በ አርቲስቶች ጨዋታ የደመቀው ልዩ የበዓል ማን ይቀነስ ፕሮግራም ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024
  • "7 ተወዳዳሪዎች እርስ በ እርስ በመቀናነስ የመጨረሻ አሸናፊ እስከ 100,000 ብር የማሸነፍ እድል የሚኖርበት ልብ አንጠልጣይ ጌም ሾው!
    ዘወትር እሁድ ከምሽት 12:00 - 1:00 በዓባይ ቴሌቪዥን ይጠብቁን!
    Seven competitors battle against one another in a team on the game show Man Yiknes. Up to 100,000 ETB in cash is awarded to the winner and will be on air every Sunday Evening 12:00 - 1:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #yewondecheguday #ethiopianartists #90'smovie
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Komentáře • 283

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 Před 27 dny +5

    ሙልዬ የዋህ አዛኝ መሆኖ ከፊቶ ያስታውቃል ከልብሽ እንደምትመርቂም ያስታውቃል ደስ ትላላችሁ። የዳኒን IQ ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ

  • @mita-nc3qq
    @mita-nc3qq Před měsícem +20

    ዉይ ኤድየን ስወድሽ አችን አይቼ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 26 dny +5

    ቀጮ ፈታ ያለች ነች ይመችሽ🎉

  • @mekides-vlog
    @mekides-vlog Před měsícem +10

    አባይ ሚዲያ ምርጥ ስራዎች የሚያቀር ከተጎጂ ጎን የሚቆም ለተከታዮቹ መርጦ የሚጠቅመንን ብቻ የሚያቀር ከዘር ከሀይማኖት ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ሚዲያ ነው በተለይ ለወጣቶች ብዙዎች እንዲወጡ የሚያደርግ ሚዲያ ነው ቀጥሉበት አደራ እንዳይበላሽ ደና ነገር እድሜ የለውም መቼም

  • @user-nb8pw3vb6w
    @user-nb8pw3vb6w Před měsícem +54

    ምላስ ጠላው የቀጮን

    • @bailuhabte4896
      @bailuhabte4896 Před měsícem +1

      Me too 😂😂😂😂😂

    • @mahletyisma3733
      @mahletyisma3733 Před měsícem +1

      Betam

    • @abay3517
      @abay3517 Před měsícem +2

      ሁሉም እንጂ ለዛቢስ ግርግር ጫጫታ ወከባ ብቻ ለዛሙጥጤ የኪነጥበብ ጀኖሳይደርስ

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO Před měsícem +1

      በታም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BethJo-em3eu
      @BethJo-em3eu Před měsícem +2

      Let her be… simply she is having a great time 😂

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO Před měsícem +10

    ማሪያምን እንኳን ለእኛ ሆናችሁ እንዴት እንደምታምሩ የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgenene2141
    @meseretgenene2141 Před měsícem +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ አደረሰን!! ከዚህ ፕሮግራም የምር የሚደብረኝ የሚመልስ ሰው የሚቀነሰው ነገር ነው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ለዚህ መፍትሔ ቢሰጡት ደስ ይለኛል የምር ያናድዳል.

    • @RahelRahel-zy1km
      @RahelRahel-zy1km Před měsícem

      ለዛም አያምርም እርህሱ ማን ይቀነስ ነው አይደብርሽ ያልመለሰ ይቀነሳል

  • @Hosaenatube1
    @Hosaenatube1 Před měsícem +20

    ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ኑ የእግዚአብሔርን ቃል ከቤተክርስቲያን ሊቃዉን እንስማ እንማማር ሆሳዕና ቲዩብ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před měsícem +7

    ዋው በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቱልን እንቁ አርቲስቶቻችን እንወዳችሀለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cm2go3dr6l
    @user-cm2go3dr6l Před měsícem +6

    ያለለትን በጣም ነው እናመስግ ናለን እንኳን አደረሳችሁ

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg Před měsícem +10

    ውይ ሙልዬ ስወድሽ የኔ ፈንድሻ

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed Před měsícem +20

    ዴቭ አድናቂህ ነኝ ፊልምም ስትሰራ ባገኛቸው የምላቸው አርቲስቶች አዱ ነህ ❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባለ ማሰንቆው።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před měsícem +5

    እንኩዋን አደረሳችሁ ምርጥ እናቁ አርቲስቶች❤

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 Před měsícem +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem +6

    ዳዊት፣ እሙሹ እና ዳኒ የምወዳቸው ❤❤❤

  • @user-ry9dr9jg8q
    @user-ry9dr9jg8q Před měsícem +4

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ አርቲስቶች ጠፍታችሀል በፊልሙ አለም ቀጮየ ሁላችሁንም ወዳችሀለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 Před měsícem +8

    ግን ብትደማመጡ ኤጭ

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 Před 26 dny +2

    Wowwwww❤❤❤

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 26 dny +2

    ወንዶቹ ደስ ስሉ።

  • @Shahey-hu1wi
    @Shahey-hu1wi Před měsícem +3

    ስርት የሚባል ነገር የለም ቀልቃላ ሴቶች
    ቤቲና ቀጮ የሕፃን ጨዋታ አደረጉት

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 Před měsícem +3

    Ftari agerachi nen selam fkr yawere delen ade yaregen edema tena yeseten fkr yashanefale 🇪🇹🇪🇹🇪🇹melkam behale ❤❤❤

  • @habtamuzewdu
    @habtamuzewdu Před měsícem +4

    ሙልዬ ስወድሽ እኮ የኔ እናት😍😍😍

  • @solocmc
    @solocmc Před měsícem +6

    ሆሊውድ ስቴት አይደለም ካሊፎርኒያ ስቴት ውስጥ የሚገኝ ፊልም የሚሰራበት ትንሽ ከተማ ነው ከጠያቂው አይጠበቅም SMH

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Před měsícem +6

    ዳኒዬ ነብሴ ነህ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg8fr1co2n
    @user-eg8fr1co2n Před měsícem +7

    ዴብየ ስወድህ ፈገግታህ❤❤❤❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 Před měsícem +7

    ዴቭ እንኳን አደረሰህ ማን ይቀነስ 👌
    እሙዬ ወጣት artistቶች ለሁላችሁም መልካም በአል ለአሸናፊዎች መብሩክ

  • @weyenmilo
    @weyenmilo Před 29 dny

    በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሳምንት አሰለቅሳኝ ነበር እንኳን ደሰ አላቹ። በነገራችን ላይ የቀድሞ ወታደሮች በጣም ያሳዝናሉ በብዙ ነገር ውጣ ውርድ ያለፉ ናቸው ጦርነት አሰከፊ መሆኑን ያሳየን ነው ። ትልቅ አሰተማሪም ነው EBS እግዚብሔር ይሰጣቹ የብዙ ሰው እንባ እና ጥያቄ የመለሳቹ ናቹ salute

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 9 dny

    ደስ ስትሎ ፈገግታቹ እራሳ ያጠግባሎ ቀጭ አረ የወዳች ጉዳዬ ስሮ አድላዬ እስከማያቹ ጨቆያል ከመዳም ቅመም አባዬ ቴፌ በርቱ የናተ ጣባ ብቻ ብሳት ማያወራ በፈገግታ ምጨርሳ

  • @waantiya12tube
    @waantiya12tube Před měsícem +7

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ለ ፋስካ በአል በላም አደርሳለሁ ❤❤❤❤❤❤👈❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹 ይችን ካሜንት ለመታዩ መሉ ፈጣሪ አምላክ የማታ እንጀራ ይስጣቼሁ❤❤❤❤ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem +4

    ኤዱዬ ቆንጆ ስርአት ያላት በስርአት ያደገች❤❤❤

    • @BethJo-em3eu
      @BethJo-em3eu Před měsícem

      Let them to have fun ,,,, they all have a great personality 😊

  • @selamtsefae
    @selamtsefae Před měsícem +4

    ዳኒ አንደኛ ነክ ትችላለክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 25 dny

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ስወዳችሁ በተለይ ጠያቂው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TinuEntertainment
    @TinuEntertainment Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do Před 26 dny +1

    አለባበሳችሁ ሲያምር ለካ ሙሉ ልብስ ያሳምራል

  • @mybabyhome
    @mybabyhome Před 29 dny +2

    ኤደን እወዳታለሁ❤❤❤

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 Před měsícem +2

    Wow progeramu astemary new enamesgenaln bezu yemanawekewn melse belen endenay eyadergachun new krlb enamesgenaln agerachenenrm selam yadergeln Thanks

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem

    እንኳን አብሮ ያደረሰን ውዶችዬ።❤❤❤❤❤

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 Před měsícem +7

    ውይ ቀጮ ምንድነው ምትቀዠቀዥው ይደብራል አክትሽ

  • @user-uz2cc8kx3b
    @user-uz2cc8kx3b Před měsícem +3

    አንደኛ ናቹ

  • @kng4900
    @kng4900 Před měsícem +2

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ሁላችሁም እራሳችሁን ሆናችሁ ስለቀረባችሁ እናመሰግናለን

  • @frafra520
    @frafra520 Před 29 dny +1

    አንደበትህን ይባረከው

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z Před měsícem +6

    ቀጮ እና ቤቲ በጣጣም ቀለሉ

    • @BethJo-em3eu
      @BethJo-em3eu Před měsícem +1

      They having fun,,,, let them be 😊

  • @mimo4537
    @mimo4537 Před měsícem +1

    ደስ ይላሉ ሞቅ ያለ ነው ብአደንብ ስለሚተዎወቁ ቀለል አድርገውታል። ለማን ይቀነስ አስተያየት አለኝ ....የዙሩ ጠንካራ መላሽ በዙሩ ስሙ ባይጻፍ ጥሩ ነው ማለትም save ቢሆን ቆንጆ ነው ባይ ነኝ።

  • @amanuelgodiso3183
    @amanuelgodiso3183 Před měsícem +1

    Enkuan Adersan 👉 Betam Arif Program Nw + Masinko Hullem Wow Nw 👌👌 Ayleyachu Wudoche ✍️🙏🙏 Selam La Enat Ethiopia 🇪🇹 From Cape Town South Africa 🇿🇦

  • @Hiwot.M
    @Hiwot.M Před měsícem +1

    Eduye my dear , siwedesh .

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu Před měsícem +1

    Enkuan abro aderesen aderesachu❤

  • @weyni24
    @weyni24 Před 23 dny +1

    ዴቪ😍😍😍😍

  • @user-cq2mn1is7n
    @user-cq2mn1is7n Před měsícem +2

    እንደው ለፍታ ለፍታ 😢 ሞተች
    የሚለው ቃል እንዴት ያሳዝናል , ያለ ውጤት ?

  • @Firoomsi-uc2ip
    @Firoomsi-uc2ip Před měsícem +1

    Eduye yane konjo batam wadshlaw yane mar ❤❤❤❤

  • @ghhghe5697
    @ghhghe5697 Před 29 dny +1

    ኤዱ ቆንጆ

  • @tegegnhabte1162
    @tegegnhabte1162 Před měsícem +4

    Dev Enquan adresachihu shilimatu gin betam yanisal at least bealun mikniyat bemadireg mechemere neberebachihu

  • @HhKkk-gn8xp
    @HhKkk-gn8xp Před měsícem +2

    Ayzoshi

  • @ConfusedChateau-el5us
    @ConfusedChateau-el5us Před měsícem +3

    እረ ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ ❤❤❤

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Před měsícem +11

    ውይ ቀጮ ተረጋጊ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 21 dnem

    ሰወዳችሁ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Před 29 dny +1

    Dawit ❤

  • @mesimeseret6171
    @mesimeseret6171 Před 24 dny

    ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ዳዊትግን ከመውደደብዛት ቤተሰቤ በሆነ ብየ ሁሉ ተመኝሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @user-dr6kc8vk9e
    @user-dr6kc8vk9e Před měsícem +5

    Eduye❤

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 Před měsícem +4

    እንኳን አደረሳችሁ ሞላው እትዮጵያን /የክርሰትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እያልኩ የዶሮ 12 ሙሉ ብልቶች ሰም የምፂፊ ሰውካለ ብየ በኮመንት ሰፈልግ ሰፈለግ😂 ... ብቻ ደሰ ትላላችሁ 👌

    • @torrastiti
      @torrastiti Před měsícem +1

      ለምን ፈልገሽው ነው ልፃፍልሽ

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 29 dny

      😂😂😂😂😂😂

    • @meronmilkyasyemisrachlij8354
      @meronmilkyasyemisrachlij8354 Před 29 dny

      እቃ ብሆን ሺጨ አልጠቀም😂 ለማቅ ከሆነ ነው እንጂ ለምን እፈለገዋለው ውድ😅​@@torrastiti

    • @GiediyonMakbiel
      @GiediyonMakbiel Před 29 dny

      😂😂😂😂​@@meronmilkyasyemisrachlij8354

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj Před měsícem +2

    እደኔ ዴቪን የሚወድ ማነዉ

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d Před měsícem +1

    Mariyamin Eduyee betam afeqrishalewu....beqa weyine endet fkren ligletsilish...sirawochish hulu yemechugnal....
    ' Nemesteyi' hhhhh hindegna alchilim gin...kanchi yamral...
    Yefkr sew, altegenezkum, among the recent & FBI from the oldies i love u and like ur work.❤❤❤🎉🎉🎉
    Nemesteyi konjoo Eduu

  • @yzxz3393
    @yzxz3393 Před 28 dny +1

    ሙልየ ባንክ ለማለት አንደኛ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem +1

    ውይ ምንድነው ምትንቀለቀይው ።

  • @tigy1921
    @tigy1921 Před měsícem +2

    ቀጮ ግን ምን ሆና ነዉ እንደ ህፃን ልጅ የሚያንቀለቅላት

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 29 dny +1

    እረ ምላስ ሁለቱ እሴቶች በጌታ

  • @mita-nc3qq
    @mita-nc3qq Před měsícem +6

    ከተከፈተ ገና ጨዋታዉ ዛሬ ገባኝ😂😂😂

    • @eldanaselam5150
      @eldanaselam5150 Před měsícem

      እኔ አሁንም አልገባኝም 🙄🙄🙄

  • @yzxz3393
    @yzxz3393 Před 28 dny +2

    ውይ ቀጮ በጣም ተንቀለቀለችና አስጠላች

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před měsícem

    Mnew meblat tefaba ????

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Před měsícem +3

    Dani my favorite we love you 😘

  • @2ahabeshatube
    @2ahabeshatube Před měsícem +1

    Mulye smart❤

  • @tiruedilengdawe8002
    @tiruedilengdawe8002 Před 24 dny

    ደስ ትላላችሁ ግን አንዱ ሲጠየቅ እስኪመልሱ አትደማመጡም

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem +1

    Betty beautiful❤❤❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem

    Muluyie beautiful❤

  • @gideyhi
    @gideyhi Před měsícem +2

    Mulye yene polite 😘😘

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 29 dny +2

    እረ ቀጮ ምላሷ ይሄ ነዉ 😂😂

  • @trr1069
    @trr1069 Před měsícem +2

    የዛሬወቹ ደሞ ወዬዉ ወሬ ምላስ🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @AbrhamChala-jm4qm
    @AbrhamChala-jm4qm Před měsícem +4

    ቀጮ ግን ልጅ ናት ድንቅ ልጆች ላይ ትቅረብ

  • @apllestor5684
    @apllestor5684 Před 27 dny +2

    ውይ kecho ስታናድድ አላስወራ አለቻቸው በስመ አብ 😡😡😡

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 Před měsícem +5

    ቀጮ አረጀሽ ተጃጃልሽ😂😂

  • @enawgawtadesse7641
    @enawgawtadesse7641 Před měsícem +1

    Eden is very polite

    • @BethJo-em3eu
      @BethJo-em3eu Před měsícem

      They all having fun,,, let them be 😊

  • @user-rv3ky7eg3f
    @user-rv3ky7eg3f Před 28 dny +1

    እኔ ብሆን ቀጮን ከመድረክ ብቻ ሳይሆን ከአባይም ከዛም አልፎ ከፎቁም ጭምር ነበር የማባርራት ምንድነዉ ምላሷ በጣም ልታይ ልታይ አለች ተንቀዠቀዠች ኤጭ

  • @yordanosyordanos437
    @yordanosyordanos437 Před měsícem

    Set beza uuuuuu

  • @redlineyotub
    @redlineyotub Před měsícem

    አባይ ይጎላል እንኳን ሰው
    ባለ ጊዜ ሲያዋርደው 😢

  • @martaregassa2781
    @martaregassa2781 Před měsícem +6

    ቀጮ ግን በሰላም ነው 🤔🤔🤔

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před měsícem

    በጎንደር ሽር እንበል ❤🎉🎉🎉

  • @amigbelay4305
    @amigbelay4305 Před měsícem +5

    ቀጮ በጣም ነው የምትንቀዠቀዠው ትንሽ ረጋ ብትል ጥሩ ነበር ምንም ደስ አይልይባትም

    • @helenkebede4056
      @helenkebede4056 Před 29 dny

      አይባልም የሚወዳት አለ አንች ባትመስጥሽም

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 Před 24 dny

      የምትቀርብበት ሁሉ ትንቀዠቀዣለች ረጋ ብትል

  • @Reemahimed
    @Reemahimed Před měsícem

    Emushu gin lik sahe fikr fikr ylgnal❤ huachwm enkwan adresachw

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před 25 dny

    ኤደን ግን እንዴት ቆንጅዬ ናት❤❤

  • @genetseyoum3416
    @genetseyoum3416 Před měsícem +14

    ቀጮ አትንቀዥቀዥ

  • @user-cm6ls7ob6e
    @user-cm6ls7ob6e Před měsícem +2

    ወይ ቀጮ ተቀጀቀጅሽ እኮ 😂😂😂

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km Před měsícem +1

    አረ አንዳድ ሺህ ተዋ ጨምራቹ ብሸልሙ አሪፍ ነበር በዓል አይደል 😢

  • @adamabukhamis
    @adamabukhamis Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 Před 24 dny

    አባይ ቲቪ 1ኛ

  • @Kukasha
    @Kukasha Před měsícem +1

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před měsícem +1

    Enekuan aderesacheu setameru

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před 25 dny

    ሴት ሲበዛ እኮ በቃ መደማመጥ የለም እንዴ ምን ሆናቹ ነዉ ግን በተረፈ አዝናናቹኛል 😂😂😂

  • @neima2690
    @neima2690 Před měsícem +6

    የዛሬው አደኛናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ይለያሉ

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz Před měsícem +3

    እረ ቀጮ እረጋ በይ ምንድነዉ