před rokem

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወንድሜ🙏

  • @user-lu6hy3wl8f
    @user-lu6hy3wl8f Před 4 lety +1

    እልልልልልልልል😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞እመ ብርሃን እናቴ የመስቀል ስር ስጦታየ ውደጅኝ እንጂ እኔማ በምን አቅሜ 💓💓💓💓💓

  • @lilyyonatan6593
    @lilyyonatan6593 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn4424 Před 2 lety

    ዝማሬ 🌹መላእክት 🌹ያሰማልን 💐💐💐
    👆🇪🇹🕊️🥺🇪🇹🥺😒😥💐💐🌺🌹እልልልልልልልልል🇪🇹🕊️🕊️አሜን አሜን አሜን