Video není dostupné.
Omlouváme se.

በፕራንክ ተበቀልኩት # ስጦታ የሰጠኸኝን ሀብል ሽጬ ለጓደኛዬ ስጦታ ገዛሁበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2022

Komentáře • 154

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před rokem +19

    የሠዉ ፍቅረ እየአየሁ ተቃጠልሁ መቸ ይሆን እዉነተኛ ትዳረ የሚሠጠኚ😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před rokem +12

    👍👍👍👍👍👌✅
    ስጦታ በክብረ መቀመጥ
    አለበት እኔግን ስጦታሰጥቸም
    ተሰጥቸም አላቅም እስታሁን
    ግን ሰጦታ ትልቅ ክብረ እዳለው
    ከእናተተረዳሁ🌹🌹🌹💋👍✅

  • @gemilasurursurur5323
    @gemilasurursurur5323 Před rokem +6

    ሲያመር ልጁ please የኔ ቆንጆ ተንከባከቢው እርጋታው ❤️❤️

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 Před rokem +8

    ክክክክክክክ ትችያለሽ ሰራሽለት ይወድሻል ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ምርጥ ናችሁ

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 Před rokem +10

    ፕራክ አትደራረጉ ፍቅራችሁ እዳይሸረሸርባችሁ

  • @etsubdenk654
    @etsubdenk654 Před rokem +4

    እንደው የኔን አስታወሰኝ ልጁ ስጦታ የሰጣቹ አፍቃሪ መልሺ ስጦታዬን መልሽ ሲል ምን ይሰማችዋል

  • @erhematube
    @erhematube Před rokem +6

    ሰላም ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርችን እማየ ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እማ በርችልኝ ወደ ሰላም ፍቅር አንድነት ለምየ ኢቶቢያ ስላም ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ይሁንልን ያረብ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem +4

    እዉነት ነው ስጦታ ክቡር ነው በውሳኔህ ተደስቻለው ተባረኩልኝ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +9

    የደስ ደስ ያለሽ ቆንጆ ተከባከባት❤️

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +16

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና የመተሳሰብ ጦርነት የማንሰማበት አመት ያርግልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤

  • @zinat8042
    @zinat8042 Před rokem +7

    እኳን ጎማዳ ሆኩ አፍሳዊለች ልጁን ዊው እኔም ተስፋ አለኝ ከስደት መልስ ኢሻአላህ 😎😎😁😁😁

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před rokem

      ታድዬ እኔምነኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪካካካካካካኪኪኪኪኪካካካካ

    • @hayati1954
      @hayati1954 Před rokem

      😃

  • @zamzamsaeed3228
    @zamzamsaeed3228 Před rokem +6

    ስታምሩ፡ፈጣራ፡የልጆች፡እናትና፡አባት፡ያርጋችሁ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Před rokem +7

    ሆኮሜታታሩች አፍንጫፀጉር ትላላችሁ ለሠውልጅ ውጫውይውብቱ ሳይሆን ውስጥውብቱነው እሚፍለገው ግን እኮ እውነት ነው ስጦታ አይሸጠም አንጨርጭርሺው እኮ ይመቻችሁ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +11

    ሰላምችሁ ይብዛ ደስስ ትላላችሁ ጎበዞች በክህሎቶች ሸር ተከስቻለሁ🥰🥰🥰🙏

  • @habimar4434
    @habimar4434 Před rokem +2

    ስወዳቹ ግን ለምን የሰጠከኝን ሽጬ ምንምን ብለሽ ፕራክ ትሰሪያለሽ ሁሌ ተደጋጋሚ ሆነ

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r Před rokem +8

    ለዚነው የማታረጊው 😂 ሁሌ ያየዋል ማለትነው 😂😂

  • @user-to9ft8is6t
    @user-to9ft8is6t Před rokem +6

    ሁለታቹሁም በእምነታቹሁ ጎበዝ ናቹ በርቱ ጠንክሩ

  • @user-oe1ze2lj8v
    @user-oe1ze2lj8v Před rokem +6

    እኔፈርዱእናት።እኔስጦታስጥቸውባሌ።ስጦታውስውነውየስጠኚግን።የስጠኚስው።እስበልጨእደራተጠቀመውብየስጠሁት።ስልክስለነበርእዳወራኚብየ።ከዛሸጠው።ተናደድኩ።አለቀስኩ።እሩቅስለሆንኩዝምአልኩ።እናተምንታረጋላቺሁ

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g Před rokem +3

    _ታምራ ላችሁ ግን በሶሻል ሚድያ አንትን የመሰለ ልጅ ተዋውቂ ነበር በፊት በወንድ ልጅ ሰለቱጉዳሁ ለመቀበል ፍራሁ_

  • @user-yg7dn5fk9h
    @user-yg7dn5fk9h Před rokem +6

    ስወዳችሁ ሁለት ምረጦች❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem +9

    እንኳን ደህና መጣችው ሰታምሩ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f Před rokem +1

    ሰሞኑን እምቀርቡት በጣም እምታስጠሉት ፕራክ በሌላውእሚለቀቀው መችአጣነው ከቀረባችሁ እሜስተምርነገር ብታወሩ ኤጭ ትዳር ከነፍሬዳጊ ተማሩ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Před rokem +1

    ውይ ሁሌም በፕራክ የምርይናደዳል ምስኪንነው

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem +8

    እወዳቸዋለሁ ምርጦች 😍😍😍

  • @user-yh1zt6if7t
    @user-yh1zt6if7t Před rokem +7

    አድስነኝ ደስትላላችሁ

  • @daDa-ch2pm
    @daDa-ch2pm Před rokem +7

    ቤኪ ሸበላ ነክ♥♥♥

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 Před rokem +4

    ወይ ደሰ ትላላችሁ ውዶቼ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před rokem +3

    ሰወዳችሁ አላህ አይለያችሁ

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před rokem +2

    ወይኔ ስታምሩ እረጋ ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @citykapital6272
    @citykapital6272 Před rokem +5

    She has supposed to show it on spot to show that it is prank. Now if she sold out it ,she couldn't show you now so that she will buy the same thing and come with next video. Still I couldn't believe it is prank

  • @user-ny3cr4nt6o
    @user-ny3cr4nt6o Před rokem +6

    ስወደችሁ Well com

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před rokem +10

    ክህሎት ላይ ነዉ ያየዋችሁ ስታም ባለ ማህተቦቹ

  • @mercy817
    @mercy817 Před rokem +6

    Yena wed makya fetari zemnachun yibarek

  • @atkiltguangul8632
    @atkiltguangul8632 Před rokem +6

    It’s OK she love you !don’t give her a hard time!

  • @khadija-kg5pk
    @khadija-kg5pk Před rokem +2

    አሳይኝ አላለም ክክክክ

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 Před rokem +6

    ይሄን ሸበላ ግን ሚድያ ላይ ባታወጭው መልካም ነው ለብር ብለሽ የወንድ ወንድ ነው

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema8730 Před rokem +5

    የኔናት ስታሳዝነኝ ረጋ ያለ ታድለሻል ተባረኩ

  • @hayatassenhayatassen6515

    ሰታምሩ

  • @kongowoll3348
    @kongowoll3348 Před rokem +7

    የኔ ውዶች

  • @emeaemea9271
    @emeaemea9271 Před rokem +2

    Wow setamaru konjouc selamc yebezlgi

  • @user-zz6gc1yn8i
    @user-zz6gc1yn8i Před rokem +4

    የራሳችሁ ቻናል አላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ በላይክ ሰብ በርቱ 😍😘😘

  • @AsdAsd-ev8te
    @AsdAsd-ev8te Před rokem +2

    liju sireatu kemelku belay arif

  • @marshamarsha6958
    @marshamarsha6958 Před rokem +2

    Egzabher yebrkachehu tanralchehu

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 Před rokem +1

    ትክክል ነው ስጦታ ክቡርነው

  • @jimmy4256
    @jimmy4256 Před rokem +6

    ማስቲካ 😅ከሰጠሽ በቃ እስኪልሽ አኝኪው🫣

  • @FRETUBE-oz4pm
    @FRETUBE-oz4pm Před rokem +5

    በርቱ ውዴቼ

  • @jestyilma4459
    @jestyilma4459 Před rokem +5

    አናደድሽዉ

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t Před rokem +5

    እኔ ደግሞ ጸጉር አላትብየታስብ ዛሬደግሞ ።የለምምምም ጉድ ጉድጉድ

    • @user-em5ry9cq9e
      @user-em5ry9cq9e Před rokem

      እድሜ ለፈርስጭራ ክክ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před rokem

      እንዴት ያለዉ ሸበላ ባክኗል እሷ እንኳ በሜካፕ እና በዉይግ ነዉ ዬተከላለሰችዉ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Před rokem +5

    የምክክር ነው

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h Před rokem +1

    እኛ ጎማዶችኮ የምንየዘው ፍቅረኛ ባል ይወጣልናል ለማንኛውም ታምራላችሁ

  • @9055445
    @9055445 Před rokem +2

    Balmhataboch wadddd new yamadirghachu

  • @konjokonjo5695
    @konjokonjo5695 Před rokem +2

    Woooooooo baxam yamarl

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +4

    ቆንጆዋች❤️❤️❤️❤️

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před rokem +1

    ወይኔደስትላላችሁ እኛተመልካችሆነንቀረን

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Před rokem +1

    አቺ ግን ፕራክሽ ሁሉ የሚያስጠላ ነው ሚድያ በቀረብሽ ኩሉ እሱን ማሰደገጥ ነውደ ስራሽ ደግሞ ከሱጋ ማች አታደረጊም ይሆሽ ማስጠያ ነገር ነሽ ስራሽ ሁሉ ያሰጠያል

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +5

    ሁለታችሁም ቆንዎች ውድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alembihonbihon3575
    @alembihonbihon3575 Před rokem +4

    እረ እርጋታውደስሲል

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem +7

    ዉዶች አህሌን

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před rokem +6

    💚💛❤️✝️✝️✝️ባለ ማተቦቾ

  • @tirgosetew5633
    @tirgosetew5633 Před rokem +7

    ተምሳሌት ላይ አይቻችሁ መጣሁ ፉቅራችሁ ይብዛ

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t Před rokem +4

    እኛን እይን እንጂ ሆሆሆሆሆሆ

    • @add9654
      @add9654 Před rokem

      ክክክክክምንታዴርጊላታለሽ

  • @gechcom6698
    @gechcom6698 Před rokem +4

    Eshi adisochu kebtoch enkuan wedegtosh medaw metachu🤣

  • @arailabiy2993
    @arailabiy2993 Před rokem +4

    👍👍👍

  • @ytub8615
    @ytub8615 Před rokem +1

    አረ ሴቶች ኣረጋጉ እንዴ ምነው ገዳይ ነው ገዳይ ነው ማለት አብዛሽው አጠገቡ ሴት ኣያያቹ ሆ ሆ

  • @saharhawi6978
    @saharhawi6978 Před rokem +7

    በለዉ ልጁ ገዳይ ነዉ አፍሰሽዋል

  • @hadiatube
    @hadiatube Před rokem +5

    እንደመር ውዶች

  • @kokobeyesuneh7996
    @kokobeyesuneh7996 Před rokem +3

    Wow dasly baretu

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h Před rokem +1

    ልጁ እውነቱነው ስጦታ ምንም ቢሆን ሥጦታ ነው

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před rokem +3

    በርቱ

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Před rokem

    ተናደህ አትወስን በተለይበትዳር ቀልድባይሆን እደዛመወሰን ከባድነው አተእምትወዳት እደዚህ ስትላት ባጭር እሚቆጨው ጥልቅ ፈቅር ቢለለው ብላታስባለች ለውሳኔ መቸኮልጡሩ አይደለም

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před rokem +1

    እኔስጦታሰጥቻለሁግን ለኔ አብባእንኳንየሠኝየለም😅😅😅

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Před rokem +3

    sewdachu eko

  • @afrowoch
    @afrowoch Před rokem +4

    hahhahaha ere mertoch swedachew bertu 😁😁😁

  • @KokoKoko-zp4wd
    @KokoKoko-zp4wd Před rokem +1

    👍👍👍👍

  • @user-fm1dc3xg8w
    @user-fm1dc3xg8w Před rokem +4

    ❤️❤️❤️❤️

  • @cell4844
    @cell4844 Před rokem +4

    ሠላም እንዴት ናችሁ በርቱ

  • @muchasaa6168
    @muchasaa6168 Před rokem +7

    ስታምሩ😍😘

  • @hayatjihaad6884
    @hayatjihaad6884 Před rokem +7

    😍😍😍😍❤

  • @abdulazizshafi4887
    @abdulazizshafi4887 Před rokem +2

    er atkbd አሷ እራሷን ሰታካለች ከዚቡሃላ መቀጠል አልፈልግም ለጊፍት ብለክ be prank eraskn agltkew

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

  • @tijiabasha1653
    @tijiabasha1653 Před rokem +1

    ልጁን እንዳይቀሙሸ አቺ ግን አፈጫ ማፊ

  • @emuaehlem2190
    @emuaehlem2190 Před rokem +2

    ጠክሩ ሰብሰክራይብ አርጊችሁ ጨለሁ

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 Před rokem +4

    ልጁ ግን ገዳይ ነው

  • @hawisime5577
    @hawisime5577 Před rokem +4

    😁😁😁

  • @user-yk8eh8ih2p
    @user-yk8eh8ih2p Před 2 měsíci

    አይልጁነትእኔልጁእያለሁያገትሀብልተስቱይለጓደያየአሳልፌስጠሁትበዛውተለያየን

  • @sabatrading4447
    @sabatrading4447 Před rokem

    ዳይመድ አደረገው እንዴ

  • @Miseraki
    @Miseraki Před rokem +2

    ባለጌ ነሽ

  • @SarahKatel
    @SarahKatel Před 2 měsíci

    ሰውሁሉ ታድሎ ባልይወጣለታል ግንእሜዳላይ አታውጭው ለብርብለሽ

  • @hintsaalemseged1841
    @hintsaalemseged1841 Před rokem +3

    🤴👸💯

  • @kadeejadxb4094
    @kadeejadxb4094 Před rokem +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretchala4003
    @meseretchala4003 Před rokem +3

    Bertu huletachum tamralachu

  • @user-xp9kb2so2h
    @user-xp9kb2so2h Před 6 měsíci

    Lemin gin akomachihu??????

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 Před rokem +2

    ጰጉርሽየትአስቀመሽው ባለፈውየራሶመስሎኝ😁

  • @zamzamkader603
    @zamzamkader603 Před rokem +4

    👏👏👏👏👏💓💔

  • @user-yh1zt6if7t
    @user-yh1zt6if7t Před rokem +3

    ቀናህአደለ ስለድሮሮዉ ስታወራ

  • @mimitube430
    @mimitube430 Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @user-gh5sc8kk8p
    @user-gh5sc8kk8p Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gechmamuye5297
    @gechmamuye5297 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +3

    ወንድ ልጅ ቁረጠ ክክክ አፍጫም ባይኖር ጸጉር አላት እያልኩ ዛሬ የለምሳ ግን ኩሩ ነሽ ምንም የሚታይ ባይኔርሽም ክክክ ማሌሽ እውነቱን ልገርሽ ብየ ኖ

    • @user-em5ry9cq9e
      @user-em5ry9cq9e Před rokem

      ከዚህበላይ ምኖይታይ ክክ

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 Před rokem

      She is beautiful 😍 you just lier, keep it up sis

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před rokem

      ምን ጉደላት ?ደምግባቷ ብቻ በቂ ነው

    • @user-pr5fj6vu5j
      @user-pr5fj6vu5j Před rokem

      እኔ አልታየኝም የተሰማኝን መናገር መብቴ ነው ::

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před rokem

      @@selammesganaw3899 አይኗ ብቻ ነዉ ድስ ዬሚለዉ እንጂ መልክ እንኳ ዬለም ማለቴ እሱን አይተሽዋል ምን ይወጣለታል

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Před rokem +2

    መጣን ባልሽን ዳሪኝ 🥺🥺

  • @kadosasiyume1893
    @kadosasiyume1893 Před rokem +1

    Follow.Naa.godhaa.malloo