ባህርዳር ዙሪያ ከባድ ውጊያ ዋናው የሰራዊቱ አዋጊ ተቀነደሸ አስደማሚ ድል ተመዘገበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024

Komentáře • 16

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před měsícem +1

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Před měsícem +1

    ልክ እንደ አባቱ የአባቱ ልጅ ፍኖ የወንዶዋች ቁና ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +2

    የንፁሀን ጭፍጨፋ የአማራን ህዝብ በሙሉፋኖ አድርጎታል።
    ያልታጠቁ ንፁሀንን መግደል የህዝብን ድጋፍ የሚጨምር ቢሆን ኖሮ፤ ፋኖ በአንድ ዓመት እልፍ አዕላፍ ተዋጊዎችን አያደራጅም ነበር።

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před měsícem +3

    የትግራይ፣ የአፋር፣ የሶማሊ ፋኖ ምንነው አንቀላፋ፤
    የደቡብ፣ ሲዳማ፣ የኦሮሞ ፋኖ ምንነው አንቀላፋ፤
    ሀገር አስወርሮ፣ ህዝቡን አለያይቶ፣ እርስ_በርስ ሲያጠፋ፤
    በጦር፣ በረሃቡ እያፈናቀለ፣ የበሻሻው ሕጻን፣ ሀገሩን አጣፋ።
    እንያ ልበ ሙሉ፣ ፋኖ አባቶቻችን፣ ሰንቅ ከራሳቸው፤
    ለወራት ተጉዘው፣ በእንሰሳት ጀርባ፣ በባዶ እግሮቻቸው፤
    የጀንኖቹን ሀገር፣ ወያኔ ተልሞ፣ ለእብዱ ሕጻን ሰጠው፤
    ህዝቡን ራብተኛ፣ ወጣት ስደተኛ፣ ሁሉን ባዶ አስቀረው፤
    ወያኔ ራሱ ነው፣ ሀገር ብርጭቆ አርጎ፣ ለሕጻን የሰጠው።
    ባንድ ጀልባ ቆመን፣ ኦነግ ፋኖ ዘርማ፣ እያልን መዳከር፣
    አብሮ ለመስጠም ነው፤ ለዓሳ ነባሪው፣ ለሻርኩ በባህር፤
    አብረን ስንዘቀጥ፣ ያኔ ይገባናል፣ ሁሉም ሰምጦ ሲቀር።
    “አያ በሬ ሆይ፣ ሳሩን ብቻ እያዬህ፣ ገድሉን ሳታይ፤
    እምቡር_እምቡር ብለህ፣ ገደል ገባህና፣ በዚያው ቀረህ ወይ፤
    በሬው በደመ_ነፍስ ብቻውን ወደቀ፣ የኛ ህሌናችን ርስ_በርስ ገዳይ፤
    ኢትዮጵያን አዘቀጥን፣ ለሆዳችን ጠበን፣ እኛ እንደ በሬ_ሆይ።

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Před měsícem +1

    del le jegnaw Amhara fano king💚💛♥💪

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh Před měsícem +1

    እኳን ደና መጣህ❤❤❤

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h Před měsícem +1

    ደልፋኖደልአማረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qp3rc5hr5b
    @user-qp3rc5hr5b Před měsícem

    ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድነም

  • @user-vj2me6gc5j
    @user-vj2me6gc5j Před měsícem +1

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልፋኖ

  • @demismuktar
    @demismuktar Před měsícem +1

    Abbey Ahmed is the mad false king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano(Zerma)!!! ❤😅❤