መንፈስ ቅዱስ | Menfes Kidus - Fenan Befkadu (Feat. Naifi Teshale) Official Video

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2022
  • Hello friends, I would like you to join me in singing the song, “Holy Spirit”. I want to remind you that you’re not alone. You have Holy Spirit that is the spirit of truth.

Komentáře • 437

  • @heyabmultimedia88
    @heyabmultimedia88 Před 2 lety +219

    lyrics:)
    በእንግድነት አለም ስኖር
    የማይለየኝ መፅናኛዬ
    ከአብ ዘንድ ተሰቶኛል
    እንዲሆነኝ መያዣዬ
    የልብ የውስጤን ሚረዳ
    የማይተወኝ ቤተኛዬ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    አውጃለሁ አይደለሁም

  • @efremberhane4772
    @efremberhane4772 Před měsícem +2

    I am Eritrean and live in Germany catholic . It is so glad to see u guys ❤ God selamun menfesun yebazalen Eritrean and Ethiopia Jesus save especially our youth from evil …..we are not alone Jesus is with us. If we have HIM we are not afraid of anything

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 Před 2 lety +19

    100 ጊዜ ይሆናል የሰማውት !!! መንፈስ ቅዱስ ካለ ማንንም አንፈልግም ብቻችን አይደለንም የኔ መፅናኛ መንፍስ ቅዱስ !!
    ተባረኪ!!😍😍😍

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 Před 2 lety +18

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ልብ ውስጥ የሚቀር መዝሙር ተባረኩ።

  • @deresse25
    @deresse25 Před rokem +9

    በእንግድነት አለም ስኖር
    የማይለየኝ መፅናኛዬ
    ከአብ ዘንድ ተሰቶኛል
    እንዲሆነኝ መያዣዬ
    የልብ የውስጤን ሚረዳ
    የማይተወኝ ቤተኛዬ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    አውጃለሁ አይደለሁም

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 Před 2 lety +49

    “እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።”
    - ወደ ኤፌሶን 1: 13
    ደስስስስስስ የሚል መዝሙር ነው:: ተባረኩ!!

  • @naifiteshale4124
    @naifiteshale4124 Před 2 lety +326

    I’m so Glad to work with you my fenikoo ur our blessing and this song is from heaven I thank God about you. Much love my sister.

  • @hewana.2121
    @hewana.2121 Před 2 lety +93

    A timely spirit filled song to remind us that we are never alone! Holy Spirit is always with us! በይነይ ኣይኮንኩን መንፈስ ቅዱሰ ኣለኒ።
    Fenan Befkadu You are our blessing Fenan! 💖 You all are amazing ብሩካን! Abundant blessings! Keep singing and soaring in Him! I love you all! 💖
    🔥መንፈስ ቅዱስ🔥 Holy Spirit 🔥
    በእንግድነት ዓለም ስኖር የማይለየኝ መጽናኛዬ
    ከአብ ዘንድ ተሰቶኛል እንዲሆነኝ መያዣዬ
    በእንግድነት ዓለም ስኖር የማይለየኝ መጽናኛዬ
    የልብ የውስጥን ሚረዳ የማይተወኝ ቤተኛዬ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚያጽናናኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚመራኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የእምነት የሚያጸና ሚኖር አብሮኝ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የእምነት የሚያጸና ሚኖር አብሮኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚያጽናናኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚመራኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    ብቻዬን አይደለሁም 3X
    ብቻዬን አይደለሁም አውጃለሁ አይደለሁም
    ብቻዬን አይደለሁም ነፍሴ እወቂው ይሄንን
    ብቻዬን አይደለሁም ክብር የሰጠሽን
    ብቻዬን አይደለሁም የሚያጽናናኝ አለኝ
    ብቻዬን አይደለሁም ክብር የሰጠኝ
    ብቻዬን አይደለሁም 4X






    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚያጽናናኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚመራኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ ቅዱስ መንፈስ

  • @baditavila9395
    @baditavila9395 Před rokem +55

    I am from the Pacific Island nation of Papua New Guinean..I am so blessed..this worship is so heavenly. I do not understand the words but I know it is worship to Adonai the God of the Universe.

    • @baditavila9395
      @baditavila9395 Před rokem +6

      thank you Fenan..May the LORD extend the boundaries of your ministry thru singing. I love Ethiopian Gospel songs. Very unique worship to God. I pray that one day God will open doors for brothers and sisters from Ethopia come to PNG and share God here thru your songs. God bless Ethopia.

    • @eyobgenene8810
      @eyobgenene8810 Před 9 měsíci

      @@baditavila9395😢q🎉😂😂❤ pop

    • @disisaz
      @disisaz Před 8 měsíci +1

      She's singing in the chorus "I'm not on my own, there's the holy spirit!"

    • @abenezertefera4668
      @abenezertefera4668 Před 7 měsíci +1

      Wish if u could understand the words but it's about holy spirit it's how it guides u and that u ain't alone may the lord bless u 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 lety +4

    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል በስሙ ላመኑና ለተቀበሉ ሁሉ ከላይ የተላከና የሚረዳ የሚያግዝ አቅምና ጉልበት የሚሆን የሚያጸናና የሚያበረታ እውነትን ወዳጀ ቃላት ገልጾ የሚያበቃው እውነተኛ ወዳጃ መንፈስ ቅዱስ ነው ጌታ ይባርካችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏💜

  • @sendukasaya1266
    @sendukasaya1266 Před 2 lety +4

    መንፈስ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ፀጋ ይብዛልሽ fenan

  • @Bestyared
    @Bestyared Před rokem +5

    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና የሚኖር አብሮኝ
    አለኝ የሚያፅናናኝ አለኝ የሚመራኝ አለኝ መንፈስ ቅዱስ አለኝ ቅዱስ መንፈስ

  • @elohim5825
    @elohim5825 Před 2 lety +11

    I can’t stop listening to this song , it makes me feel the presence of the holysprit , the enemy tells you , you are alone you have no body , but remember you have the sprit that rose Jesus from the dead I love you all

  • @pastorbinyamwaleministry5292

    Beautiful song
    You guys are always blessed

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 Před 2 lety +9

    That's so true, The Bible says "I will pray for the Father, and he shall give you another
    Comforter, that he may abide with you forever Jhon 14;15-16, Praise God!

  • @hassetawsh6679
    @hassetawsh6679 Před 2 lety +5

    I from Brazil and love this holy song and God blues you again and again. Thanks to God tooo

  • @zerihundmekuria3125
    @zerihundmekuria3125 Před 2 lety +3

    I lost counting how many times and days
    Listening and blessed by these song.
    Thank you loving Jesus and serving him.

  • @yolandaghebre8494
    @yolandaghebre8494 Před 2 lety +5

    Good to see a song with no smokes, no extra lights, no screams and no show up. That’s what I always need to see those days. Very decent and spirit filled. Blessing to you all

  • @diborabaye8403
    @diborabaye8403 Před 2 lety +14

    The first part of this song the melody at the start gives me goose bumps starting from the movie absalat. Now as I listen and the message also is beyond words. Bless you Fen and all.

  • @eddiehabtemekasha7774
    @eddiehabtemekasha7774 Před 2 lety +7

    ድንቅ ዝማሬ! መላው ህዝቦቻችን ካለንበት አጥፊ የጥላቻ ፖለቲካ ወጥተው በዚህ መዝሙር ይባረኩ ዘንድ ጸልያለሁ!

  • @sena_oro
    @sena_oro Před 2 lety +10

    “I am not alone” Amen 🙏🏽

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful Před 2 lety +4

    የሰማዩ ቅዱስ ከእኔ ጋር ነው I am not alone jesus
    You will go before me
    You will never leave me

  • @genetgebregzaber5880
    @genetgebregzaber5880 Před 2 lety +3

    Hallelujaha Thank you Jesus for the HollySprite 🙌🏾🙌🏾 ብቻችንን ያልትውከን ጌታ ተባረክ ስል ሰጠኸን ቅዱሱ መንፈስህ !!!🙌🏾🙌🏾ሃሌሉያ!!!🙏🏽 ተባረኪ ቆንጆ ይብዛልሽ ብዙ ቅኔ🥰!!

  • @kidisttedlagirma6401
    @kidisttedlagirma6401 Před 2 lety +6

    I loved this song from አብ ሳላት the movie thanks fenan it is so powerful

  • @robsentesome223
    @robsentesome223 Před rokem +4

    THIS SPRITUAL SONG WILL TOUCH EVERY'S HUMANS HEARTS.TANK YOU ALL FOR THIS SONG😇😇😇

  • @durekebede4653
    @durekebede4653 Před 2 lety +15

    I'm having a bad day but yes am not alone thanks for the song!!

  • @birukmesfin654
    @birukmesfin654 Před rokem +1

    እባካችሁ ፀልዩልኝ 🙏

  • @kingyenga7229
    @kingyenga7229 Před 2 lety +17

    I want to remind
    you that you're not alone. You have Holy Spirit that is the
    spirit of truth. Love this song 🙏🙏🙌🙌🙌🔥🔥🔥

  • @kehalimakonnen9955
    @kehalimakonnen9955 Před 29 dny

    You were born to praise the lord .thank you Befekadu

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Před 2 lety

    አሜን የአባቴ ብሩካኖች ተባረኩልኝ ፀጋውን በነገር ሁሉ ያብዛላችሁ አሜን ብቻችንን አይደለንም የሚረዳን የሚያፅናናን የሚደግፈን መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር አለ ሀሌሉያ!!!

  • @ruth3361
    @ruth3361 Před rokem +1

    አብሳላት ፊልም ላይ ሰምቼው ደስ ብሎኝ ሙሉ ቢሆን ብዬዬዬዬ ነበር አሁን ሙሉውን ስሰማ ደስ አለኝ ።ተባረኪ😍❤❤

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 Před rokem +1

    ፌናዬ ኪያ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በቤቱ አገልግሎትሽ አሁንም ይብዛ። ሌሎቻችሁም የጌታ በረከት አሁንም ይብዛ ይጨመርላችሁ ተባረኩ።🙏🤗💕

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast Před 10 měsíci +1

    ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁላችሁም አሁን ጌታን ተቀበሉ.. ሁሌ ሰርቀችሁ ከምታዳምጡ ይልቂ የራሳችሁ ብታደርጉ ይሻላልና ።
    ወደ ገላትያ 5
    1፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287 Před 2 lety +2

    God bless you fenye this is
    Cool and contented song we need more of such songs
    በእንግድነት አለም ስኖር የማይለየኝ መጽናኛዬ
    የውስጥ የልብን ሚረዳ የማይተወኝ ቤተኛዬ

  • @kedisinaleegziabiher3125

    አሜን አሜን ብቻችንን አይደለንም ከአቭ ዘንድ የተሰጠን መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር ነው ተባረኩ እንዴት እንደተባረኩበት🙏🙏

  • @abeni_br
    @abeni_br Před 2 lety +32

    We ain’t alone! We have Holy Spirit🙌🏿
    Glad to be a part of this amazing team. Fenuye stay blessed.

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety

    አሜን አሜን እውነት ብቻችን አይደልም መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር ነው አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኩ ይብዛላችሁ ቡሩካን ናችሁ

  • @user-fc1wu3fd7z
    @user-fc1wu3fd7z Před 2 lety +1

    አሜን ብችይ አደሎም አልኝ አምልከ 🙏😭❤️❤️❤️❤️ተባርኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kiyunegash8658
    @kiyunegash8658 Před 2 lety +8

    Am not alone hallelujah!!
    Holyspirit😍😍

  • @ebisabette5488
    @ebisabette5488 Před 2 lety +5

    What an amazing song...strong message..I'm blessed
    You are our blessing dear Fenan 🥰

  • @abenezergetachew9177
    @abenezergetachew9177 Před rokem +3

    i heard this song before 4 months .......but today it touches my heart in different way and i encounter holly spirit
    i feel his presence
    holly spirit ia real
    he is with us
    God bless you fenu

  • @YohanesTolasa-sj9ek
    @YohanesTolasa-sj9ek Před rokem +1

    fenan a person of God thank u so much, for your invitation of this senseful songs

  • @r.samsom
    @r.samsom Před 2 lety +24

    I am not alone, indeed! What a timely and beautiful reminder of the Holy Spirit’s ongoing presence in our lives. May God continue to bless & use you to touch many souls, you are blessed Feniye❤️❤️

  • @wengelawitbehailu
    @wengelawitbehailu Před rokem

    የሚያበረታን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ለዘለአለም ይክበር

  • @eyesuseregnaye4071
    @eyesuseregnaye4071 Před 2 lety +1

    What a song a daughter zion.may God bless you .

  • @rtcog4779
    @rtcog4779 Před 2 lety +7

    I love love love this song... it reminds me what he have done for me all this years.
    God Bless u fenuye 🙌😘

  • @user-yw2lw8ep8q
    @user-yw2lw8ep8q Před rokem +1

    I love hearing this song! The meaning is so true! We need to hear this in our Christian songs more often! Menfes Kidus alen!

  • @abenezertefera4668
    @abenezertefera4668 Před 7 měsíci

    Amen I'm not alone there is holy spirit to guide me tough the way of my life until the second coming of Jesus 🙏 till tsion

  • @meazaagedew6954
    @meazaagedew6954 Před rokem +2

    Amen 🙏🏽 He never leave us alone for the enemy attack!!!

  • @dagnugeresu-nd2ne
    @dagnugeresu-nd2ne Před 27 dny

    የሰላም መንፈስ የእምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ

  • @misgewow9844
    @misgewow9844 Před 2 lety +2

    holy spirit move like a🔥🔥🔥🔥

  • @edenabucher5148
    @edenabucher5148 Před 2 lety +5

    I fell greatness when i hear this song!
    I love you sis❤❤

  • @lifeofmine5041
    @lifeofmine5041 Před 2 lety +5

    wow...i see God working continualy through you, all of your worship songs are filled with his presence! just wow
    so amazing

  • @user-yg5ok7cf7w
    @user-yg5ok7cf7w Před 6 měsíci

    Tebarekilgh mezmurocheshen sesame selam yesemaghale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agerneshhusseinofficial9907

    beauty with angelic voice and Gods grace ohhh how so beautful you are keep God first always so you will shine and shine everyday fenye you blessed beruk nesh

  • @olsenabebe7086
    @olsenabebe7086 Před 2 lety +1

    I am so obssesed owww feeling loved😍😍😍😍fenu god bless,yo🥰🥰 i am not alone........

  • @betelehemtesfaye1498
    @betelehemtesfaye1498 Před rokem

    ሁሌም እንድፅናና እንድበረታ የሚያደርገኝ መዝሙር ነው ከዚህ በላይ በሆነ ፀጋ ይባርክሽ

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 Před 2 lety +3

    Amen . Praise His Holy Name our Father God who gives us Jesus our advocate and Holy Spirit our helper. God bless you all. Amazing song.

  • @jozzyhashoffical5694
    @jozzyhashoffical5694 Před 2 lety +1

    Tebareku nafi and fenu. Grum zmaree nw bless you more ☺️😇🙏🔥🔥🔥

  • @mekdesbelete8766
    @mekdesbelete8766 Před 2 lety +3

    am not alone ,holy sprit with me😀😃😄😁😆😅🙂🙃😉😊 I love you fenuko,,,,,when I heard this song I remember your sound in the film called "'abysalat"

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 Před měsícem +1

    አብሳላት Movie ላይ ሰማውት ልበል ይሄን መዝሙርና የአንቺን ድምፅ

  • @abishab2359
    @abishab2359 Před 2 lety +1

    Im not alone and I will never be alone Ohhhhhh My Father You r more than my words.....Fenuye Geta le kbru yemeretesh Ehte geta bebzu abzto ybarksh......Ohhhhhhh endet metadel nw yhen amlak mamlk

  • @kirubelsamuel6957
    @kirubelsamuel6957 Před 2 lety +1

    10q our sister you are given for as from god

  • @user-vy7ph3fj4r
    @user-vy7ph3fj4r Před 2 lety

    "ብቻዬን አይደለዉም"አሜን ተባረኪሊኝ

  • @olyadbekako2766
    @olyadbekako2766 Před 2 lety +1

    " behold, I am with you all the days and to the close and consummation of the age. Amen" mat 28 20

  • @nardosyadeta8113
    @nardosyadeta8113 Před 2 lety +4

    I want to remind
    you that you're not alone. You have Holy Spirit that is the
    spirit of truth. Love this song

  • @ermiasbora7134
    @ermiasbora7134 Před 2 lety +4

    what a Blessed sister u are! I am not alone .The Holy spirit with me .

  • @bekbek4100
    @bekbek4100 Před rokem +2

    I❤U Fenan ❤❤❤❤

  • @gelahegarro3357
    @gelahegarro3357 Před rokem +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 Před 2 lety

    Can't stop listening, oh lord am not alone!! More blessing abundantly all .

  • @etsegeneteyuel1209
    @etsegeneteyuel1209 Před 2 lety +2

    I couldn’t stop listening this song . Feni be blessed

  • @meligirum6694
    @meligirum6694 Před 2 lety +2

    Fenanye kezi belay nefsin yemiyaresersu ena miyatsnanu mezmuroch yilekekulish I really love it,God bless you….I believe that you will be our generations of “lily” ….. may God shower you with lots of humbleness and decency❤️

  • @feyisalemessa2201
    @feyisalemessa2201 Před 2 lety +4

    Feenan KEENYA., Ambassadarachen, qabeenya keenya maraa, qabsooftuu cimtuu, tajaajilli irraa kan bareedu, carra qabeettii..let a bless of all th mighty , our lord abide with you, our Queen and princes of heaven ..God bless you!

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj Před rokem

    We are Holy Spirit sealed , thus, He is our guarantee to live forever with the God of Abraham, Issac, and Jacob.

  • @amanema5830
    @amanema5830 Před 2 lety +1

    Amazing song fenan blesssed.God bless you 🎶🙏🏾🤗

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 Před rokem +3

    God bless you Fenuye ❤ ......am not alone, Holy spirit is with me🙏 my teacher, my director, my life coach HOLY SPIRIT

  • @lijmuleermitubes10
    @lijmuleermitubes10 Před 2 lety

    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @teklugirma4345
    @teklugirma4345 Před 2 lety +1

    Blessed my little angel.

  • @lensaregasa7924
    @lensaregasa7924 Před 2 lety +1

    what a Blessed song may God bless Fenan and Bonny

  • @gorgeouslooks7986
    @gorgeouslooks7986 Před 2 lety +1

    it's amazing song. i know it in the movie absalat. bless you all

  • @semhartesfatsion9358
    @semhartesfatsion9358 Před 2 lety

    Thank u Lord for this song Fenan u r our blessing bless u more !

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 Před 2 lety +2

    Wow fenuye love y'all 😍😍

  • @meazaagedew6954
    @meazaagedew6954 Před rokem +1

    I can’t get enough of this song!!!

  • @marthahaile6255
    @marthahaile6255 Před 2 lety

    Yes Hallelujah!!! I am not alone. Beautiful song. Fenan my sister my the Lord bless you more.

  • @Rtaye569
    @Rtaye569 Před 2 lety +1

    What a beautiful song🙏🏾🔥🔥 God bless you Fenan and the others

  • @minteepter8488
    @minteepter8488 Před 7 měsíci +1

    It has been straight 1 year since the song released..but i am enjoying .. still..am feeling presence of holy spirit.. still fresh song😊

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 Před rokem

    ይሄን መዝሞር ደጋግሜ ስሰማ እንባዩኤ ይቀድምኛል♥♥

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    አሚን በፍፁም ብቻየን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ አማሚመራኝ
    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
    i will never ever foreget the word "አይዞሽ"
    oh how lucky to worship Jesus 🙏🙏🙏🙏

  • @tamagnsew1506
    @tamagnsew1506 Před 2 lety +3

    What a Beautiful song! Full of spirit with beautiful voices. God bless all. Thank you for sharing us your beautiful gift.

  • @geletanenko6270
    @geletanenko6270 Před 2 lety +5

    Much grace upon you, Feni! You are our hallowed ❤

  • @fakibekele8322
    @fakibekele8322 Před 2 lety +1

    amen,amen......may god bless you more fenuyeeeeee

  • @exoduschior1
    @exoduschior1 Před 2 lety +1

    ye megerim zemara bewunet😍😍🥰 bechayen ayidelehume 🥰😇 fani tebareki

  • @joshuaiyasu9427
    @joshuaiyasu9427 Před 2 lety +1

    Wow!, am not alone, hi is really with me.
    God bless you, our beloved sis.

  • @tigistkerensa148
    @tigistkerensa148 Před 2 lety +5

    oh I love my holy spirit and he loves me more❤❤
    You are a blessing guys!

  • @thomasmulugeta335
    @thomasmulugeta335 Před 2 lety +1

    I am not alone , Praise GOD Amen , wow thank you and God Bless You

  • @abigailhabte7173
    @abigailhabte7173 Před 2 lety +1

    Holy spirit my comfortable is always with us amennn

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 Před 2 lety +3

    Amne amne glory to God Jesus Is Loud Forever and he is the king of my heart ❤

  • @bereketadam807
    @bereketadam807 Před 2 lety +2

    ሚደነቅ መልክት ነው ተባረኩ የአባቴ ብሩካን 🙏❤

  • @foreigncomedy5862
    @foreigncomedy5862 Před 2 lety +1

    Waqayyoo si haa ebbisuu!

  • @gosa-kd6bb
    @gosa-kd6bb Před 2 lety +2

    this song feel me happy and presence of the holy sprit....god bless u a lot feni

    • @erminaz1
      @erminaz1 Před 2 lety

      czcams.com/video/Pi67MALMMWw/video.html lyrics