Meleket Drama መለከት - Episode 75

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • The Latest Episode of Meleket Drama part 75 | የመለከት ተከታታይ የኢቢሲ ድራማ ክፍል 75 እነሆ!

Komentáře • 350

  • @melkambelay4107
    @melkambelay4107 Před 7 lety +175

    መለከቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰኔ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቅዱስ ሚካኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሙሉ ለቅድስት ሐገራችን ያብቃችሁ ያብቃን አሜንንን

  • @hana-ol6xs
    @hana-ol6xs Před 7 lety +7

    በጣም የምወደው ድራማ .ቀጥሉበት እሽ .የክርስትና .እምነት ተከታዩች .እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል. አመታው በዓል አደረሳችሁ .የከርሞ ስው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @hanahana5232
    @hanahana5232 Před 7 lety +152

    እንኳን ደህነ መጣችሁ የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታውይ ባእል አደርሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል በያላችሁበት ስላማችሁን ያብዛልኝ አሜንንን

  • @liduyilmameski4884
    @liduyilmameski4884 Před 7 lety +8

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን ወገኖቼ

  • @user-vg9oz2xk1p
    @user-vg9oz2xk1p Před 7 lety +47

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን #ለሊቀ #መላይክት #ቅዱስ #ሚካኤል #አመታዊ ክብረ #ብዓል በሰላም አደረሳችሁ #መለከቶች #እነ #ፊሽን #ባለማየቴ #ቢደብረኝም በጣም ቆንጆ ነው #አይ ሽዊት #ከሱ ሽሜ ጥቅም #ፈልገሽ አስቀባጠረሽ #ጌራ
    እኔ ምለው እነ #አዱየ እስከ መቸ ታስረው offffff ጃንቦ አድናቂቅ ነኝ ። በተረፈ በርቱ አመሰግናለሁ ።

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z Před 7 lety +14

    ከዚ ድራማ ብዙ መማር ይቻላል ግን ፖሊስ ቤት ለቤት ጥበቃ የማይመስል ነገር

  • @tasfaneshhailu1290
    @tasfaneshhailu1290 Před 7 lety +27

    እመቤቴን ስሟን ጠርቶ የሚያፍር የለም.

  • @የፍቅርሰባኪነኝ

    እንኳን ደህና መጣችሁ መለከትች ኮሜንተሮችን ጨምሮ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ወይኔ ማን ነበር ስምክ ተዋረድክ ፈጣሪ ሆይ ከቅሌት ተብቀን ጌራየ በጥፊ ብለክ አብራት ይችን ቅሌታም 😉😂😏😏😏😏

    • @user-ww3mq4gh5n
      @user-ww3mq4gh5n Před 7 lety

      የፍቅር ሰባኪ ነኝ እንኳንደህናመጣችሁ''መለከቶች

  • @user-ts4fe8ic7h
    @user-ts4fe8ic7h Před 7 lety +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    አረ አብሽሪ በሉኝ እስኪ በላይክ የሮመዳን ስራ ሊገለኝ ነው

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 Před 7 lety +17

    አሁንስ እንደዛ በፍቅር የምወደው መለከት ድራማ እያስጠላኝ መጣ የመጀመሪያው ምእራፍ ምርጥ ነበር አሁን ግን እየተንዛዛ ወዙን እያጣ መጣ

    • @rahelrahel2605
      @rahelrahel2605 Před 7 lety

      ኣዎ በናትህ

    • @woleteeyesus5015
      @woleteeyesus5015 Před 7 lety

      Gidey John አወ በጣም አስጠልቷል

    • @qweqwe9294
      @qweqwe9294 Před 6 lety

      እንደ ኤርትራና እንደ አማራ ህዝብ የምጠላው የለም ww

    • @ethiopia9725
      @ethiopia9725 Před 6 lety

      እንደ ኤርትራና እንደ አማራ ህዝብ የምጠላው የለም ድጋይ እራስ

  • @meserettilahun6493
    @meserettilahun6493 Před 7 lety +16

    እንኳን ለ ሰኔ ሚካኤል እደራሳችሁ

    • @user-uv1ed1eh4o
      @user-uv1ed1eh4o Před 7 lety +2

      Meseret Tilahun አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መልካም በአል ይሁንልን

  • @user-yj7zm2ct8k
    @user-yj7zm2ct8k Před 7 lety +4

    *ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላንታ ስጡ ማቴ 10 ከ ቁጥር 12*
    *ሰላም ለእናንተ ይሁን*
    *እንኳንም ለሙሴ ጠባቂ ለመላዕክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ የዋዜማ ክብር በአል አደርሳችሁ*📚📚🌸💐
    *ከዋነኞቹ አለቆች መሀል አንዱ ሚካኤል ሊርዳኝ መጣ ዳንኤል 10 ከ 13*✝
    መለከቶች እንኳን ደና መጣቹው
    ሸዌ የኔ አንደኛ በጣም ነው ምውድሽ ማህተምሽ አውልቀሽ አሰሪም
    ያንቺ ጓደኛ መቅደስ እንዴት እንደምታናድድኝ
    አንዴ ታወልቃለች አንዴ ታርጋለች ፍሩሽካ

  • @user-gk6vv8vt4s
    @user-gk6vv8vt4s Před 7 lety +5

    ዋው መሳፍንት ተግባርህ ተመቸኝ።ጃቦ ደግሞ አለባበሱ ልክ እደ መሀመድ።ወዴት እየሄድክ ይሆን???የሳምንት ሰው ይበለን።ብረድስት እየፋቅን እናያለን!!!የኛ ብረድስትማ ዶማ ሳያስፈልገው አይቀርም ብቻ በሰላም ያድርሰን

    • @AlimhHfdc
      @AlimhHfdc Před 7 lety

      ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና ያባቴ enaga

    • @yagerelijochiabobertusuder6808
      @yagerelijochiabobertusuder6808 Před 7 lety

      ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና ያባቴ
      eyesuss skiny neber ende emilebsew
      segetewaaa

  • @tasfaneshhailu1290
    @tasfaneshhailu1290 Před 7 lety +1

    ወይኔ ነቃ ሊያጠምዳት ነው ጃምቦ.ይሄ ሞርቱ.ለማንኛውም እናመሰግናለን መላከቶች

  • @user-fu1kr2ko5x
    @user-fu1kr2ko5x Před 7 lety +14

    ይሄ እኮ ዩትዩብ ነው ስለ ድራማው አስተያየት የሚሰጥበት እንጂ እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ አንደኛ ነኝ ገለመሌ እያላችሁ የምትሰጡት ኮመንት በጣም ይደብራል ለአርቲስቱ ሞራል ድጋፍ ስጡ እንጂ የራሳችሁን ጣጣ ብፌስ ብኩ ተወጡ

    • @cherrycherry7442
      @cherrycherry7442 Před 7 lety +3

      ኤዶም የታዴ ልጅ ክክክክ አወ ትክል ግን ላይክ ምናምን ጥቅም አለው

    • @zeynamuner6714
      @zeynamuner6714 Před 7 lety

      Cherry Ch

  • @user-hp8qj5sw6c
    @user-hp8qj5sw6c Před 7 lety +3

    እማማ አልማዝ እድሜ ይስጥወት
    ጃንጎየ አምሮብሀል ውስጤ ነህ

    • @user-rb6wy3ph8d
      @user-rb6wy3ph8d Před 5 lety

      ክክክክክ የጃጎ አፍቃሪ ሃሃሃሃሃ

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 Před 7 lety +16

    ዛሬ ደሞ የመሳፍንት እናት በጣም አምሮባታል ክክክክክክክክክክ ውይ እንዚች አይነት አማት አይስጥ አሚን በሉ

    • @betelhemgirmachew8241
      @betelhemgirmachew8241 Před 7 lety

      niberte tsgeyae amen

    • @kaleabebe130
      @kaleabebe130 Před 7 lety

      niberte tsgeyae kkkkkkkkkkkkk ከኔ አማት ጋር ይመሳሰላሉ ውይ አቴታን በጣም ነው የምጠላት

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 Před 7 lety +1

      ክክክክክክክክክክ እር ከእኔም አማት ጋር ይመሳስላሉ ሁለመናቸው እድሜ ለእሷ አርብ አገርን አሳየችኝ በእውነት ግን በፍት በፍት በጣም አለቅስ ነበር አሁን ግን መስደዴ ሕውትን ተማርኩ መስደድ ዋጋ አለው ይህ ድራም ሳስበው በእኔ ህውት የተስራ ይመስለኛል ለምሳሌ እኔ እንደ ቤዛ እንጀራ እናት ነኝ አማቴ ደሞ እንደ መስፍንት እናት ለማንኛውም የሕውት ታርኬ ተስርቋል መልሱልኝ መለከቶች

    • @user-ov5uf6ek2w
      @user-ov5uf6ek2w Před 7 lety

      ወይ የመሳፍንት እናት እንደዚህ አማትእዳይሰጠኝ

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 Před 7 lety +1

      niberte tsgeyae አረ የዚችን አማትሥ አይሥጠን እህቶቸ የኔሥ ሢበዛ የዋህ ነች በጣም ነው የምትወደኝ ልክ እንደ እነቴ ነው የማያት

  • @user-qz7to7et4e
    @user-qz7to7et4e Před 7 lety +2

    ውደ የተዋህዶ ልጀችእንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመተ አዊባአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 Před 7 lety +2

    መለኬቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ አቦ ይመቻችሁ

  • @destajosee9940
    @destajosee9940 Před 6 lety +1

    የአንዱዬ እናት እግዜር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-dv9fn9pk5h
    @user-dv9fn9pk5h Před 7 lety +1

    አቤት ሜርሲ ክክክክክክክክክ ስወድሽ እኮ ሸዊትየ እናመሰግናለን ሁላቹህን

  • @betty9094
    @betty9094 Před 7 lety +1

    hhhhhhh ጃቦ የሳሁዲን ባባ መስለህ ከች አልክ ዴግሙ ታንክስ ምርጦች ።

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 Před 7 lety +1

    ዋው መሳፉንት እንዴት ደስይላል ሰርኬ ጥሩ ሚስት ሁኒው እናቱ ደማ ስታናድጂውይ የቤዚአያት ተሻለሽ እንዴትደስይላል

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 7 lety +2

    በሳውዲ አረብያን የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አይዘዋቹ አታስቡ ፈጣሪ አለ በሰላም ለሀገራቹ ያአብቃቹ

  • @user-ql4pi8fq7k
    @user-ql4pi8fq7k Před 7 lety +1

    እናመሰግናለን መለከት ድራማ

  • @user-hj1of5kk2k
    @user-hj1of5kk2k Před 7 lety +2

    እንኳን ደህና መጣቹሁ የኔ ውዶች
    ስዋኑን አልተቻልሁም ማንም እሚቀድመኝ የለም

  • @mastewal5599
    @mastewal5599 Před 7 lety +2

    እንኳን በሠላም መጢችሁ

  • @fiqrfirye9540
    @fiqrfirye9540 Před 7 lety +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ
    M k... እናመስግናለን

  • @user-uw5kv2cx5w
    @user-uw5kv2cx5w Před 7 lety +2

    ዋው ያምራል

  • @user-hk8eu6tr8z
    @user-hk8eu6tr8z Před 7 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች ለቅድሱ ሚካኤል አመታውይ ባአል አደረሳችሁ

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 Před 7 lety +4

    ጋጋ ምርጥ ተዋናይ

  • @adufikre5084
    @adufikre5084 Před 7 lety +5

    ዌል ብለናል ምርጦች ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ..እኛ ቤት ትልቅ ድግስ ነው እንዳልጠራችሁ እኔም አልተጠራሁ ....ሲያሳዝን

    • @adufikre5084
      @adufikre5084 Před 7 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-fr7lo5ox7x
    @user-fr7lo5ox7x Před 7 lety +7

    መሳፍት ዋው እዉነተኛ አፍቃራ ነህ. ቤርሳቤት ግን አትታመንም

  • @fatmaabc3240
    @fatmaabc3240 Před 7 lety +8

    ግን ጃጎ የሚባለው ብቻየን ባገኘው በድጋጤ ህይወቴ ታልፍለች

  • @samerahassan5817
    @samerahassan5817 Před 7 lety +4

    ክክክክክ ዛሬ ደሞ ጃጎ የሳውድን ፕሬዝዳንት መስሏል

  • @mrammoha2172
    @mrammoha2172 Před 7 lety +8

    የካባ ጥቁር ድንጋይ እዚህ ምናመጣ ድራማን ከሀይማኖት ለዩ ሀይማኖት የግል ነው ምናምንቲያም ሁላ

  • @user-bx6xx4ox8r
    @user-bx6xx4ox8r Před 7 lety +1

    ዋውውውው እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p Před 7 lety +15

    ዋውውው መሣፍት ወዶች ያተን ፈለግ ቢከተሉ ምን አለበት አድናቂህ ነኝ

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před 7 lety +1

    እናመሰግናቸዋለን በጣም

  • @user-gk6vv8vt4s
    @user-gk6vv8vt4s Před 7 lety

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ፍጹም ሰላም ብዝትዝት ይበልላች።በመላው አለም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን።የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን በረከቱ ይደርብን አሜን ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም አዳር የያይቆብ ለሊት ይሁንላችሁ ውዶች ውድድድድድድ

  • @user-lk7il7bt3g
    @user-lk7il7bt3g Před 2 lety

    የሣኡድ መሊክሠልማን 😁😁😁😁😁😁😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂አትሻብኝ አላህዋ

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 Před 7 lety +1

    ሀረፍ ነው በርቱ

  • @michaelbrown3902
    @michaelbrown3902 Před 7 lety

    We need wise wife like Sophie. Sophie I love you so much. As you said to your husband if we are loyal and keep our promise blessing come to us from Almighty God.Stay blessed.

  • @sentayhukube9632
    @sentayhukube9632 Před 7 lety +1

    ጃንጎ ሳይ አንዱ አለምን ፈራሁለት ቤዚ ደስ የምትል ልጅ ነች

  • @saraethiopia877
    @saraethiopia877 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @RS.TELECOM.700
    @RS.TELECOM.700 Před 7 lety +1

    እኳን ደና መጣችሁ ማሩች

  • @tig4420
    @tig4420 Před 7 lety

    wooow melekatochi tnxz

  • @wubalembayu4703
    @wubalembayu4703 Před 7 lety

    enameseginaleni yebezi ayat siwedachew edime yistoti

  • @zahrayahya1985
    @zahrayahya1985 Před 7 lety +5

    ሀይ ጋይስ እዴት ናቹ ዛሬካ ጃጎዬ የኢማራት ብሬዝዳት ሆነብኝ

  • @mazayemaryamlij4966
    @mazayemaryamlij4966 Před 7 lety

    betam enameseginalen meleketoch

  • @safahmad2336
    @safahmad2336 Před 7 lety

    አመሰግናለሁ ዋውያምራል

  • @user-eq8dx1jm3d
    @user-eq8dx1jm3d Před 7 lety

    እናመሰግናለን

  • @elsa4726
    @elsa4726 Před 7 lety

    እኳን አብሮ አየረስ የተዋእዶ ልጆች እኳን ደና መጣችሁ መለከቶች መልካም ቆይታ

  • @12nakedtruth
    @12nakedtruth Před 7 lety

    sara tekle beautiful now and then. God bless you

  • @ysheembet4682
    @ysheembet4682 Před 7 lety

    amen enkuwan abro aderesen ehit wondmoche

  • @yeshiharegtayni6187
    @yeshiharegtayni6187 Před 7 lety

    Arif new thank you

  • @sebleehate7582
    @sebleehate7582 Před 7 lety

    wawwww zemen wesh betam yamral ketlebet♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @taybamohammed5552
    @taybamohammed5552 Před 7 lety

    እናመሠግናለን

  • @weynshetmekoya2056
    @weynshetmekoya2056 Před 7 lety

    እናመሰግናለን እንኩዋን ደህና መጣችሁ

  • @mersymasrisha4438
    @mersymasrisha4438 Před 7 lety

    እናመስግናለንበርቱ

  • @ghadihaddad8123
    @ghadihaddad8123 Před 7 lety

    well come belenal melketoche so ayesoche enkuan le kedues mikaale ametawe bal adersachu zara betam keftogal ayesohe belge

  • @aklapp8928
    @aklapp8928 Před 7 lety

    እናመሰግናለን ወይዘሮ አልማዝ እኲን ደና መጣሽ

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 Před 7 lety

    Enamesegenalen wedoce

  • @zebibaali6979
    @zebibaali6979 Před 7 lety

    waw ftnet thanks

  • @sarasara-lm5un
    @sarasara-lm5un Před 7 lety

    enkuan abro aderesein

  • @user-rp3jt8yo4g
    @user-rp3jt8yo4g Před 7 lety

    Enamsgenalni mirtochi😘

  • @user-qd9bg2yl5u
    @user-qd9bg2yl5u Před 7 lety

    wow enamesgenalen

  • @betybetty1326
    @betybetty1326 Před 7 lety

    thank you

  • @haftam-4384
    @haftam-4384 Před 5 lety +1

    ታምራላችሁ

  • @የአብስራ-ፐ8ሸ

    እንኳን ስላም መጣቹ

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 Před 2 lety

    አይን አዲስ የአንዶለም የድሮ ጓደኛዋ ጨዋ ልጅ ነች

  • @amenaloveee9329
    @amenaloveee9329 Před 7 lety

    edew yenaty yabaty wekabi like yemteluten sewoch deft yaregachu amennnn

  • @neswwwrayazazilnanesra7376

    Ameeeen Ameeen

  • @user-cy2de9el2v
    @user-cy2de9el2v Před 7 lety

    Woww well come

  • @pisso5124
    @pisso5124 Před 7 lety

    ዋው

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b Před 7 lety +15

    እንኳንደህናመጣችሁ.መለከቶች.ኮመንታሞችእንዴትሰነበታችሁ.አረየምንግዜውአይታችሁነውየምትኮምቱ.እኔስስራውም.አልጨረሰይአለ.መቼነውይሆን.ከኮመንትአንደኛየምሆነው.እስኪማሮቼእንዴውስወዳችሁ.የረመዳንስራ.ድክም.አርጎኛል.እንዴው.ላይክ.ሳታደርጉይእንዳታልፉ.ላይክስታደርጉኝ.ድካሜሁሉይጠፋል.በተረፍእናመሰግናለን.ደስየሚልምሽትይሁንላችሁ.ዘመንም.መንገድላይደርሷል.እየመጣልነውመልካምምሽትውድድድድነውየማደርጋችሁ

    • @melkambelay4107
      @melkambelay4107 Před 7 lety +2

      መሰረት ደሴ አይዞሽ እህቴ በርቺልኝ ድንግል ትጠብቅሽ

    • @user-zy9jb2cy1b
      @user-zy9jb2cy1b Před 7 lety

      አሜን.ማሬ.ሁላችንምትጠብቀን

    • @Mseretamenamen
      @Mseretamenamen Před 7 lety +1

      Melkam Belay አሜን አሜንን

    • @mohannadalenezj5817
      @mohannadalenezj5817 Před 7 lety +2

      ጃቦ የመጨረሻ ተመቸኝ ስልቱ kkkkkkkkk

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 Před 7 lety +2

      መሰረት ደሴ አይዞሽ እህት በርች
      ግን ግጪኝ እርጉዝ ነኝ የምትሉት አረ ተው ግን እህቶቸ
      ሥለ ድራማው አሥተያየት። ሥጡ እንጅ ግጪኝ አረ ከዛው የሚያጋጭ ያጋጫችሁ ውይ ሥታናድዱ

  • @user-vj8ck3vt6e
    @user-vj8ck3vt6e Před 7 lety

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @reethareetha4854
    @reethareetha4854 Před 7 lety

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-rr5mu4mn1v
    @user-rr5mu4mn1v Před 7 lety

    enamesginalen melektoch

  • @ethiopiaharegewoyinregasa1130

    enamsegenalen

  • @bayushawo3924
    @bayushawo3924 Před 7 lety

    Arif new Bertu

  • @tigsetasefa366
    @tigsetasefa366 Před 7 lety

    arif new

  • @user-ip4uw9jm3x
    @user-ip4uw9jm3x Před 7 lety

    ዌል ብለነል መለከቶች

  • @giveyaneshnagussie9738

    ዋውውውው

  • @user-gs6pz6cz7v
    @user-gs6pz6cz7v Před 7 lety

    Well mirtoch

  • @onelove809
    @onelove809 Před 7 lety

    uff hayateyew hayaten astawesugn amesgnalw hayate edmeshn Allah yarzemlgn nfkeshignal kefushen aysemagn

  • @einaymeryamenigeabitamdeny9983

    wow malkt deram sebiza ftine naw evn tv lay awein nawe ylkaw like like like ♥♥♥

    • @koka8076
      @koka8076 Před 7 lety

      እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።

    • @koka8076
      @koka8076 Před 7 lety

      መለከቶች። እናመሰግናለን። ዳጎ። አረቦችን መሰልክ። ዛሬ ክክክክክክ

  • @eyruseyu6462
    @eyruseyu6462 Před 7 lety

    tenezaza eko deramaw

  • @user-my3rz5vu8n
    @user-my3rz5vu8n Před 3 lety +1

    የሰርካለም ባልሽግን እስከመጨረሻሁ በሀሳቡ ከፀና እውነትም ትክክለኛ ወንድ (ባል) ኢትዩጵያ ውስጥ አለ ማለት ነው

  • @ethiopiagirlethiooia579

    wellcom meleket

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 Před 7 lety +32

    እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ስምታችሃል

    • @ethiopiaethiopia1157
      @ethiopiaethiopia1157 Před 7 lety

      niberte tsgeyae አልሰማንም

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 Před 7 lety

      +Ethiopia Ethiopia እኮ ለምን

    • @kemerurejeb5305
      @kemerurejeb5305 Před 7 lety

      niberte tsgeyae 👊👊😂😂😂tech uhsh

    • @tsz2095
      @tsz2095 Před 7 lety

      niberte tsgeyae thethethethethethe

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 7 lety +1

      niberte tsgeyae human being is studying life may exist in Mars you are asking " like gichugh " grow up an inch!!!

  • @merryme7906
    @merryme7906 Před 7 lety +7

    እኔ ምለው ስራውን ማነው ሚሰራላቹ እናተ ሞትም ቢመጥ ከመኮመት አትቆጠቡም።

  • @meseretabebe7779
    @meseretabebe7779 Před 7 lety

    like gechugn metlut fashion adergachut endekkkkk

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t Před 7 lety

    ዌል ምርጦችየ

  • @tarikkonjotarikkonjo6824
    @tarikkonjotarikkonjo6824 Před 7 lety +1

    enkuwan dehina metachew Wed ya hagare lejjoche yeramedan sera yadikemachew emabeta teridachew

  • @user-rr5mu4mn1v
    @user-rr5mu4mn1v Před 7 lety

    amen፫

  • @yedengelmariamlijhabtish2428

    eseki koye leyewu ena emelesalewu...

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube1210 Před 2 lety

    ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆነ እኮ ጎበዝ

  • @user-bg2bf1so7p
    @user-bg2bf1so7p Před 7 lety +1

    18ኛ😂

  • @kemerurejeb5305
    @kemerurejeb5305 Před 7 lety

    gera ymech😍😍😍😍😍😍😘😘😘