ፍቅር ራያ ክፍል ሰባት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 08. 2024

Komentáře • 225

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Před rokem +3

    ቢንዬ አይዞክ በርታ በል ቤ መጨረሻ የ ቢን ብትሆን ደስ የሚለዉ ቤ like አሳዩን 😢😢

  • @user-gb2gi2kk6e
    @user-gb2gi2kk6e Před 2 lety +8

    የቢኒያም ገዳፊ የት ናችሁ😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 Před 2 lety +11

    የካሜራ ባለሙያውን አለማድነቅ አይቻልም የጥራቱ ነገር ይጣብኝ ዋውውው በርቱ

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 Před 2 lety +9

    ሁለተኛ ነኝ በኛ ቤትም ጎራ በሉ

  • @swesde8622
    @swesde8622 Před 2 lety +8

    ደቂቃው አጠር ማለቱ ነይ ሌላው አሪፍ ነው በርቱ😘😘😘😘

  • @user-is2wj2hk1s
    @user-is2wj2hk1s Před 2 lety +5

    እንኳንም ሰላም መጣችሁ ዉዶችየ በርቱ ግን ልጅቷ ያፈቀረች ልጅ በጣም አሳዘነኝ ከምር ብቸኛ ሁነሸ ሳየዉ እናተ ለደስታዉ ዘና ስትሉ 😁

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety

    የት ነው ግን ቆቦ ነው ቦታው ያምራል

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Před 2 lety +4

    ሚስኪን ቢኒ አይ ፍቅር የስራህን አይዞህ የኔ ብቸኛ ማለቴ የእርጎየ ብቸኛ ግን ሳአቱ አጠረ እርጎየን ሳናያት አለቀኮ ልብ አንጠልጥል የሆነ ስራ🙆🙄😂😂😂

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 Před 2 lety +7

    አሪፍ ነው በርቱልን የሀገራችን ባህልና እምነት ሠው አከባበሩን ሠለገላስተዋወቃቹሁልን በጣም ደስ ብሎና ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን እግዚአብሄር ከእናተ ጋ ይሁን

    • @user-cr7uu5em1v
      @user-cr7uu5em1v Před 2 lety +1

      ትክክክል እኔም የሱው ገዳፊነኝ💓💓💓💙💙💙💙

  • @user-jh7de4kn5l
    @user-jh7de4kn5l Před 8 měsíci

    ደስ ይላል ከራዮቹ መንደር በርቱ

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    ሴት ያበጅው ጂረፍ አላለም🤣🤣🤣በርቱ ደሞቼ የወልዲያ ልጅ ነኝ🥰🥰🙏

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d Před 2 lety +3

    አቤት ሰወዳችሁ እኮ ውቦችየ. አቦ ሳይከፍችሁ ኑሩልኝ 👍👍👍

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Před rokem

    ቢንያም ባይተዋር ሆክ እሰው ሀገር መሂዲ እደዚህነው ደሰ ይላል

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 Před 2 lety +2

    ቢንያም በጣም ይመቸኛል አይኖ ግን ሰአት ጨምሩ ኪዳኔን እዩላቸው ምርጥ ድራማ ነው እውት እሽ

  • @hadyahmohammed1177
    @hadyahmohammed1177 Před 10 měsíci

    ራያየፍቅር ሀገር ሰላምሽ ይመለስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +2

    ስታምሩ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ

  • @musasavai5992
    @musasavai5992 Před 2 lety

    አይይይይ ሀገረ ራያ ባላ የትዝታ ያለህ

  • @Ami00-o5i
    @Ami00-o5i Před 2 lety +2

    ወይ በጉጉጉት ስጠብቅ ነበር ልየው እና እኮምታለሁ ግን ፍትህ ለደቂቃው ጨምሩበት ✌️👍👍

  • @user-rz1qv7yl3i
    @user-rz1qv7yl3i Před 2 lety +7

    ቢኒ አሳዘነኝ በቃ እርጎን ተዋት እኔ አገባሀለሁ እኔ ቅቤ ነው ሰሜ ቢኒ😂😂😂😂በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ ውዶቸ ሽር ላይክ እያረጋችሁ አበረታቷቸው ጋይስ

    • @Meserttube893
      @Meserttube893 Před 2 lety

      😆😆😆😁😁😁😁

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety +3

      ስወዳቸው ባጠቃላይ ራያ ውስጤ ነው ወሎየዋ እህታችሁ ነው በተለይ ቆቦችን እጃ አስነክተውኛል

    • @user-rz1qv7yl3i
      @user-rz1qv7yl3i Před 2 lety

      @@wowwow-tn5fu ወሎ እና ራያ ያው ነው ስስቴ♥️♥️♥️

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety

      @@user-rz1qv7yl3i አቃለሁ ደሜዋ

    • @Hadiya-ek5zr
      @Hadiya-ek5zr Před 2 lety

      😁😁😁

  • @user-xt2zw8qh4c
    @user-xt2zw8qh4c Před 2 lety +9

    እረ በእርጎየ ሞት ደቂቃ ጨምሩ

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s Před 2 lety +1

    ኧረ የኛዎቹ ናችሁደ 🤔በጣም ደስ ይላል በርቱልን!

  • @user-jj1lm1tq5n
    @user-jj1lm1tq5n Před 2 lety +3

    ውድ የሀገሬ ሰወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስላሙን ያውርድልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-pe4yt2ej1l
    @user-pe4yt2ej1l Před rokem

    ዋው በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ነው ቢኒያም አሳዘነኝ

  • @vms2ziro811
    @vms2ziro811 Před rokem

    እር ቀይ ሺርጥ የለበሰውን መላበሉኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 Před 2 lety +4

    ወይ ሞላ ትወና ትችላለህ ግን እረዝም ሠው ወይ ልብ ወይ ሸሚዝ ያጥረዋን አልክ ያንተ ግን ሱሪ እንደማይለብስ ህፃን ልጅ ሸሚዝህ ብቻ ቂጥህን ሸፍኖ ከጉልበትህ ሊደርስ ያለ ነው ሽርጡ ጋር አልሄደም ማጠር ደግሞ ችግሩ ሀይህ ላይ ነው

  • @user-ot6cv7tq6t
    @user-ot6cv7tq6t Před 2 lety

    ብኒያም አይዞህ በርታ ሙላ ተብየዉ ጎረኛ ብጤ ነህ ሴቶች ደግሞ አንድ ሠዉ ወደዳችሁ የማንኛችሁ ሊሆን ነዉ

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Před 2 lety +4

    ዋው ምርጦችየ ክፋችሁን አያሠማኝ ራያዎች ሙቸ ነው የምወዳችሁ ግን እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ስንት ራያ ነው ያለው እኔ የማቀው አንድ ነው እሡም ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው ይሄ ነው አሁን ግን ግማሹ ትግሬ ግማሹ አማራ ጥያቄ ሁኑብኛ ለማንኛውም ሠላማችሁ ይብዛልኝ 😍😍😍😍

  • @minietopia3682
    @minietopia3682 Před 2 lety

    አይዞህ ቢኒየ እራስህን ጠብቅ በሀልስለሆነ የእናት አባት ትህዛዝ በከበር አለበት እና

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před 2 lety

    በርቱዉዶች ጎበዞችናቹህ ቢኒ አይዞህ ያተ ትሆናለች ትወድሀለች አለሙ ደሞ ያጎትህ ልጅ ስለሚሆን አጎትህ ሽማግሌ ልኮ ይድርሀን

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 2 lety +1

    ወይኔ ክላሲካሉ🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @Tube-ib8ud
    @Tube-ib8ud Před rokem

    ዋው

  • @EgfH3tt
    @EgfH3tt Před 2 měsíci

    መልካም ነዉ

  • @user-rz1qv7yl3i
    @user-rz1qv7yl3i Před 2 lety +1

    አለሙ ደሞ አትሽቀርቀር አተም አፍቅረህ ስታለቃቅስ ባይ😂😂

  • @user-qi8df6wu7u
    @user-qi8df6wu7u Před 2 lety

    እረዝም ልብ እና ልብስ ያጥረዋን አላለም ! ይመቻችሁ ሀሪፍ ነው

  • @Mariam-qb4we
    @Mariam-qb4we Před 2 lety +1

    አንደኛ ነኝ የኔ ዉዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rm5vi7tr7n
    @user-rm5vi7tr7n Před 2 lety

    ምርጦች

  • @user-uf7hz4cn4x
    @user-uf7hz4cn4x Před 2 lety

    ዋውደሥይላንበርቱ።በተረፈእርጎእርጎእያላችሁየናቴንናፍቆትአትጨማምሩብኝመልካምጊዜ።

  • @beleteayalew7242
    @beleteayalew7242 Před 2 lety

    U have no idea how much adore u? good work keep doing.....

  • @ethiopia5852
    @ethiopia5852 Před 2 lety +1

    Well come በርቱልን

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +13

    ደቂቃውን ጨምሩልን በተረፈ ውድድድድድድ ነው🥰 እማረጋቹሁ በርቱልን👍 እናስሊ እራያ💚💛❤

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Před 2 lety

    ዋዉ

  • @user-wi5ki7du7x
    @user-wi5ki7du7x Před 2 lety +4

    ደቂቃ ውን ትንሽ አስረጂሙት ያሀገሬ ልጆች

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ ደሞቸ በርቱ

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤እርያእምውድሽ።።❤❤❤❤

  • @user-yp7qg1ro6x
    @user-yp7qg1ro6x Před 2 lety +1

    ሴት ያበጀዉ ጅራፊ አላለም😂😂😂😂😂😘😘😘

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Před rokem

    ራያዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp8ew6bb7n
    @user-wp8ew6bb7n Před 2 lety +1

    ቢሂ አሳዘንከኝ ይዘሀት ጥፋ የኔ ውንድም አይ ልጅነት

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 Před 2 lety

    ውይ ተቀድሜ አለሁ እስኪ ልከታተላቸውወወ😍😍😍

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Před 2 lety

    ቢኒየ ሲያሳዝን አይዞህ ሁላቹሁም ታምራላቹሁ

  • @hdhgg7420
    @hdhgg7420 Před 2 lety +1

    ወይኔ ዛሬ ቢኒየ ኡሳዘነኝ ውይይ ፍቅር

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 Před 2 lety +1

    ቀጣዩ መቸነው እሚለቀቀው

  • @ethio7085
    @ethio7085 Před 2 lety +1

    ራያዎች ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-iu4mp1jg4z
    @user-iu4mp1jg4z Před 3 měsíci

    እርጎእኮናት😂😂😂😂

  • @simueyenegnyargiyeliji2636

    ወይኔ ቢኒየ እኔም አንጋ ትክዝ አልኩ ብቻ እደምወስዳት አልጠራጠርም

  • @user-fc9wq8hd6y
    @user-fc9wq8hd6y Před 2 lety +3

    እምወዳችሁ ደቂቃ ጨምሩበት አሪፍነው በርቱ

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ያምራል ቀጥሉበት ግን አሁን እደትነው እራያ ሠላመነው እረብሻው

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b Před 2 lety +2

    ቆለምድነው የምታቆዩብን ቶለቶለ ልቀቁልንጂ 😳😳 እኛ በጉጉት ነውየምንጠብቃችሁ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላሞች

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 2 lety +2

    በቻልኩና እኔው ብቻ 10ሽ ላይክ ባደረኩት ብየተመኘሁ!እራያ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር፣ አቤት ሽርጥ፣አቤት ውበት፣ ምን ቃል አለኝ በርቱልኝ።

    • @user-wg3vh8rx2f
      @user-wg3vh8rx2f Před 5 měsíci

      🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤እራያየ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢

  • @beleteayalew7242
    @beleteayalew7242 Před 2 lety

    ere! next part please

  • @destanigus153
    @destanigus153 Před 2 lety

    ራያየ 😍😍በርቱ ደስይላን

  • @yenenewuzinabuaaa8349
    @yenenewuzinabuaaa8349 Před 2 lety

    ዋው በጣም ያምራል

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf Před 3 měsíci

    አረኔን እናታገርውሰዱኝ😅😅

  • @maymoonama3822
    @maymoonama3822 Před 2 lety

    ውይክላሢካሉስ በርቱልን

  • @SmirhGfhfj
    @SmirhGfhfj Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ek7ph8ns2z
    @user-ek7ph8ns2z Před 2 lety +1

    ሴት ያበጅው ጅራፍ አላለም ክክክክክ

  • @MoMo-ee7bx
    @MoMo-ee7bx Před 2 lety +2

    ካሜራጥራት ፩እመቤቴን

  • @maymoonama3822
    @maymoonama3822 Před 2 lety

    መገን እራያ ስወደው እሜ ሰቶኝ ባየሁት ያአላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Před 2 lety

    አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @user-it4du8vf7b
    @user-it4du8vf7b Před rokem

    🥰😘😍

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Před 2 lety

    በርቱ ምርጦቸ

  • @user-ww9mu9lr7w
    @user-ww9mu9lr7w Před 2 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před rokem

    እረ በሞላ ሞት ደቂቃው ለምን አጠረ😁😁 ወደዳችሁም ጠላችሁም እርጎዬ ለቢኒ ናት 😍እኔም ለሞላ ሳላብድለት አልቀርም😁😂

  • @hdhrnfhfh6024
    @hdhrnfhfh6024 Před 2 lety

    በርቱልን

  • @minietopia3682
    @minietopia3682 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ናችሁ ግን ቢኒያም ያሳዝናል

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 Před 2 lety

    ራያየ ደሞቸ አይ ትዝታ

  • @ucjvkghcjjf163
    @ucjvkghcjjf163 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው ያገሬ ልጆች

  • @sseee8899
    @sseee8899 Před 2 lety

    ካማራ መፈጠሬ ያኮራኛል። አማራ ባልሆን እዴት በቀናሁ ስታሩ

  • @minietopia3682
    @minietopia3682 Před 2 lety

    ዉድያገሬልጆች በርቱልን

  • @user-yw8wt3pf5v
    @user-yw8wt3pf5v Před 2 lety

    በረዘነውእንደአላለምክክክክክ ያተአሸራረጥስምንይባልለትክክክክክ

  • @samirhsss3061
    @samirhsss3061 Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 2 lety +1

    ሞላዬ ካሜራ አትይ

  • @user-gd3jc5cx8z
    @user-gd3jc5cx8z Před 2 lety

    እኔየታየኝአድሰውብቻነው😌ብቻደስይላል❤❤❤

  • @user-kn7fn1rs3h
    @user-kn7fn1rs3h Před 2 lety +2

    ደቂቃ አታሳጥሩ እስኪ 😥

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 Před 2 lety

    በርቱ የሀገሬ ልጆች❤❤❤

  • @tugj4506
    @tugj4506 Před 2 lety

    ደስስትሉደቂቃጨምሩበት

  • @Hiwi312
    @Hiwi312 Před 2 lety

    የዛሬዉ ደግም ጠጁጋ ጨረሳችሁትኮ
    በተረፈ ደቂቃ ይጨመርልን♥️

  • @user-kn7fn1rs3h
    @user-kn7fn1rs3h Před 2 lety

    ምርጦችየ አትጥፉ

  • @user-xt2zw8qh4c
    @user-xt2zw8qh4c Před 2 lety +2

    መጣችሁ እነ ምርጦች ደቂቃ ይጨመር

  • @AhmailDdfjjn-nu1vn
    @AhmailDdfjjn-nu1vn Před rokem

    በሚስትቀልድየለም

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr Před 2 lety

    መጣቹሁ እዴ የራያወች ቆጆወች😍😍😍😍

  • @samid7363
    @samid7363 Před 2 lety

    አቦየን አለሙን ወደድኩት

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 Před 2 lety

    እኔ አለሙን እፍቅሬው አለሁ😂😂😂

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 Před 2 lety

    ኪዳኔን ስጨርስ እናተ ከች ይመቻችሁ ተው እረዘም አርጉልን ጉሽሽ

  • @user-le2qm8iu2y
    @user-le2qm8iu2y Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚

  • @user-kq5hl1kp4d
    @user-kq5hl1kp4d Před 2 lety

    መጨረሻዉንለማየትጋግቸነቀር
    አልተለቀቀምእደ

  • @user-pm4fj5qi7i
    @user-pm4fj5qi7i Před 2 lety +1

    ክክክክክ ኧረ ወይኔ በሳቅ

    • @tirekmedia2809
      @tirekmedia2809  Před 2 lety

      አንች ብትመጭ ደስ ይለን ነበር

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i Před 2 lety

      @@tirekmedia2809 እሺ በቅርቡ ቀን አመጣለሁ እኔም አብሮ አሰራልሁ ለምንኛዉ በርቲ

  • @user-ch4he5gd7m
    @user-ch4he5gd7m Před 2 lety

    ቢኒያም 😂😂😂ሽርጥ አገለዳደምህ ያስቃል

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ እየጠበቋችሁ ነበረ በጉጉት