Video není dostupné.
Omlouváme se.

አሜሪካን የተላከልን ለቤተሰቦቼ ለኔ አልባሳት ሽቶ ጫማዎች ቦርሳ ዋውውው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 539

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta Před 2 lety +145

    እንኳን ደስ አለሽ ። ምርጥ ቤተሰብ ። እስኪ ማነው እንደኔ እናት አባቱ መሀል መቀመጥ የናፈቀው ።

    • @lidiyaqueenofmamanddad187
      @lidiyaqueenofmamanddad187 Před 2 lety +1

      እኔ ጌታ ምስክሬ ብቻ ራጅም ጤና ይስጣቸው ለ ሁሉም ቃን አላዉ 🙏🙏🙏

    • @jdufgdug7762
      @jdufgdug7762 Před 2 lety

      እኳን ደስ አለሽ ምርጥ ቤተሰብ አላህ እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጣችሁ ለሙየ በጣም ነው የምወድሽ 😘

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      @@lidiyaqueenofmamanddad187 እማ ሰብስክራይበ አርጊኝ ውዴ

    • @jamilasharafa3895
      @jamilasharafa3895 Před 2 lety

      እኔ አባት የለኛም እናት አለኛ ኛ እድሜ ጤና ይሥጥልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@lidiyaqueenofmamanddad187 ደምሪኝውዴ

  • @Enen550
    @Enen550 Před 2 lety +46

    መልካም ሰው ስትሆኑ ሰው ይወዳችኃል ለሙየ ስወድሽ የላከችልሽም እግዚአብሔር ይስጣት♥♥♥👌

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 Před 2 lety +37

    አይ ለሚ እናቴ ስትይ ልቤይ ስጥቅ እስከሚል አለቅሳለሁ እናት ሁሌም ቆንጆ ናት አላህ ድምፃቸውን ያሰማኝ በጦርነት ምክንያት የቤተሰቤ ድምፅ ናፍቆኛል

  • @kidu715
    @kidu715 Před 2 lety +17

    የሰጡ እጆች ይባረኩ ፍቅር የሆኑ እናትና አባት💛

  • @user-eu9dy9xb9s
    @user-eu9dy9xb9s Před 2 lety +6

    ጫማው ካልሆናቸው ላቺ ከሆነሽ ስጦታ ስለሆነ ገዝተሽ መስጠት አለብሽ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @user-eu9dy9xb9s
      @user-eu9dy9xb9s Před 2 lety

      @@Rozaguraga እሺ እማ

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i Před 2 lety

      ልኮ ነሽ ገዝተ መስጣት አለበት

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 Před 2 lety +25

    💔💔💔😭አይይይ ላድ ደስታ ላድ ለቅሶ አረ ፍትህ ለበተሰቦቻችን ልቤ💔💔💔😭👍👍

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před 2 lety +8

    የኔ ዉድ አባት እድሜ ቴና ይስትህ አባት ጋሻ ነዉ አባዬ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋👁🥀🥀🌹🌹🌹🥀🌛🌺🌺🌸🌼🌻🌻🌻🌷💐💐🌾🌾🍁🥀🌹🌹🌹🥀🍁🥀🥀🌛🌺🌸🌸🌼🌻🌼🌼🌸🥀🌹🌹🌹

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 2 lety +6

    አባትሽን ስወዳቸው እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ከጤናጋ ለሁሉም ቤተሰቦቻችን

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 Před 2 lety +1

      ዘሚ በአላህ 1000 ልሞላ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 Před 2 lety

      @@fetijegnatube9887 እሽ

  • @user-uk7sy1im4j
    @user-uk7sy1im4j Před 2 lety +4

    ሁሌም ቆጆነሽ አለቻት ፈጣሪ እረጂም እዲሜ ይስጥልሽ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 2 lety +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤ ጠላቴቿ ለዘላለም ይፈሩ
    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በወጣው እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈላት 💐💐💐💐💐

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p Před 2 lety +26

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በየ በረሀው ደማቸውን ለሚያፈሱትን ጀግኖች አላህ በድል ይመልስልን 💔😥🙏🙏

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Před 2 lety

      ውዴ ዴምሪኝ በቅንንነት አድስ ነኝ

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 Před 2 lety +4

    ለሚ ስጦታው በጣም ያአምራል በወጣ ይተካ እድሜ እና ጤና ለእናት አባታችን 🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጰያ🇪🇹💪🙏

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l Před 2 lety +1

    አባዬ ዛሬስ ምን ልበል በጣም ናፈከኝ ኢላሂ ወላጆቻችንን በረህመትህ ጠብቅልን እስኪ እደኔ የቤተሰቦቹ ድምፅ የናፈቀው
    ለሙ አባትሽ አሳቁኝ የሽቶው ፖርት ቀልዳቸው ደስ ሲል

  • @user-zj8dh2nd2t
    @user-zj8dh2nd2t Před 2 lety +23

    መልካም ቤተሰብ እድሜቸውን ያርዝምልሺ ቤተሰቦችሺን 👍👍❤️ደምሩኝ በቅንነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @letariktube960
    @letariktube960 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አለሽ ለሙዬ በእውነት ለላከችውም እግዚያብሄር ይስጣት😍😍😍😍

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 Před 2 lety +1

    ውይ ይሄ ቤተሰብ እኮ ስወዳቸው ለሙዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ የሰጠቹም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣት😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 2 lety +1

    አብዬ እንዴት እንደምወዳቸው የኔ እናት እርግት ብለው ሲያምሩ አንድ ቀን ባያቸው ደስታዬ ነው💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +16

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የተንቢ እንኳን ደስ ያላቹ እስከ መላቤተሰቦችሽ ለላከችላቹ እህታችን እግዚአብሔር ይስጣት

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +7

    አሁን እኛ የሀገር ጉዳይ ነው ያሳሰበን!! ሳስበው ኢትዮጵያ ውስጥ መኖራቸው ሁሉ የረሱ ይቱበሮቺ አሉ ይገርማል።

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety +1

    ለሚ ትለያለሽ የሴት ጀግና ነሽ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ አቦ ጨምሮ ይስጣችሁ 👏👏👏

  • @user-ps5jl2kp2m
    @user-ps5jl2kp2m Před 2 lety +4

    የለው ይጨመርለትል አሉ
    አላህ አብዝቶ ይስጥት ለምለም እንኳን ደስ አለሽ
    ግን ሰው ትመርጪ አለሽ ለምለም በዙ ሰው የእማት ቤት ጉራጌ ሚዲያ ሼር አርጊው ስትባይ ባልሰማ አለፍሽ

  • @user-wc2hr2sh1r
    @user-wc2hr2sh1r Před 2 lety +4

    ዋዉውውውው በጣም ያምራሉ። የሴት ጀግና ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekertube
    @fekertube Před 2 lety +8

    ድቅ ልጆናት የምረ ይህ ሁሉ ለሙዬ ይገባቹሀል ሁላቹም አሚንንንንንንንንንንንን ያረብ

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 Před 2 lety +3

    እኔስ ቤተሰቤቸ ናፈቁኝ ወሎ ኔቶርክ አራት ወር አለፈ ለሙየ የመልካምነትሽ ውጤት ነው የላከችው እህት አብዝቴ ይባርካትትትት

    • @Waanta1234
      @Waanta1234 Před 2 lety

      Yene konjo hagrachen selam yaregeln ayzesh eneyem alhu 1 amet honkegn bemhal andi becha new yageghachew demo geonta balesh endaysedbig

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 2 lety +2

    ወላጆችሽን ስላየው ደስ አለኝ ልክ የራሴን ቤተሰቦች ያየሁኝ ያህል ነው የተሰማኝ 😘💚💛❤

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f Před 2 lety +1

    መታደልነው እድህአይነት ጎደኛ እኔገዘቡሳይሆን ንፁህ ጎደኛ የሴት ያውእደናትልጂነበር መርቀህስጠኝ ለኔምያረቢ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před 2 lety +7

    ዋው ያምራል እህትዋ ውብ በቤተሰብ እናት አባትኮ በዚች ምድር መተኪያ የሌላቸው ናቸው ውብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፀጋውን ጤናውን ያብዛላችሁ
    ላለበሰችው ልጂም እግዚአብሔር ይስጣት

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Před 2 lety

      ማሬ ዴምሪኝ በቅንንነት አድስ ነኝ

  • @emratub1218
    @emratub1218 Před 2 lety +1

    የኔ አባት አባቴን ቁጭ እኮ አባቴ ስጦታ ሲወድ

  • @user-zd1gl3it8f
    @user-zd1gl3it8f Před 2 lety +2

    አሜን በሉኝ
    እናታችን
    አሜን
    አባታችን
    እድሜ ጤና ይሰጥልኝ
    ለአንተም
    ለምለም ጀግና ነሽ እህቴ

  • @myfano2708
    @myfano2708 Před 2 lety +12

    *እንኳን ደስ ያለሽ የተቢዬ ያምራል*

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Před 2 lety

      ውዴ በቅንንነት ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @meryammohammde2650
    @meryammohammde2650 Před 2 lety +1

    እናት አባት በህይወት ኖረው እንደማስደሰት የሚያረካ ነገር የለም

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 Před 2 lety

      ማማዬ አይተሽ እንዳታልፊኝ 1ሺ ልሞላ ትንሽ ቀረኝ እርጂኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p Před 2 lety +1

    አባትሺ እደትንሺ ልጂ ሁኖ መጫወትም ይችላል
    አሏህ ያቆይልን ቤተሠቦቻችንንን

  • @hayat2582
    @hayat2582 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ለሙ ፍቅር ያምራል ሁሉም ለሙ ቅመምነሽ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v Před 2 lety +1

    ማሻአላህ. በወጣ ይተካ. ብለናል. እናቴ ስትይ ልቤ ድንህጥ አለ የናቴ. ድምጽ. ከሰማሁ ቆየሁ. ያአላህ. ቤተሰቦቻችን አንተው. ጠብቅልን ያረብ. ያረብ

  • @ekruwello7645
    @ekruwello7645 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ታድለሽ ምነዉ እኔም በዚህ ጭንቅ ጊዜ ከቤተሰቦቼ ጋ ባሳለፍኩት ነበር አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ሀል

  • @user-mj8sy1tp3u
    @user-mj8sy1tp3u Před 2 lety +2

    እንኴን ደስ አለሽ ለሙዬ የጤና ልብስ ይሁንላቼሁ በሞላ ቤተሠቦችሽ በውሃ ይለቅ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ሀዩ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @user-jn9oz2pe5m
    @user-jn9oz2pe5m Před 2 lety +1

    ደሥ፡የምትሉ፡ቤተሠብ፡ፈጣሪይጨምራችሁ

  • @user-dg8rk3qv8e
    @user-dg8rk3qv8e Před 2 lety

    ለሙየ በጣም ደሥ ይላል ልብሡ በርካ ትሁን ደሥ የሚል በተሠብ

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 Před 2 lety +1

    ለምልዬ ይገባሻል የኔ ጎበዝ 😘😘ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ለሰጪው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥ

  • @dyigjfd7666
    @dyigjfd7666 Před 2 lety

    Mashallaa

  • @user-zq2vp8km9h
    @user-zq2vp8km9h Před 2 lety

    ማሻ አላህ

  • @user-gs7bi1st7c
    @user-gs7bi1st7c Před 2 lety +1

    ለሚ ጋሼ ጫማዉ ወደዱት እኮ ግዥላቸዉ እረጅ እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ እድሜ ጤና ለአባቶች እና ለእናቶች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለኢትዮጵያ

  • @halimaahmed2027
    @halimaahmed2027 Před 2 lety +1

    መልካም ጓደኛ ናት ያሠበችውን ሁሉ አላህ ይሰጣት ስጣታ መሰጣጣት ፍቅር ይጨምራል ብለዋል እርሱል አሚን ሰሉ አለ ነቢ

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u Před 2 lety +1

    ምረጥ ሰው ናት የላከችዉ ልጅ አባትየዉ ስወዳቸዉ እመጣለዉ አንድ ቀን

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 Před 2 lety

    Betam. New. Miyamirew. Libisu.qality. new. Lesechi. Ysit. Getari❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před 2 lety

    እ ግዜብሔር ይሰጣት መሰጠት መታደል ነዉ በወጣ ይተካላት ትባረክ ይሔን ምርቃት ማግኘትቀላል አይደለም

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 Před 2 lety

    ለሚ እንኳን ዳስስ አላሽ ከማለው ቤታሰብሽ ዳስታሽ ደስታችንናው በጣም ጎበዝ ጣንከራ ለሌሎችም አርአያ የምትሆኚ ጃግናናሽ የለከችወም ልጅ አላህ ይስጣት ከምንም በለይ ያሰው ፍቅር ይስጣን

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 2 lety +5

    እድሜና ጤና ይስጥልሸ ለሙየ ለናትሸ ላባትሸ የሰጠችውም እግዚአብሔር ይጨምርላት 💛💚❤💚💛❤

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 Před 2 lety

      ሶፊ በአላህ በቅንነት አንድሺ ልሞላ ትንሽ ቀረኝ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Před 2 lety +1

    የእኔ አባት ሰዎዶት

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 Před 2 lety

    የሚሰጥ እግዚአብሔር መልሶ ይሰጠዋል
    እና ለሙ ባንቺ መልካምነት ነው እኔ ሙሉ ቤተሰብሽን ባለብስልሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር በተሌ ለእናትሽ እና ለአባትሽ እና ላቺ ለነፂ
    አባትሽ ጫማውን በጣም ወደውታል መሰለኝ እሱ ሚመስል ከለር ገዝተሽ አልብሻቸው ለሙ

  • @user-me4fq4qn4s
    @user-me4fq4qn4s Před 2 lety +2

    ለሚየ የኔ ልዩ በርች😘😘

  • @user-cb8mh5zj7s
    @user-cb8mh5zj7s Před 2 lety

    አሜን

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 Před 2 lety +2

    ለሚ ለአንቺ ቤተሰቦች ስጦታ መስጠት ምንኛ የስደስታል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @elenitsehaye4774
    @elenitsehaye4774 Před 2 lety +3

    በጣም ደሰ የምትለው ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅር ሰላምና ጤናይስጣችሁለሰጠም በረከትሲሳዩን ያብዛላችሁአምላክአገራች ሰላምያርገልን👏❤

  • @kiyayebutajiralij4421
    @kiyayebutajiralij4421 Před 2 lety +2

    ዋውበወጣይተካለሙዬ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @sarasiraj8724
    @sarasiraj8724 Před 2 lety +2

    Inkuan des aleshe yene kn 😘😘😘

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 2 lety

    አሜን ይስጣት ባወጣችው ይተካላት እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣት የሁን የሁን ኬር የሁን

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 Před 2 lety

    ለሙዬ መልካም ሴትነሽ ጆንን ስላሳደግሽው ደስ ብሎኛል❤❤🙏🙏እወድሻለሁ ማርያምን መልካም ነገር እድገጥምሽ ሁሌም ፆሎቴ ነው የኔ እህት❤❤

  • @mass_tube2740
    @mass_tube2740 Před 2 lety

    yet #1 enwedshalne nurilne☕

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 Před 2 lety

    እግዚያብሄር ይስጣት በወጣ ይተካ
    I WISH LOVE &PEACE FOR ALL ETHIOPIANS🙏✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dv8pg7jy2o
    @user-dv8pg7jy2o Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጣት

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 Před 2 lety +6

    አሜን 🙏🏽💕💕💕💕 በሚቀጥለው ቡታጅራመጥቼ ነው የማያችሁ

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 Před 2 lety +1

    Ammmeennnnnn mamiyeeee

  • @rihanaahmed6698
    @rihanaahmed6698 Před 2 lety

    አሚን አሚን

  • @beetlemtaddasa4138
    @beetlemtaddasa4138 Před 2 lety

    Wowow izgaber ibarakit

  • @tube-qb7ld
    @tube-qb7ld Před 2 lety

    ወይለሚዬ በጣምደሥይላን በርች

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c Před 2 lety +2

    ለሙዬ የኔ ውድ ማሻአላህ ያምራለ ሁሉም

  • @lubababaababa3522
    @lubababaababa3522 Před 2 lety +1

    ማሻላ

  • @unikh4894
    @unikh4894 Před 2 lety

    የኔ አባት የኔ እናት ሥታምሩ😍😍😍😍😍

  • @zwelloyoutube3217
    @zwelloyoutube3217 Před 2 lety +1

    ያምራል

  • @ekrammohammed8514
    @ekrammohammed8514 Před 2 lety

    ምርጥ ልጅነሽ ለምለም ሰወድሽ ውድ

  • @user-je9fi3su3o
    @user-je9fi3su3o Před 2 lety +1

    አላህ እናት ና አባትሽን አይለያቸው

  • @Hayat-db2nn
    @Hayat-db2nn Před 2 lety +1

    ሽአመትይኑሩልሽ👍👍👍👍👍

  • @youtubeetatu8036
    @youtubeetatu8036 Před 2 lety +1

    ውይ የኔ አባት አባትኮ የቤቱ ምሶሶ ነው አባቴ ምንም ድሀ ብትሆን በህይወት ኑርልኝ የኔ ውድ አባት💓💓💓💓💓💓

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 Před 2 lety

    ለሙዬ አባትሽና እናትሽ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋረ አሏህ ይስጣቸዉ

  • @user-se4iy2wp6l
    @user-se4iy2wp6l Před 2 lety +2

    ለሙዬ አንቺ እኮ ዉርቅ ቤተሰቦችሽ ወርቅ የሆኑ ናቸሁ በወጣዉ ይተኳ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety +1

      ሸዋዬ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @user-se4iy2wp6l
      @user-se4iy2wp6l Před 2 lety

      @@Rozaguraga እሺ

  • @zenashteshome2467
    @zenashteshome2467 Před 2 lety

    Congra xeloshe yelkhe frindshnme be wexa yetkha

  • @azititube7499
    @azititube7499 Před 2 lety

    Yene melkam fexari yexbeqachewu melkam betesebochi nachewu💋💋💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @metasebiyageberewold6794

    Egezabehare yesexate bewexa yetekalate bewenet zemedem ayasebe endezi

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 Před 2 lety

    ለሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ለእናት አባትሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ እኔ በስደት አባቴን አጥቻለሁ እናቴ ግን አለች ፈጣሪ በሰላም ያገናኝኝ ለሙዬ ዩቱቤን አስታዋውቂልኝ በናትሽ

  • @gddhfdrt7443
    @gddhfdrt7443 Před 2 lety +1

    ለሙዬ ስወድሽ ቤተሰቦቻሽን ፈጣሪ ይጠብቂቸው🙏💕💕💕💕💕💕

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 Před 2 lety

      ማማዬ አይተሽ እንዳታልፊኝ 1ሺ ልሞላ ትንሽ ቀረኝ እርጂኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @caaltutola984
    @caaltutola984 Před 2 lety

    God bless you sis for giving gift & long life for mother & father sweet family

  • @user-ir9ox4nw9o
    @user-ir9ox4nw9o Před 2 lety +1

    እዲሜና ጤና ለእናትላባትሽ ምናለእኛም አላህ አይናቸውንቢያሳየንአላህ እስኪዱአአዲርጉ😢😢

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před 2 lety +1

    ለሙየ ለኔስ ምን መጣልኝ እኔን እረስተውኝ ነው ማለቴ እኔም ቤተሰብሽ አይዴለሁ 😏😏 😁😁

  • @Meme-yg4jx
    @Meme-yg4jx Před 2 lety

    Lamuyee betsaboche tena edame yesatacheu dese desymlu betaseba merkatchuu lenyame yedrase sewdachuu ❤❤❤

  • @shakir9679
    @shakir9679 Před 2 lety

    የኔዉድ ለሙዬ ይገባሻል የኔአስተዋይ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 2 lety

    እኔም ልመርቃት እድሜ እና ጤና ይስጥሺ

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +1

    ለሙየ እና መልካም በተስቦቹዋ የምዎደዱናቸው የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላቹው በታምንዎዳቹዋለን እግዝሃብህር ለሀገራቺን ሰላምን ያዉርደልን 💚💛❤🙏🙏🙏💐💐💐🌺🌺🌺 ለሙዬ ጋሽን እንደትእንዳሳቁይን ሲሞክሩ አትትያቸዉም ነበር የኔ ጀግና አባት 😅😅😍😍😘😘❤❤❤❤

  • @user-xu6hl2ro4j
    @user-xu6hl2ro4j Před 2 lety

    ማሻአላህ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před 2 lety

    ዋው ለሙየ በጣም ደስ ይላል ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ🍇🍇🍇🍇🍇👍👍👍

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህት እንደት ነሽልኝ ለሙየ ባባየ ኡሚም ሲያምሩ ለሙየ የኔመልካም እህትዋ

  • @tub8577
    @tub8577 Před 2 lety

    Lemi legashi muly camawn wedotal kalkaw bemaryam gezilt 🥰🥰🥰

  • @user-jm4vj2pp6x
    @user-jm4vj2pp6x Před 2 lety

    ለምየእካንደስያለሺ።የኔውድልጅታምአላህበወጣይተካት።ጤናዋንአላህይስጣት።ሺአመትኑሩሁላቺሁም።ለምየግንእኔስልክሺንብዙግዜጠየኩሺእቢአልሺኝለምንእደሁአላቅም።ይቱብእደከፈትሺሰሞን።አድቢድወላይተቀይሜሺ።ሰድቤሺነበር።ይቅርታምብዙግዜ።ጠየኩሺ።አልተቀበልሺኝም።በማርያም።በማሚሞት።ስልክሺንበውስጥላኪልኝየኔውድ።በጣምነውእምወድሺለምየዋ

  • @sifaan..kabadaanona1821

    Lamiyeeer. Konjooo

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 lety +3

    በወጣይተካ ለሰጭወቹ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ በዉሀ ይለቅ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @vikasyadav2423
    @vikasyadav2423 Před 2 lety

    የላከችልሽ ልጅ ከፈጣሪ ለዘላለም ደስታን ይወፍቃት ባለችበት

  • @adanechyvlog7461
    @adanechyvlog7461 Před 2 lety +2

    ዎዉ ባጣም አምሮባቹዋል በወጣ ይተካላቸዉ🙏🙏 ሰላም ለሃገራችን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 Před 2 lety

      @@shewayetube-445 እሺ አርጌሻለዉ አነቺም አረጊኝ😍

  • @majesty_toni6255
    @majesty_toni6255 Před 2 lety +1

    እኔም የምወዳት የልጂ ነት ጎደኛ አለችኛ አሚሪኮ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አበረታቺኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ