🔴አባ ገብረ ኪዳን ጉዱን ዘረገፉት 🚩ሴቱ ማፈር ትቷል | ዋን ትያ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ አለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አባ ገብረ ኪዳን ጉዱን ዘረገፉት 🚩ሴቱ ማፈር ትቷል | ዋን ትያ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ አለች #ethiopian_orthodox_tewahedo
    እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
    🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
    አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    • አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
    • 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
    አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
    ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
    • 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
    ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
    tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Komentáře • 110

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ኦ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ዋትያማ ያሣለፈችዉን ችግር ሁሉ እረሥታዋለች ሁሌም ደሥታ የለምኮ ተገለባባጭ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይሥጣት ሌላ ምን ይባላልመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před měsícem

    ወንድሜ ድንቅ ፕሮግራም አቅርበህ ጥልቅ ትምህርት ነዉ ያስተማርከን ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አባቶችም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 2 měsíci +7

    ወንድማችን በረታ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን🙏🙏🙏አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስታዋልን ስጠን ማረን ይቅረ በለን ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢😢🙏🙏🙏💒

  • @AlemneshiDires
    @AlemneshiDires Před 2 měsíci +8

    ድንቅ ትምሕርት ነው እናመሠግናለን አባቶቻችን ቃለሒወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9q Před 2 měsíci +8

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባቶቻችን ❤❤❤ ፈጣሪ ሆይ ሰው ሆነን ማስተዋል አቃተን ይቅር በለን😢

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 2 měsíci +15

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-rz9wi5sb3u
    @user-rz9wi5sb3u Před měsícem +1

    ሤት.መሆኔንጠላሁ😢😢😢😢እግዚያብሄርልቦናይስጠን..የሤትልጅ.ልብ.ጥቁርድከጋይ.ነው.ይሉነበር..አያቴ😢😢😢😢ብቻተመሥገን.መጨረሻየን.ያሣምርልኝ...እዳች.አደለሁም

  • @MuluZegale
    @MuluZegale Před měsícem +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን ወንድሜም በረታልን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @DebolDaily
    @DebolDaily Před 2 měsíci +4

    Naki እን ኦርቶዶክስ በሙሉ subscribe አርጉት❤

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s Před měsícem +1

    አባታችን ቃልይሁትያሰማልን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 2 měsíci +4

    በጣም ታሳዝናለች ከዬት እንደተነሳች ረሳችዉ ወይ ጥጋብ ነገ ገንዘቡ ስያልቅ ወደነበረችበት ትመለሳለች

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

  • @MeskeremNega
    @MeskeremNega Před měsícem +1

    Waqayo umuri kesan yaa dheresu ebifama 🤲🤲🤲

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 2 měsíci +3

    les go 60k🎉

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Před měsícem

    ኣዛሬ የመጀመ ሪያ ነ ኝዋት ያማያሣለፈችዉን ችግርሁሉ እረሥታዋለችሁሌ ምደሥታ የለምኮተ ገለባባ ጭነዉፈጣሪ ልቦናይሥጣት ሌላምንይባላልመ ምህሮቸ ችንቃለህይወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😭😭😭😭😪

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሖትን ያሠማልን ❤❤❤

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥሽ የኔ እህት ማስተዋልን ይስጥሽ 😢😢😢 አባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢 አይየኛነገር ያለፈውን ታሪካችንን እረስተን አሁን እግዚአብሔር አምላክ ደግፎ ስላወጣን ተመስገን ማለት ሲገባን እደገና ወደ ሀጢያት አይ 😢😢😢😢😭😭😭😭 መድሀኒያለም ሆይ ማስተዋልን ስጠን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን 🙏🙏🙏❤ልቦና ይስጣት ❤❤❤

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s Před 2 měsíci

    ፈጣራ ለባና ይሰጣት ለአባታችን ቃለህወት ይሰማልኝ ወንድማችን ቃለህወት ይሰማልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ፈጣራ ለባና ይሰጥኝ ❤❤❤❤❤ፈጣራ በእድሜ ይሰጥል

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e Před 2 měsíci +2

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን እደዚህ አይነት አሠዳቢ ሠውን ልባና ይሥጥልን የፈጣራ ቁጣነው ማረን ይቅርበለን ያማል ቃለህይወትን ያሠማልን ወገኔ አቤቱ እንበል እናልቅሥ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ik9ny2kw6g
    @user-ik9ny2kw6g Před měsícem

    Qalehiwet yasemaln mengstr semayt yawursln

  • @SaraSz-xi2yk
    @SaraSz-xi2yk Před 2 měsíci

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባቶቻችን ቃለሂወት ያሰማለን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችን በርታለን ያገልግሎት ዘመንህና ያርዝምልን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ወንድማችን በርታ እሺ ልቦና ይስጣት ሌላ ምን ይባላል❤❤❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 2 měsíci +1

    አቤቱ የሰዉ መሰናክል እንዳልሆን እኔን ከእኔ ጠብቀኝ እግዚአብሔር ማስተዋልን አድለን ማስተዋል ከየት ገባችብን ወገኖቸ እናስተዉል እስኪ😢😢😢😢😢😢

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc Před 2 měsíci

    ወይ ጊዜ ልቦና ይስጥንአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @user-wg3wx2nx4z
    @user-wg3wx2nx4z Před 2 měsíci +1

    ከንደዚህ አይነት ትውልድ ያድነን አፈርን እግዚህአብሄር ልቦናዋንይመልስላት ተቅበዘበዘች

  • @YaradAbae
    @YaradAbae Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shersher-nu5ny
    @shersher-nu5ny Před 2 měsíci +1

    ዊታ
    የምታማሪነሽግንትምርትሽንብቀጢይጡሩመሰለኝበተረፈበተረፈሰውእንዲአለ
    አለአለለየሰውአፈጥሩእንደለሆነአወቂ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Před 2 měsíci +2

    በ13ዓመቷ መደፈሯ በሕይወቷ ዘመን ሁሉ ተጵዕንዎ ይኖረዋል።

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před měsícem

    ላአባቶቻችን ቃለሒወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 2 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i Před měsícem

    Egzabare lbona ystate❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @YordBira
    @YordBira Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke Před 2 měsíci

    ልቦናይስጠን,❤❤❤,አባቶችቃልህይውት,ያስማልን❤❤❤

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před 2 měsíci +1

    Lebona yeseteshe mene yebalale

  • @SelamWondye
    @SelamWondye Před měsícem

    አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤አንችን ልቡና ይስጥሽ ስዎች ግን ምንም አትሳደቡ በሷ ሀጥያት እሷ ትጠየቅበት

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před 2 měsíci +6

    ወይ ይቺ ልጅ አንዳንዴ የሰው ልጅ እኮ አይጥገ ብ ታሞ የተነሳ አምላኩን እረሳ አሉ😢😢😢

  • @XyYx-d2f
    @XyYx-d2f Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 2 měsíci +2

    Enatoche lijochachehune kontetachu kalasadegachu ateweladu bakachu ya tebelashe tewled ayetakemem😢😢😢😢

  • @user-gl5fw4bn6y
    @user-gl5fw4bn6y Před 2 měsíci

    እግዚያብሄር፣ይመስገን፣እኳን፣እራቁቴን፣ለብሼም፣ሚዲያ፣ወጥቼአላቅም😢😢😢😢🎉🎉🎉እሷግንበጣም፣ትገርማለች

  • @AwadajEn
    @AwadajEn Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MkdooosMkdos
    @MkdooosMkdos Před 2 měsíci

    ውድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Efirata-u2s
    @Efirata-u2s Před měsícem

    ይቅርታ ወንድሜ ከመፅሐፍ መደርደርያው ጀርባ ያረከውን የመድሀኒአለም ስዕለ አድሎ አስተካክለ አስቀምጠው መፅሐፋን አንሳው🙏🙏🙏 በተረፈ በርታልን

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @YordBira
    @YordBira Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 2 měsíci

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @user-be6ql4pm9q
    @user-be6ql4pm9q Před měsícem

    በእየሱሰም ጌታ ይቆሪዬቤላት ጌታ የመልሳት
    😢😢😢😢😢

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx Před 2 měsíci

    Kalehiwote yasemalen labatachen

  • @WdnhAlmahmad
    @WdnhAlmahmad Před měsícem

    😢😢😢😢

  • @RahuRahu-m7d
    @RahuRahu-m7d Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s Před měsícem

    በትክል

  • @user-jw8cd4kx2h
    @user-jw8cd4kx2h Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ❤❤ይሄን ምታነቡ ለ ማትሪክ ፈተና ስለ ጨነቀኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před 2 měsíci

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Fetar Libona Yadilen ❤❤❤

  • @alem7474
    @alem7474 Před 2 měsíci

    እኔ ይቺ ዋንትያ የምትባል ህጻን ግን በጣም ነው የምታሳዝነኝ፣ የስዋ ጥፋት ሳይሆን የወላጆችዋ ጥፋት ውጤት ነው፣ እግዚአብሔር ያስተምራት ይጠብቃት፣

  • @SalamSalam-lc4to
    @SalamSalam-lc4to Před měsícem

    እግዚአብሔርየሰማነውበልቦናችንያሳድረብንወድማችንበረታእህታችንእግዚአብሔርልቦናይሰጥሸትግቢአይደለም

  • @Marthamuse-z6d
    @Marthamuse-z6d Před 2 měsíci

    ወዩጉድ መጨረሻሽ አያምርም አረሳሽው ሁሉም እረጋፌ ነው አምላክሽን ፍሪ

  • @tenayekefeni5245
    @tenayekefeni5245 Před 2 měsíci

    እባክህን ወንድሜ የአባታችንን ፎቶ ከአፀያፊ ፎቶዎች ጋር አቀናብረህ አታሳይ። እባክህ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Před měsícem +1

    ጤነኛ አትመስለኝም ‼‼ ካሳለፈፈችው 👈👈 መከራና 👈👈ስቃይ ግን እግዚአብሔር ይርዳት አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MaritoMri
    @MaritoMri Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤klywetyiseman

  • @Papi_Vlogs5
    @Papi_Vlogs5 Před 2 měsíci

    Wandema 🎉🎉

  • @HadjahKigunduKayiwa-iv7of
    @HadjahKigunduKayiwa-iv7of Před 2 měsíci

    fexari Libona Yisxat

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Před 2 měsíci

    Abatachen.qalhiwet.yasmalen

  • @ZenawiBelay-d4j
    @ZenawiBelay-d4j Před měsícem

    በጣም ነው ሚያሳዝነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናዋ ይመልሳት አይ እኛ ሰዎች እኮ በችግራችን ጊዜ እንደ ፃድቅ እንጸልያለን እንለምናለን ኧረ እናመሰግናለንም ችግሩ እስኪያልፍ ማለት ነው ቀኑ ሲያልፍ ደሞ ኪዚያ ሁሉ ከችግር ያወጣልንን ፈጣሪያችንን እንረሳለን ቆሻሻ እንሆናለን ለምን ይሁን 😌😌😌😌☺️☺️😱😱😱😥😥😥😭😭😭😭 እስቲ እኔም ልንገርሽ የኔ እህት ሀጢአት ነው እየሰራሽ ያለሽው ወደኋላ መለስ ብለሽ ተመልከቺ እዚህ ያደረሰሽን ለማንኛውም ድንግል ማርያም ወደ ልቦናሽ ትመልስልሽ

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 Před 2 měsíci

    ይህች ልጅ ካሳለፈችው መከራ መማር ያልቻለች ነች ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣት በጊዜ ወደ ልቦናዋ መመለስ ካልቻለች ከባድ መከራ ውስጥ ገብታ ዳግም ወደ ሕዝብ ትጮኻለች ይህ አይቀርም በዚህ ሁኔታ መታዬት ያሳዝናል ።

  • @user-fn4fx8vj8p
    @user-fn4fx8vj8p Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nal2969
    @nal2969 Před 2 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 Před měsícem

    Welachnm hatatjg me lebna yestat

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7k Před 2 měsíci

    Duro balimeda silemitemelalesi ataweketim betekirsitiyanin lijima sile honech temereta kametete nawu libonawani yimelisilat isu inda sawu ayidelam ina

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před 2 měsíci

    ወንድሜ በናትህ መጀመሪያ ላይ ያቀረብካቸውን አባት ትምህርት ቢዲዮውን ጠቁመኝ

  • @betitena
    @betitena Před 2 měsíci

    ቆይ ግን ጴንጤ አይደለች እንዴ

  • @tecnoone4878
    @tecnoone4878 Před 2 měsíci

    የነበርሽበትንአስታውሽልቦናይስጥሽ

  • @meseretabera1967
    @meseretabera1967 Před měsícem +1

    Baka,yade,yo,gese,baka,kate,maf,dagate,waqayoo,Lubona,sif,ha,kenu,,,,

  • @KamiliaK-bs6bw
    @KamiliaK-bs6bw Před měsícem

    Haymanotn qyaralchade yamytmn nagrnw marym alsmwam

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Před měsícem

    ይች ልጅ ያልገባቹ ነገር ሲጀመር ውሸት ተናግራለች ምን አይነት አመለካከት እንዳላቹ ባላውቅም የሚያሳዝነኝ ከገንዘቡ በኋላ የመጣ ባህሪ የሚመስላቹ ይሄን ሁሉ አክሽን በኋላ ከየት ትማራለች ቀድሞ ገንዘብ አጣች እንጂ ባህሪዎ ይሄ ነበር እኔ በግሌ የማዝነው ለሷ የተደረገላትን ገንዘብ ለእእቶች እና ለአባቶች ብታረጉ የተሻለ ነበር በሜዳ የወደቁ አቅመ ደካማ እናቶች መርዳት ሲገባቹ በዱርዬነት ወልደው ለሚለምኑ ሴቶች መርዳት ተገቢ አይደለም

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 2 měsíci

    Befitem weshetam nech yevhi durye baege kushasha yematreba

  • @mekededirse3077
    @mekededirse3077 Před 2 měsíci

    , ጭራሽ መናፍቅ ሆኖለች ያሳዝናል ስታብደ ነው የምትውለዎ

  • @KamiliaK-bs6bw
    @KamiliaK-bs6bw Před měsícem

    Yach laj baxam abzachu yane stalks agzbher ardat ahn gan agzbhernm sawcham yardatnm alqsyltnm arsach

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @AdgAsf-x6o
    @AdgAsf-x6o Před měsícem

    ትክክልእኔንነዉየገለፀኝማረያምንሰዘፈንቆይቸበሆላመፀለይልቦነየንይመልሰልኝ

  • @GhedamGhedam
    @GhedamGhedam Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @GhedamGhedam
    @GhedamGhedam Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @GhedamGhedam
    @GhedamGhedam Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @GhedamGhedam
    @GhedamGhedam Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @GhedamGhedam
    @GhedamGhedam Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eissaalkayed-kh4rz
    @eissaalkayed-kh4rz Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @asnaktesame9059
    @asnaktesame9059 Před 17 dny

    አንችለመኘአራቁትሸንሇነሸወንድአገኒሽ