ብሷል እልልታዬ| አምልኮ ከ ዘማሪ ኤልያስ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Komentáře • 24

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

  • @user-fv4ln2tx3l
    @user-fv4ln2tx3l Před rokem

    የእግዛቤር መገኝትቤቱንሞልቶትነበር ተገኝቻለሁድንኳንነበር አልቀረፃችሁንም ተባረኩየእግዛቤር ክብርበሙለትስላለክብሩን ጌታይውሰድ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před rokem

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @MELAKUABERA-fc3yo
    @MELAKUABERA-fc3yo Před 21 dnem +1

    Amen🙏

  • @sarawarda3076
    @sarawarda3076 Před rokem

    Amen amen amen amen

  • @tiginishseba5372
    @tiginishseba5372 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @BerhanoHaleluy-ui9ro
    @BerhanoHaleluy-ui9ro Před rokem

    Amen

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Před rokem

    Eleeeeeell🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏

  • @tigistubeyeneofficial3264

    ዘማሪ ኤልዬ ተባረክልኝ

  • @user-dy2dc7xb7e
    @user-dy2dc7xb7e Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🔥🔥🙏🙏

  • @TamiratTame-d2w
    @TamiratTame-d2w Před 2 měsíci

    Wow

  • @lilihani7218
    @lilihani7218 Před rokem

    Amennnnnnnnn

  • @mercywolde1794
    @mercywolde1794 Před rokem

    ...Alilima ....

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Před rokem

    Stay blessed

  • @HdjskDjej-py1vi
    @HdjskDjej-py1vi Před rokem

    አሜን የተባረከ ቸርች ሁሌም እየሱስን ግሎሪ ፋይ እንደምታደርጉት ዘመናቹ በክብር ይለቅ ምድሪቷን ሸፍኑ የማይገዛላቹ አይኑር አሜንንን

  • @njatnjat3281
    @njatnjat3281 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 Před rokem

    Amen 🙌🙌🙌🙌🙌 amen amen amen 👏👏👏👏👏👏 hallelujah praise God 🙏🙏🙏 hallelujah

  • @tseganeshgerbe1261
    @tseganeshgerbe1261 Před rokem

    6p
    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen tebarek tebarek tebarek Geta Eyesusi Yibarekachu Tebareku ❤❤❤❤

  • @jiji1709
    @jiji1709 Před rokem

    ነብይ ሔኖክ ተባረክ። ጠላቶችህ እንደቅጠል ይርገፋ ዘመንህ ይለምልም።ሁሌም ስበክ ሁሌም ጨፍር ለእግዚአብሔር ክብር ።እንደው ከበሮም ቢኖር ጥሩ ነበር ።እግዚኡብሔር ሲመለክ ጠላት ይወድቃል።❤❤❤❤እልልልልልል እሰይ

    • @demereweyob2010
      @demereweyob2010 Před rokem

      ውሸማሸ ሲነካ ነዘረሸ አይደል የጭፈራ መንፈሰ የተወጋ ይሁን

    • @jiji1709
      @jiji1709 Před rokem +1

      @@demereweyob2010 ሳጥን እኮ እስከነጭፍራው ነው ድሮም የሚወጣው።ጭፍራ ነህ አንተ

  • @AmarechAm-rk6tn
    @AmarechAm-rk6tn Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před rokem

    ❤❤❤Ameeeen ameeeen geta yebarki zamani yebarki❤❤

  • @abisinyatimes-3445
    @abisinyatimes-3445 Před rokem +1

    ጋሽ ሄኖክ ግርማ በይ ለራሳችሁ ማእረግ አትቆልሉ ክብራችሁን ጥላችሁ ጌታን አተልቁ ከሚለቀቀው ቅባት ጋር ተገናኙ የሚባለውን የስህተት የብዝበዛ ኢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሌብነታችሁንም ከአባቴ ቤት አርቁ እግዚአብሔር አይዘበትበትም