Komentáře •

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před rokem +9

    ታማኝ አምሮብሐል ይመችህ ወንድም። አብዱ ኪያር መርካቶ ሠፈሬ 👍❤️

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem +3

    በጣም ደስስ ትላላችሁ ተባረኩልኝ 🙏 የአብዱዬ ድምፅ አዘፋፈኑ ለኔ ልዩ ነው በተለይ አክሰቱ እንዴት እንደምወደው❤

  • @mayaplays1070
    @mayaplays1070 Před 10 měsíci +1

    Eritrea ❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️አገሬ ስላምሽ ይብዛ ❤️♥️❤️♥️አቶዮጵያ ያደጉብሽ ሰላምሽ ይብዛ ❤️♥️❤️

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem +2

    አብዱ የበለጠ የባሰ ወደድኩህ❤❤❤

  • @user-jw5ge1lp9e
    @user-jw5ge1lp9e Před měsícem

    Abdu kiar gentle man beauty full mind

  • @BlenKebede-fu6rz
    @BlenKebede-fu6rz Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤
    አብዱና ታማኝ ስወዳችሁ

  • @Geramesay
    @Geramesay Před rokem +1

    ተባረክልኝ

  • @anezinmulatu6713
    @anezinmulatu6713 Před rokem +2

    አብዱዬ ያራዳዬ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf6fk8nk3b
    @user-pf6fk8nk3b Před rokem +1

    ታማኝ ሩህሩህ ሰው ወዳድ በኢቶጲያነቱ የማይደራደር

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +8

    የድሮ ነው የሁለቱም እድሜና መልክ የአሁን አደለም:: ለምን ግዜውን አትፅፉም??? ለማያውቅ ሰው አታሳስቱ????

    • @TamagneShow
      @TamagneShow Před rokem +1

      ይህ ቻናል ከዚህ ቀደሞ የተላለፉ እና በየትኛውን የሶሻል ሚዲያ የማይገኙ በመሆናቸው እንደ archive ነው እየለጠፍናቸው ያለነው:: አዳዲና ወቅታዊ ነገሮችን ለማግኘት @Tamagne_Mediaን ይከታተሉ እለታዊ ዜናዎችን ጨምሮ ወቅታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን መረጃዎች ያገኛሉ::

    • @Abela1
      @Abela1 Před 11 měsíci

      Zim bilehi share adirigi

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 11 měsíci

    ይመቻችሁ❤ቀረፃዋ ግን የቆየች ትመስላለች

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Před rokem +2

    woooooow

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Před rokem +1

    Tamange 💕🇪🇹💕

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před rokem +2

    ወደኤርትራ ሄደህ መችነው ኮንሰርት የማትሰራ አብዶ?

  • @aberutamrat6859
    @aberutamrat6859 Před rokem +1

    Our icon

  • @TheMdagne
    @TheMdagne Před rokem

    በጣም። ትክክል። በጣም የቆየ ነው። ለምን አሁን እንደሚያወጡትም ይገርመኛል።

    • @TamagneShow
      @TamagneShow Před rokem

      ይህ ቻናል ከዚህ ቀደሞ የተላለፉ እና በየትኛውን የሶሻል ሚዲያ የማይገኙ በመሆናቸው እንደ archive ነው እየለጠፍናቸው ያለነው:: አዳዲና ወቅታዊ ነገሮችን ለማግኘት @Tamagne_Mediaን ይከታተሉ እለታዊ ዜናዎችን ጨምሮ ወቅታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን መረጃዎች ያገኛሉ::

  • @AberaAmano
    @AberaAmano Před 9 měsíci

    Tame !! I live you❤❤

  • @zelalemenyew
    @zelalemenyew Před 11 měsíci +1

    Hi tamagn betam adenake negn akeberlkalew wedekalew

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před 11 měsíci

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Před 11 měsíci

    አብድሻ ምርጥ ነህ ግን ውነት እይናፍር ነገር ይመስላል

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Před rokem +1

    Abdu Kiar you are way too smart way too funny. You’re my favorite

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Před rokem +2

    1ኛኛኛኛኛ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +5

    አብዱ ያራዳ ልጅ ከዘረኝነት የፀዳ ሳቂታው

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 Před 11 měsíci

    What about Abiy?

  • @TrueLife9
    @TrueLife9 Před rokem

    ታማኝ ሾው

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Před rokem

    ansolaw trasu yemerkato ayabdo berenda lg bro

  • @lijadistube
    @lijadistube Před rokem

    😍😍😍😍

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 11 měsíci +1

    ታማኝ አሁንም ወደሾው ቢመለስ ጥሩ ነው

  • @zelalemgizaw1786
    @zelalemgizaw1786 Před rokem

    ተወልደ ነዉ 😂

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 Před 9 měsíci

    Hej He tak Eritrea tigregna like me

  • @user-tu5mv7mg1e
    @user-tu5mv7mg1e Před rokem

    የጠፋህ ታማኝ

  • @widetkl4757
    @widetkl4757 Před rokem

    ታማኝ አለህ እንዴ።

  • @aman7077
    @aman7077 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 Před rokem

    አቤት ይሄ እኮ የቆየ ነው ታማኝ እኮ አሁን አርጅቷል ይሄ የድሮ ነው

    • @TamagneShow
      @TamagneShow Před rokem +1

      ይህ ቻናል ከዚህ ቀደሞ የተላለፉ እና በየትኛውን የሶሻል ሚዲያ የማይገኙ በመሆናቸው እንደ archive ነው እየለጠፍናቸው ያለነው:: አዳዲና ወቅታዊ ነገሮችን ለማግኘት @Tamagne_Mediaን ይከታተሉ እለታዊ ዜናዎችን ጨምሮ ወቅታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን መረጃዎች ያገኛሉ::

  • @temporary995
    @temporary995 Před 10 měsíci

    ኣቶ ኣብዱ ግን ስለ ሳዋ ኤርትራ ወተሃደር ካምፕ ስልጠና እንደወሰደ ቢናገር መጥፎ ኣይመስለኝም

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 Před 9 měsíci

    Hej tak Eritrean tigregna

  • @totot2437
    @totot2437 Před rokem

    ታማኝ ምነዉ ሠላገርእ ዝም አለእ ቤታችን እየፈረሠ ብን ምነዉ ዝምታ ጡሩ አደለም

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 11 měsíci

    Yehe😢 eko Ye Talyan Gize yeteneza wäre new. Demo ??!!!! tenesabik

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Před rokem

    Ant Sewye...!!! 😂😂😂😂Yihe AGAMGNA new TIGRIGNA adelem yezefenkew

  • @zelalemenyew
    @zelalemenyew Před 11 měsíci

    tamagn Gigi lemene atakerbatem

  • @laalisaajirenyaa
    @laalisaajirenyaa Před rokem

    🤍🤍🤍

  • @Erifutuer
    @Erifutuer Před 11 měsíci

    Ante yea Hamasen lije nwe ende sele honkia nwe jigna ayzo Abude yea mara.
    Hagre alshe yea rasike.

  • @zerayohannesghebreyesus8466

    Old interview

  • @user-eu8ld5vm7t
    @user-eu8ld5vm7t Před 10 měsíci

    Weyna dese sile

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem

    ይሄ ነገር የቆየ ነው እንዴ?
    አብዱኪያር " ያሳለነፍነው ጊዜ የሚለውን ዘፈን በትግርኛ ባለፈው ምሽት ለጥላሁን ሳስደምጠው ተገርሞ ነበር " አለ ልበል?
    ለማንኛውም ቆንጆ ቆይታ ነው ያደረጋችሁት፣ አብዱ በዚህ መልኩ ተጫዋች መሆንህን አላውቅም ነበር

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před rokem

    kkkkkkk

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h Před rokem

    ቀልደኛው ታማኝ በየነ

  • @Tbebu2815
    @Tbebu2815 Před rokem +1

    Abdu kyar ande Ethiopia ande demo Eritrawi Mahon ymokral

  • @michaletesfalase8016
    @michaletesfalase8016 Před 3 dny

    ምን ያስፈርሃል ኤርትራዊ ነኝ ለማለት ምን ትጠመዝዘዋለህ በኤረትራውነትህ መኩራት አለብህ ሐማሴን ምናምን ብለህ ከምትጠመዝዝ ሃገርህ ነው የሚያኮራህ