"የእናት ፍቅር አላውቅም"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 አሳዛኝ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 129

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Před 15 dny +59

    እኛ በሌላ አገር ያለን ሰዎች ምን እንሁን እባከችው እናዝህን ልጆች የለወጠውን ትምህርት ለእኛም ልቃቁልን❤

    • @YonatanYismu
      @YonatanYismu Před 15 dny +3

      መልካም ወጣት ሲያልቅ ይለቀቃል።

    • @gaburemaslch8786
      @gaburemaslch8786 Před 12 dny +1

      እዉነት ነው እኔም በጉጉት እየ ጠበቅኩኝ ነው ፀጋ ይበዘለቹሁ❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 14 dny +7

    “አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።”
    - መዝሙር 27፥10

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 15 dny +29

    ኢየሱስ የእናት የአባቴ ፋንታ ይሁንልህ የኔ ወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n Před 15 dny +17

    ኢየሱስ አንተ የሁሉም አባት የሁሉም እናት ተመስገን🙏

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 15 dny +24

    ጌታ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ ጠፍቼ ነበረ ድሮሮሮ
    ክብር ለጌታ ይሁን እናት አባት ከዛም በላይ ሆኖ የሚያሳድግ አምላክ አለን ስሙ ይባረክ ለዘላለም አሜን🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 15 dny +8

    ጌታ ሆይ አንተ ብቻ የማትጠላ እውነተኛ ወዳጅች ሲያሳዝን አይዞህ ጌታ ሁሉን ይሆንልሀል

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 Před 15 dny +8

    ዮኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 15 dny +12

    ኡኡኡኡፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ እናቴና አባቴን አላዉቅም። ተወልጄ በሁለት ወር በአያቴ ላይ ትታኝ ሄደች። ያሳደገችኝ አያቴ እና ቧሏ እንደ አባት ሆኖ የምጠራዉም በስሙ ነዉ። ያባቴን ስም ራሱ አላዉቅም። ዛሬ የሁለቱ ፍቅራቸዉ ልቤ ላይ የቅንጣት ያክል የለም። ለምን እንደሆነ አታዉቅም። በነገራችን ላይ ደስ የሚለኝ ነገር እናቴ እና አባቴ ስለተዉኝ በዚህ ምክንያት ከፍቶኝ አያዉቅም። ቂምም ይዤባቸዉ አላዉቅም። በጭራሽ ማለት ነዉ እና ያሳደገኝ የአያቴ ባለቤት በ2006 ጳጉሜ 5 2007ን ሳይቀበል ከዚህ አለም በሞት ተለየ። የሱን ቀብር ካለፈ በኋላ እናቴ መጣችና ያኔ በትንሹ አየኋት እሱም እንደ ዝምድና መልክ ከዛን ወደ ምትኖርበት ሀገር ሄደች። አባት ተብየውም ትንሽ ሰምበትበት ካለ በኋላ መጣ። እሱ ጭራሽ አባቴ እንደሆነ ራሱ ላዉቅም አብር ከመጣዉ ሰዉ ጋር እኔን እያዩ ሲሾካሾኩ እሰማለሁ። አያቴ ታዉቃለች። ከዛን ከወጡ በኋላ አባትሽ እኮ ነዉ አለችኝ። ምንም አልመሰለኝም። በቃ የሁለቱም ፍቅራቸዉ ምንም በዉስጤ አልተፈጠረም። እናቴ ናት የምለዉ አያቴን አባቴ ነዉ የምለዉ በስሙም የምጠራ የአያቴ ባለቤት ነበር። ለእነሱ ልዩ ቦታ አለኝ። በህይወቴ እነሱን ለማስደሰት በጣም እጥራለሁ በቻልኩት አቅም። በቃ ምን አለፋችሁ። እግዚአብሔር ከእናት በላይ ከአባት በላይ ሆኖልኝ እዚህ አደረሰኝ። አሁን ያለሁት ኳታር🇧🇭🇧🇭🇧🇭🇧🇭 ነዉ። ይህ ቃል ለእኔ የተፃፈ ይመስለኛል።
    መዝሙር 27:10 አባቴና እናቴ ትተዉኛልና፥
    እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።
    ስለዚህ አይዞህ ወንድሜ አንተ በ6 ወር ተለየችህ እኔ ደግሞ በ2 ወር ተለየችኝ። አይደንቅም። እግዚአብሔር አለ ከጎናችን። አይዞህ

  • @user-sy8xw9vb2i
    @user-sy8xw9vb2i Před 14 dny +4

    ዮንዬ ነጻ ወጥተው እቅፍ ስታረጋቸው ምን ያህል ፍቅር የተራቡ መሆናው ያስታውቃል እኔ እበቴ ሆኘ በጌታ እቅፍ ውስጥ ያልሁ ያህል ይሰማኛል ዮንዬ ጌታ የሱስ ዘመህን ይባረክ ዘመህ በቤቱ በማገልገል እንደዚህ ግራ ልትጋቡት ፍቅር ለራባችው መጠቀሚያ በመሆን ይለቅ ለጠላት አድራሻህ አይገኝ በደሙ ከነቤተሰብህ የተሽሽግህ ሁን ይሁን ልጅ አይቼ ነፍሴ ሐሰት አደረገች ቃላት አጣሁ ተባረክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 15 dny +6

    እንኳን እናት የሄ ልጅ አጀቴን በላይኝ አይዞህ 😢

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k Před 15 dny +7

    እናትና አበትክ ብጠሉክም ጌታ አሰድጎሃል

  • @AbebaWolde-lp4mi
    @AbebaWolde-lp4mi Před 15 dny +7

    አይዞህ ወንድሜ እኔም ከአክስቴ ጋር ነው ያደጉት የእናት ፍቅር እቅፉዋ ጠረኑዋ እስከ ዛሬ ይናፍቀኛል 😢
    ግን እናቴ በህይት አለችልኝ ፈጣሪ ይመስገን ከስግደት መልስ አንድ ቀን አቅፋታለሁ😢😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 15 dny +4

    እግዚአብሔር ይገልብጥህ አውሬው ኢየሱስ ያድናል ❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 15 dny +6

    ክብር ለኢየሱስ ይባረከ❤❤❤❤🙏የኔ ወንደም አይዞህ ❤ጌታ መልካም ነው🙏🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 14 dny +1

    POWERFUL.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 10 dny +1

    ሥለ ሁሉ ነገር ጌታ ኢየሱስ ክብሩ ይውሠድ

  • @user-vj2wp2zr5z
    @user-vj2wp2zr5z Před 15 dny +4

    God is good all the time

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 14 dny +1

    AMAZING.

  • @TigistAseffa-n9n
    @TigistAseffa-n9n Před 14 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤል የዋጠውን እየተፋ ነው ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ አንተና 👨‍👩‍👧‍👦 የክርስቶስ ደም ይሸፍናችሁ ሁልጊዜ ሠማይ ሠማያት ይከፈቱልህ የሠማይ ሠራዊት ያገልግሉህ ❤🎉😅

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 14 dny +1

    Congratulations my Brther Jesus is Lord

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 14 dny +2

    እግዚአብሔር ለአንተ አባት እና እናት ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው❤❤

  • @user.Dibo-Tade_
    @user.Dibo-Tade_ Před 12 dny

    ሰውን በውጭ አይቶ መገመት ከባድ ነው እኔ ማቀው ሲያገለግል ነው፡ ብቻ ሔኒሻ ጌታ እንኳን ፈታክ ካንተ ምስክርነት ብዙ ተምሬያለሁ 🙏🥰🥰

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 14 dny +1

    WOW.

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před 14 dny

    እግዚአብሔር መልካም ፍቅር ቸር ነው አይዞህ የኔ ቆንጆ 🙏🥺🙏🙏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 14 dny +4

    “በእውነት ኤፍሬም ለእኔ የከበረ ልጅ ነውን? ወይስ የተወደደ ሕፃን ነውን? በእርሱ ላይ በተናገርሁ ቍጥር አስበዋለሁ፤ ስለዚህ አንጀቴ ታወከችለት ርኅራኄም እራራለታለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።”
    - ኤርምያስ 31፥20

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t Před 10 dny

    ጌታ ምርጥ አባት ነው በቃ ❤

  • @HelenBeyene-lf8yy
    @HelenBeyene-lf8yy Před 14 dny

    Tebareke zemeinehe yebareke

  • @muletagelalcha765
    @muletagelalcha765 Před 14 dny

    God bless you Yoni

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi Před 9 dny

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @wudetariku1639
    @wudetariku1639 Před 14 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Před 14 dny

    የእኔ ልጅ አይዞህ ኡፍ እናቱ እባክሽ ተረጂው እንዳይቆጭሽ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 15 dny +1

    Eyesus geta new yoniya ekzabher yebarkhe zemenhe yebarke

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk Před 14 dny

    Geta ymezgen 🙏🏻🙏🏻

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Před 15 dny +1

    Yoniye tebarek abate❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 15 dny

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale ❤❤❤

  • @Konjit808
    @Konjit808 Před 14 dny

    ኡኡፍፍ አይዞን ጌታ ከእናት ከአባት ይቧልጠ 😢😢😢❤ ዮኒዬ ዘመን ይለምልም ❤

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Před 14 dny

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @selamyehawasawkonjo729

    የኔ ቆንጆ ኢየሰስ እኛ ለልህ❤❤❤❤

  • @rahelberhe762
    @rahelberhe762 Před 13 dny

    AMEN

  • @GoamuluMuluGoa
    @GoamuluMuluGoa Před 14 dny

    ከእናት ከአባት የምበልጥ አባት አግታሃል ተባረክ የኔ ቆንጆ

  • @ዜዶ
    @ዜዶ Před 14 dny

    ኢየሱስ 😢😢😢😢😢😢

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 15 dny

    Eyesus geta new , ayezoh wendmie Ke Abat ena Ke Enat belay yesus ale 🙏❤Yoniye yetwelid Abat abzeto yebarekeh🙏

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin Před 14 dny

    Kenatena kabate yibelxal yegha geta🙏

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Před 15 dny +1

    Keber legeta yun

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 14 dny

    እያሱስ ያዳል 🥰🥰🥰 ባርታ ውንዴም ❤❤❤

  • @fantucherna
    @fantucherna Před 15 dny +1

    እሰይ ጌታ ይመስገን

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Před 14 dny +1

    ሰው ወዶ የተበላሽ ህይውት እንዲኖረው አይፈልግም የሰዎች ሁሉ ጠላት ዳቢሎስ በተለያየ ማልያ የምጫወት የተለያየ ታርጋ የሚለጥፍ የመጨረሻ ግቡ መረድ መጥፍት ነውና ወደየሱስ እንመለስ መዳን በሌላ የለምና

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Před 14 dny +1

    ፍቺ ለልጆች የሚየተርፈው ጣጣ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 14 dny

    አንደኛ የእየሱስን ሰም አትጠቀምም ስቀጥል ሰይጣን የት እንደ ምሄድ ትዛዝ አትሰጥም

  • @TibletsMichael
    @TibletsMichael Před 11 dny

    EYESUS ANTE YEGTAwOCH HULU GETA NEK KBR LEANTE YHUN AaaaMmmEeeNnnnn❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardialemu204
    @nardialemu204 Před 13 dny

    Yne abat geta enatm abate knsetew fkr bly nw berta wedsu tetega ❤❤

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Před 14 dny +1

    JESUS SAVES.

  • @noorfoon2577
    @noorfoon2577 Před 15 dny

    Uffff😢😢😢😢😢😢😢

  • @SmerSmer-i1c
    @SmerSmer-i1c Před 15 dny

    ዮኒ.ጌታ.የባራኪ.እየሱሰ.ብዳሙ.ዪሽፍን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 15 dny

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 14 dny

    😍😍😍😍

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Před 15 dny +1

    Geta yemsgn 🙏🙏

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Před 15 dny

    እንኳን ጌታ እረዳክ

  • @NNasrt
    @NNasrt Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 Před 15 dny

    ክብር ለጌታ

  • @user-kw3vf5dm7w
    @user-kw3vf5dm7w Před 15 dny +1

    Geta Malikam Nw❤❤❤

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw Před 15 dny +7

    እናትየው እባክሽ የልጅሽን የውስጥ ጬኸት ና ረሃብ ስሚ

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ Před 15 dny

    😢😢❤❤❤

  • @user-lb2tc6ny8y
    @user-lb2tc6ny8y Před 14 dny

    እየሱስ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያተባልሆን ይቆጨኝ ነበር😢

  • @liyuworklorenso
    @liyuworklorenso Před 14 dny

    Yena gata asleqesknge❤❤❤❤❤

  • @HelenBeyene-lf8yy
    @HelenBeyene-lf8yy Před 14 dny

    Egzabehere yemesgine

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Před 14 dny

    አይዞህ ከአባት ከእናት ከወንድም ከእህት ከባል ከሚሰት ከልጅ ከሁሉም ይብልጣል የየሱሴ ፍቅር

  • @Feben353
    @Feben353 Před 15 dny

    አሜንንን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 Před 14 dny

    ❤❤❤❤🎉

  • @nehemiahshello1730
    @nehemiahshello1730 Před 15 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪 tebarki yoni

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 15 dny

    ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤

  • @user-es2pf2ek2v
    @user-es2pf2ek2v Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @tesfaneshAbayneh
    @tesfaneshAbayneh Před 12 dny

    😢😢😢

  • @user-wt1ek3vg4z
    @user-wt1ek3vg4z Před 14 dny

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊ተባረክ

  • @عليشعبدالقادرجبراب

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @BettyBetty-e5k
    @BettyBetty-e5k Před 15 dny

    እየሱስ ያድናል 👌😢😢😢

  • @JESUSISLORD-xc8es
    @JESUSISLORD-xc8es Před 14 dny

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Jay.b-r9d
    @Jay.b-r9d Před 15 dny

    😢😢😢😢😢

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Před 15 dny

    Yoniyachen zemenachu yelemelem lemelemu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamushbekele6946
    @mamushbekele6946 Před 12 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FirihiyiwotDasaleng
    @FirihiyiwotDasaleng Před 15 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hirutadafrekidane3750
    @hirutadafrekidane3750 Před 14 dny

    አንዳንድ ወላጆች በጣም ትልቅ ጥፋት እናጠፋለን😢 ይሄ ልጅ በቤተሰብ ፍቅር ተጎድቷዋል😢የዚህ ልጅ ቤተሰብ እባካችሁ ፍቅር ስጡት እደምትወዱት ንገሩት

  • @nanniaa7946
    @nanniaa7946 Před 15 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @sarahtajitu3431
    @sarahtajitu3431 Před 15 dny

    Yen Abbatii❤❤😢

  • @HaymanotAsnake-db7vz
    @HaymanotAsnake-db7vz Před 14 dny

    yikebidal yen wedim geta gin yikeyiral qalo medesha nw

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 Před 15 dny

    Wow😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r Před 15 dny

    ጥሩ ደረጃ ደርሽ ለመበቀል አይ ሰይጣን . እንኩአን ጌታ ረዳህ

  • @gantexumisixumiso73
    @gantexumisixumiso73 Před 4 dny

    😭😭😭ayzoki gata abati nae enati yhiwnlki wodme yoni wodhalo

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 Před 14 dny

    😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 14 dny

    አንተ ትልቅ ሰው ነህ ቁስልህን ጌታ እስከመጨረሻው ይፈውሰው።

  • @selamawithabtmaryam7761

    Gata Hoy twldun asbe Yana gata

  • @fafsmker5381
    @fafsmker5381 Před 12 dny

    እስቲ ለዮን አድርሱልኝ ከቻለ የኔን አጋንንት ያውጣው ነብይ እዩ አልቻለውም

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r Před 15 dny

    In Jesus name

  • @NNasrt
    @NNasrt Před 14 dny

    Tnt

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 15 dny +1

    ዮኒዬ፤ የስንት፡ ሺህ፡ ወጣቶች፡ እንባ፡ ትከሻህ፡ ተሸከመች?፡ የተሸከመችህ፡ ማኅፀን የተባረከች፡ ነች!!!!

  • @SannorizEthio
    @SannorizEthio Před 15 dny

    Uuuffffuuuu Anjetenaw yebelagn liju😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @حمدالمنصور-ص8ه

    ጌታ ሆይ ስላ ለዎጥኮዊ ታመስጌን ዮንዬ ጌታ ይበርክ እንዴ ገና ይርደክ

  • @abedmmm5251
    @abedmmm5251 Před 15 dny

    Leyam seluliy yesawu hagere nay 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭