የሚጣፍጥ የፒዛ አሰራር አብረውን ይስሩ። የተለያዩ የምግብ አሰራሮችን፣ ከአገር ውጭ እንዲሁም አገርኛ ማዕዶች እና ጠቃሚ የአመጋገብ ምክሮች በኢትዮ ሼፍ ያግኙ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የሚጣፍጥ የፒዛ አሰራር ማንም ሰው በቀላሉ ሊያዘጋጀው የሚችለው.በየቀኑ አዳዲስ የምግብ አሰራሮች,ለቁርስ፣ለምሳ እና ለእራት በፆም በፍስክ የሚበሉ ባህላዊ ዘመናዊ፣ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦች ፣ የአገር ውስጥ የአገር ውጭ በቀላል አዘገጃጀት ኢትዮሼፍ ላይ ያገኛሉ። ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ www.ethiochef.com ስልካችሁን በማስገባት ማግኝት ይችላል። መተግበሪያችን ለማውረድ ይሄን ይጠቀሙ play.google.co...
    Produced by ethiochef/ኢትዮ ሼፍ/ Please make sure to like👍 and subscribe to Our CZcams channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!! Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: ethiochef

Komentáře • 22

  • @ethiochef
    @ethiochef  Před 3 měsíci +8

    ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏

  • @netsanetshiferaw6372
    @netsanetshiferaw6372 Před 2 lety +5

    Iwunet new hulum sew liseraw yichilal thanks 😊 chef 👨‍🍳

  • @addisusisay3805
    @addisusisay3805 Před měsícem +1

    ይመችህ አባቴ አድሜና ጤና ይሰጥህ❤😊😊😊

  • @tsegaberhanu5879
    @tsegaberhanu5879 Před měsícem +1

    በጣም ነው የሚጣፍጠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskurazabehailu5123
    @eskurazabehailu5123 Před rokem +3

    ዮኒ ( ሼፍ ) እንዴት ነህ ትክክለኛውን
    የፓስታ አቀቃቀል ፤ መጨረሻ ይለቀለቃል በቀዝቃዛ ዉሀ ??????

  • @OlanaGode
    @OlanaGode Před 3 dny

    ቆንጆ ነዉ

  • @addidtekle9413
    @addidtekle9413 Před 2 lety +2

    የፈጢራወን አሠራር ሣታሣየን በቀጣይ እባክኸ

  • @itel-w1o
    @itel-w1o Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @TigistNegash-nz4lv
    @TigistNegash-nz4lv Před měsícem

    wow

  • @user-ew8hw3ct3n
    @user-ew8hw3ct3n Před rokem +1

    I thought it was yeast …what kind of bacteria please?

  • @NaniTeresa
    @NaniTeresa Před rokem +1

  • @afarhabdullah
    @afarhabdullah Před 3 měsíci +2

    ማስታወቂያህ ያሰለቻል

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 Před 2 lety +5

    ለምንድነው የሚፈጨው??? አስተያየት ስንሰጥህ መልስ ንገረን ሼፍ##

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Před měsícem

      ከተሳሳትኩ ሼፍ ያርሙኛል። የሚፈጨዉ፣ ቲሜቲሙ የተከተፈዉ ከነቅርፊቱ ነዉ ።አልተላጠም ወይንም አልተፈቀፈቀም። የተሠራዉ ደግሞ ካናፒ ነዉ። ሰለዚህ የተሠራዉ ፒዛ ላይ የቴማቴሙ ቅርፊት ፈጦ መታየት ስሌለበት ነዉ የተፈጨዉ። ቢበስልም እንኳን የቴማቴሙ ቅርፌት አይጠፋም ይታያል። Nutrition value አንዳለ ይቀራል።

  • @aronmelos6636
    @aronmelos6636 Před rokem +3

    እርሾ(yeast) is a type of fungus not bacteria

  • @adaneteklu5157
    @adaneteklu5157 Před 2 lety +2

    የሶሲ ቦል አሳየን እባክክ

  • @zulfaali4676
    @zulfaali4676 Před 2 lety +1

    Hy

  • @netsanetshiferaw6372
    @netsanetshiferaw6372 Před 2 lety +1

    Lemin bemulu serteh atikortewum neber

  • @NaniTeresa
    @NaniTeresa Před rokem +1

    Aseraru Desylal Gen Kmmohiwbzunahaw

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Před měsícem +1

    ግን ከአንተ ባላቅም ጓንት አልተጠቀምክም ሊጡን ስታሽ

  • @AsterAster-nh5xi
    @AsterAster-nh5xi Před 2 měsíci

    😢 ሱስህ ቆንጁ ነው ሽፈ