Video není dostupné.
Omlouváme se.

እንግሊዝኛ ቋንቋን ለመናገር ልምምድ | English speaking practice

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2023
  • #እንግሊዝኛትምህርትለጀማሪዎች #እንግሊዝኛቋንቋለመማር
    #እንግሊዝኛወደአማርኛትርጉም እንግሊዝኛ በአማርኛ መማር
    በቀላሉ እንግሊዘኛን አሁኑኑ ተማሩ የማውራት የመስማት ችሎታዎንም ያሳድጉ የትም ለሚጋኙ ሰዎች ቀላል እና አስተማሪ ሆኖ የተዘጋጀ።
    ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያርጉ
    www.youtube.co...

Komentáře • 1,7K

  • @Kelal_Englizegna
    @Kelal_Englizegna  Před rokem +140

    ክፍል 2 ቪድዮ በዚ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
    czcams.com/video/Bbk2evTVHqw/video.html

  • @FikaduWogaso
    @FikaduWogaso Před 3 měsíci +3

    እጅግ በጣም ጐበዝ አስተማር ነሽ Thank very much

  • @zenaadesew1201
    @zenaadesew1201 Před měsícem +2

    I like it but the they are very easy and simple words you are a good teacher .

  • @YeshetaBelaye
    @YeshetaBelaye Před 4 měsíci +11

    Thanks my dear I am so happy for you ❤️

  • @user-kz9ox7hf5u
    @user-kz9ox7hf5u Před 6 měsíci +3

    ጡሩ አስተማሪ ነሽ እናመሰግናሌን በዚሁ ቀጢልንል በርችልን

  • @BurutukanAsefa
    @BurutukanAsefa Před 3 měsíci +3

    በርች ዉዴ አሪፍ አገላለጥ ነዉ❤🎉😊

  • @saratube9788
    @saratube9788 Před 2 měsíci +2

    የኔ ቆጆ ጠፍተሽኝ ነበር ጌታን በላፕቶፔ አግኝቸሽ ኮሜት መሥጠት አልቻልኩም ነበር፣ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ 😍

  • @WAsheroYhanse
    @WAsheroYhanse Před 2 měsíci +2

    በጣም ደሴ የምል ትምህረት ነው በዚህከቀጠልኝ ተምህረቲ በቀላሌ የገባል

  • @mulual-kx5sp
    @mulual-kx5sp Před 11 měsíci +46

    በጣም ጎበዝ አሁንም በሌላ ት/ት እንጠብቅሻለን👍👍

  • @RabiaSeid-px8ml
    @RabiaSeid-px8ml Před 7 měsíci +3

    ማሽአላ በጣም ደስ ይላል ትምህርትሽ በርች እህቴ

  • @Mekde-sd2jo
    @Mekde-sd2jo Před 4 měsíci +3

    በጣም አሪፍ ነው።ቀጥይበት!!!

  • @kagagohasako9094
    @kagagohasako9094 Před 9 měsíci +9

    ጥሩ ናው ❤ግን በአማርኛ የምፃፍውን አንቀጽ በእንግሊዝኛ ብትታረጉም ደስ ይላኛል thank you for give me thise chance❤

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 Před 4 měsíci +5

    Betam gobez neshe setasetemeri endet yegebal zedegna neshe betam be emigeba ye emetasemeriew gobez berchi❤❤❤❤❤

  • @sitinafekadu378
    @sitinafekadu378 Před 6 měsíci +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት እነመሰግናለን

  • @a-qe6pg
    @a-qe6pg Před měsícem +2

    በጣም ጎበዝ እናመሠግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn9de3tr5n
    @user-jn9de3tr5n Před 8 měsíci +6

    በጣም አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤

  • @GetMen-cj5qm
    @GetMen-cj5qm Před rokem +71

    በጣም ጎበዝ ኣስተማሪ ነሽ እሺ ማርያምን ጀግና ነሽ ሊገባህ በሚችል ሊረዳህ በሚችል ስልት ነው እምታስተምሪው ያለሽው በርቺ እህታለም።

  • @user-bi8kx6zs4u
    @user-bi8kx6zs4u Před 9 měsíci +3

    ቀጥይበት በጣም አሪፍ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል

  • @DerejawAdugna
    @DerejawAdugna Před 3 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ቀጥይበት ሁሌ ካንቺ ጋር ነኝ ህልሜ ተፈትቶልኛል ባንቺ እኮራለሁ

  • @MeseretMamo-zk1wz
    @MeseretMamo-zk1wz Před měsícem +2

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Před 9 měsíci +4

    እናመስግናለን🎉

  • @tubeermyasendashaw5676
    @tubeermyasendashaw5676 Před 10 měsíci +11

    በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @Kelal_Englizegna
      @Kelal_Englizegna  Před 10 měsíci +1

      🙏🥰🥰

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc Před 9 měsíci

      ​@@Kelal_Englizegnaእንደዚ ነው እንጂ ጥርት ባለ መንገድ በቻልኩት መጠን በየቀኑ ለማየት እሞክራለው

  • @yeshe6413
    @yeshe6413 Před 10 měsíci +17

    በጣም ጥሩ ነው❤

  • @user-vn5ll1pg6e
    @user-vn5ll1pg6e Před 11 měsíci +8

    በጣም ደሥ የሚልትምህርትነው በዚሁ ቀጠይበት 🌼🌼🌼እናመሰግናለን 🌼🌼🌼🌼

  • @rahmaabdulqader
    @rahmaabdulqader Před 7 měsíci +4

    በጣም ተመችቶኛል ❤

  • @HiwotJima-Ya.MarMinas
    @HiwotJima-Ya.MarMinas Před 11 měsíci +9

    Thanks my sister i am so happy for you.
    አመሰግናለሁ እህቴ ባንቺ በጣም ተደስቻለሁ(ደስተኛ ነኝ) //እየተለማመድኩ ነው ስሜቴ የእውነት ነው ግን እስቲ በእንግሊዘኛው ልሞክር በሚለው ነው🙏

  • @SelamZnashi
    @SelamZnashi Před měsícem +2

    Arif ነው በጣም አናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ

  • @HanaYalew-jf8ob
    @HanaYalew-jf8ob Před 16 dny +1

    በጣም ቆንጆእ እርጋታአ
    የተሞላበት ትምህርት ነዉ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 8 měsíci +6

    በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ እህቴ ተባረክ ❤❤❤

  • @henokbegna3469
    @henokbegna3469 Před 9 měsíci +6

    ትምርቱ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

    • @henokbegna3469
      @henokbegna3469 Před 9 měsíci +1

      🎉🎉🎉🎉🎉😅😊😊😊😅😅

  • @hayat0umerhayat-zw1wy
    @hayat0umerhayat-zw1wy Před 10 měsíci +2

    ግዜችሁን አልባሊ ቦታ የምትግኝዉ ነዉ. ተማሮዉ❤❤❤❤❤❤ እንኮን ልኔ ልልጆች ትጠቅሚልሸ ተባርኪ

  • @user-ln9lj4sg4s
    @user-ln9lj4sg4s Před 3 měsíci +1

    በዉነት እንዳንቺ አስተማሪ አላየዉም እርጋታሽ በቀላሉ ሰው እንዲረዳ ያደርጋል በዛላይ አገላለፅሽ wow በጣም አድናቂሽ ነኝ አመሰግናለሁ 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-lu6mv8io2t
    @user-lu6mv8io2t Před 8 měsíci +10

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ቀጥይበት

  • @sharjahshj801
    @sharjahshj801 Před 10 měsíci +27

    እጅግ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ቀጥይበት ሲስ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-jn6gc1eu4l
    @user-jn6gc1eu4l Před 2 měsíci +2

    ሰላም በጣም አሪፍነዉ እህት ቀጥይበት እናመሰግናለን እህት አሪፍ ቆይታነበረን አላሀ ይጠብቅሸ እት አገራች ሰላም ያምጣልን

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 Před 8 měsíci +7

    በጣም አሪፍ ነው በርች እናመሰግናለን

  • @user-vq9lg6sy6n
    @user-vq9lg6sy6n Před 7 měsíci +5

    በጣም አሪፍ 👍

  • @seblemulato6304
    @seblemulato6304 Před 8 měsíci +14

    በተረጋጋ ትምርት ነው አሁንም ቀጥይልን ❤🙏👍💪

  • @nadianadia3490
    @nadianadia3490 Před 10 měsíci +5

    Betam arif new kezihm betechemari btastemrin des ylenal

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid1224 Před 11 měsíci +19

    የኔ እህት ትምህርትሺ በጣም አሪፊ ነዉ እናመሰግናል❤❤❤

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 Před rokem +36

    ሀሪፍ ና በተረጋጋ ደስ የሚል ት/ት like it❤❤❤

  • @fikerselamdessie4977
    @fikerselamdessie4977 Před 8 měsíci +7

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተመችቶኛል አመሰግናለው❤❤❤

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 Před 3 měsíci +1

    Wow wud berchi arife timhrte new banchi faste honalhu biye asbalhu ketiybet enem eketelshalhu ❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Před měsícem +2

    ጎበዝ በርቺ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-px3rs5ub7i
    @user-px3rs5ub7i Před 10 měsíci +5

    ዋው በጣም ይመቻል በርቺ የኔ እህት ጎበዝ አንደኛ ነሽ❤❤❤

  • @user-nt9wi8hy5m
    @user-nt9wi8hy5m Před 10 měsíci +5

    በጣም ምርጥ ነው ቀጥይበት አደንቅሻለሁ

  • @user-nn5rw7ro4w
    @user-nn5rw7ro4w Před 10 měsíci +50

    ፈጣሪ ይስጥሽ እህቴ እንግልዘኛ ቆንቃ፡ማውራ እፈልጋለሁ

  • @WhinshetLala-kr9gx
    @WhinshetLala-kr9gx Před 20 dny +1

    በጣም አመሰግናለው እ 28:27 ኔ ዛሬነው የጀመርኩት የዛሬ ሰምንት ለውጥ መምጠት አለብኝ ቀስ እየልኩ ቀኔን በዚህነው የመሰልፌ ከለመድኩ ምስክርኝናት እሰጠለው የእውነት በጣምነው የተሻገርኩት በሰው ሀገር ምንም አይነት ቋንቋ አለመቻል ጭልመ ውስጥ መኖርነው😢😢😢 ብቻ ፈጣሪዬ ይርደሽ ባይኝ

  • @melkamubantie7875
    @melkamubantie7875 Před 11 měsíci +9

    እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን ቀጥይልን

    • @Kelal_Englizegna
      @Kelal_Englizegna  Před 11 měsíci

      ክፍል2 በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል czcams.com/video/Bbk2evTVHqw/video.htmlsi=TFvS8fza2cYxnSMn

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 Před 9 měsíci +5

    በጣም ጡሩ ትምህርት ነው

  • @user-ge2ju5oj8c
    @user-ge2ju5oj8c Před 9 měsíci +17

    በጣም ደስ ይላል ትምርትሽ ክፍል ሁለት ቀጥይ❤

  • @mariregasa386
    @mariregasa386 Před 8 měsíci +3

    Betam enamesegenalen tebareki ❤

  • @user-yy3zr8ld2j
    @user-yy3zr8ld2j Před 10 měsíci +10

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn1ue6ip4z
    @user-nn1ue6ip4z Před 11 měsíci +7

    በጣም አሪፍ ነው ቴንኪው

  • @user-dp8pk4pp6v
    @user-dp8pk4pp6v Před 8 měsíci +2

    ትምህቱ ደስ ይላል በርቺ እኛም እንማራለን❤❤❤

  • @atanawsisay8026
    @atanawsisay8026 Před 10 měsíci +2

    👍 good

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 Před 9 měsíci +5

    Keep it up !

  • @taferawlema6844
    @taferawlema6844 Před 8 měsíci +4

    እጅግ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሸ ቀጥይበት ሲስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 Před 8 měsíci +1

    Masha Allah rega yaleshi endi eyasetemareshin kalegeban nefugenet new tebareki

  • @ZozoZozo-cc3jn
    @ZozoZozo-cc3jn Před 9 měsíci +5

    woow thank you my dear sis ❤❤❤❤

  • @AsAs-ny7km
    @AsAs-ny7km Před 11 měsíci +8

    thank you ❤❤❤❤

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us Před rokem +8

    አረፍትምህረትነው በጣም ደስ ይላል የሚገባ ትምህረትነው❤❤❤❤❤❤

  • @SelihomDebesai
    @SelihomDebesai Před 7 dny +1

    ቆንጆ ትምርት ኖዎ እናመሰግናለን

  • @yohannesasmare-pk7xg
    @yohannesasmare-pk7xg Před 3 měsíci +1

    የኔ እህት ትምህረትሽ በጣም አሪፍ አስተምሪኝ አመሰግናለሁ

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +6

    Waw😮 የሚገርም ት/ት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ቀጥይበት❤❤❤

  • @hageremulatu1887
    @hageremulatu1887 Před 11 měsíci +5

    😍😍😍😍😍አመሠግናለሁ 😊😊

  • @Messi-tu
    @Messi-tu Před měsícem

    Wow blessed 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ አመርካ ከ አረበ አገር ልሄድ እፈልጋለዉና እንጊልዘኛ ደሞ አስፈላግ ነዉ ና ቀጥይ 😍🙏

  • @user-sg4vb5vh3l
    @user-sg4vb5vh3l Před 2 měsíci

    እግዛብሄር ይባረክሸ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @VipVip-ei7db
    @VipVip-ei7db Před 11 měsíci +9

    በጣም አሪፍ video ነወ።❤❤❤ በርቺ

  • @senayettsegaye5911
    @senayettsegaye5911 Před rokem +5

    የሚረጦች ምሪጥነሸ የኔዉ ድምጲሸ ሁሉያሚራል ኑሪልኝ

  • @BanchigizeTadr
    @BanchigizeTadr Před 12 dny

    Thank you betam tiru new sister

  • @user-nm7wi5mr1p
    @user-nm7wi5mr1p Před 7 měsíci +1

    ወዉ በጣም ነው የታማቻሽኝ እበኪሽ በዝህ ቀጥይ❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aragashdubaletobe7576
    @aragashdubaletobe7576 Před 10 měsíci +6

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @susu53890
    @susu53890 Před rokem +4

    በጣም በቀላል መንገድ እያስተማርሽን ስለሆነ እናመሰግናለን ።

  • @user-qf2ic2kf5d
    @user-qf2ic2kf5d Před měsícem

    በጣም አመሠገን አለው በጣም መማር እፍልጋለው ቀጥይበት

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @yasinhassen586
    @yasinhassen586 Před rokem +8

    Thank you so much keep up your great job's work

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Před rokem +6

    እናመሰግናለን እደዚህ አረፍተ ነገር ስሰሪ እኛም ይገባናል በዚሁ ቀጥይ❤❤❤

  • @user-qr5fy5ck6g
    @user-qr5fy5ck6g Před 8 měsíci +1

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው እረስቸው ነበር አስታወሽኝ እንግሊዘኛ በፊትም እሞክር ነበር በምማር ሰአት ከ 40 // 39 ነበር ያመጣሁት ክፍል አንድ ገብቸ እየተከታተልኩሽ ነው ትምርትሽ ይገባል እና ሰብስክራይብ አረኩሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @user-jl6nb4eh4h
      @user-jl6nb4eh4h Před 8 měsíci

      መሻአላአላህይጨምርልሽኮመንትሰጥቸአላውቅምነበርትምርትሽተመችቶኝነውኮመንትእምትሰጡልጆችውስጥቁረአንእምትችሉካላችሁበዚህመልኩብታስቀሩንጥሩነበር

  • @TsagaMarkos-d2m
    @TsagaMarkos-d2m Před měsícem

    እግዚአብሔር ይበርክ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 party tow thanks my sister ❤❤❤❤❤

  • @hayatberihun1054
    @hayatberihun1054 Před 11 měsíci +5

    ዋው ጎበዝ አስተማሪ ነሽ

  • @milknbd
    @milknbd Před rokem +16

    በጣም ት/ት ነው እናመሰግናልን❤❤❤❤2ኛ እንጠበቃልን ❤❤❤❤❤

    • @Kelal_Englizegna
      @Kelal_Englizegna  Před rokem

      ክፍል 2 ተለቋል በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል
      czcams.com/video/Bbk2evTVHqw/video.html

  • @BirhanuTesfaye-wl5gh
    @BirhanuTesfaye-wl5gh Před 3 dny +1

    you are very good

  • @TisgiHunde
    @TisgiHunde Před rokem +2

    Wow geta yebarekesh

  • @hiwetmusie
    @hiwetmusie Před rokem +4

    በጣም ምርጥ ነው ተመችቶኛል በርቺልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @edlawitZerihun
    @edlawitZerihun Před 10 měsíci +3

    Good job 👍👍👍

  • @fikerselamdessie4977
    @fikerselamdessie4977 Před 8 měsíci +2

    አመሰግናለው በተረጋጋ ልክ ነው የተማርኩት😮❤❤

  • @emebetseyoum179
    @emebetseyoum179 Před rokem +2

    BRAVO am happy 👍🥰 thanks

  • @WubitBekele
    @WubitBekele Před rokem +3

    በጣም ምርጥ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤I Love you sister

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před rokem +4

    Thank you sis🙏

  • @Maziwamakuu
    @Maziwamakuu Před 3 měsíci

    This is very helpful video as I am learning Amharic. Your videos are good for both English and Amharic learners. Amasegenalehu.

  • @katiaazzi7414
    @katiaazzi7414 Před 8 měsíci +2

    ዋው ❤❤❤❤በርችልን

  • @nigistigebrehanes8442
    @nigistigebrehanes8442 Před rokem +6

    ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @user-jv1eo8fy5p
    @user-jv1eo8fy5p Před 9 měsíci +5

    wowwww❤

  • @Tesfanesh983sodano
    @Tesfanesh983sodano Před 8 měsíci +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዋው ዋው ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️inamsgnalen 👍👍👍👍👍👍

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 8 měsíci +1

    ዉድ እህታችን እናመስገን❤❤

  • @seenaagirma4183
    @seenaagirma4183 Před rokem +8

    My GOD bless you 💗 thank you so much

  • @LeoMessi-jg8mw
    @LeoMessi-jg8mw Před 8 měsíci +3

    Waw❤

  • @user-st2vr9xf7i
    @user-st2vr9xf7i Před 9 měsíci

    በጣም የምፈልገው ትምህርት ነዉ ማሬ በርቺ

  • @user-ht2jg7nc1w
    @user-ht2jg7nc1w Před 10 měsíci +1

    እናመሰግናለን