Vamos Real Estate!🤳09-11-27-49-19|5-10% ቅናሽ|ቫሞስ ሪል እስቴት|20% ቅድመ ክፍያ|50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት|ካርታ የወጣለት|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • ከ 5% -10% የዋጋ ቅናሽ ከ ቫሞስ ሪል እስቴት 🤳09-11-27-49-19
    👉 ባለ ሁለት መኝታ 126ካሬ
    👉 ባለ ሶስት ከ 152-212ካሬ
    👉 ባለ አራት መኝታ 227ካሬ
    ቅድመ ክፍያ - 20%
    30% -በ አንድ አመት ጊዜ ውስጥ ይከፈላሉ
    👉 50% የባንክ ብድር የተመቻቸ
    ዋጋ :- በሙሉ ግንባታ - 95,007ብር
    በከፊል ግንባታ - 84,729 ብር
    የተናጠል ካርታ የወጣላቸው
    95% የተገነባ
    #good_news #ልዩ #realestate #property #እጅግ #home #habesha #apartment
    በከተማችን ውስጥ በጥራታቸው የተለዩ እና ለከተማችን ተጨማሪ ውበት በመሰጠት የሚደንቁ ህንፃዎችን በመገንባት የሚታወቀው ቫሞስ ሪል ስቴት ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን ከ ትልቅ የዋጋ ቅናሽ ጋር በማራኪ ዲዛይን እንካችው ይላል!
    ሻሞስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የህ/ማህበር በሆቴልና ቱሪዝም በግንባታ (ኮንስትራክሽን)፣ በሪል ስቴት ማልማት ስራ እና ተጓዳኝ የንግድ ስራዎች ላይ በመሰማራት በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሃገር ውስጥ ባለሀብቶች የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ በተሠማራባቸው የሆቴል እና ቱሪዝም የግንባታ (የኮንስትራክሽን) የሪል ስቴት የልማት ስራዎች ቀዳሚ የሆኑ ውጤታማ ስራዎችን በመስራት ደረጃቸውን የጠበቁ እና የተገልጋይ እርካታ የሚመጥን ስራ ለመስራት እየተጋ ያለ ድርጅት ነው
    ቫሞስ ሬዚደንስ በቫሞስ ኮንስትራክሽን የሚገነባ በለቡ አካባቢ የሚገኝ የመኖሪያ እና የንግድ ቤት አፓርትመንት ሲሆን ይህ ፕሮጄክት በ2217 ካ.ሜ ላይ የተነሳ የመኖሪያ መንደር ነው። ግንባታውም ባለ ሁለት መንታ ህንፃ ሲሆን 3B+G+12 ሆኖ 144 መኖሪያ ቤቶች የያዘ ነው። በሁለቱም መንታ ሆንፃዎች በእያንዳንዱ 6 የመኖሪያ ቤቶች በአጠቃላይ በሁሉቱም ሆንፃ በአንድ ወለል 12 ቤቶች ይገኙበታል ተብሏል ። 12ቱም ቤቶች በተለያየ ስፋት ካሬ እና ንድፍ (ዲዛይን) የተግንቡ ናቸው፡፡ የእያንዳንዱ ቤቶች ሰፋት እና አቀማመጥ የተለያዩ ሲሆን ከ126 እስከ 227 ካሜ ስፋት ያለው ሆኖ ባለ 2፣3 እና 4 መኝታ ቤት ያሉት ፡ ቤቶቹ ባህላዊ እና ዘመናዊ ማብሰያ ክፍሎች ያሉት፣ የዕቃ ማስተሠሤ (STORE) ወይም የሠራተኛ መኝታ እና መታጠቢያ ከፍሎች ያሉት፣ እያንዳንዱ ቤት ለራሱ የተለየ የመኪና ማቆሚያ ያለው፤ ለ24 ሰዓታት የማይቋረጥ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ እና መብራት በማይኖርበት ወቅት የራሱ የሆነ ጀኔሬተር ያለው፤ የአፓርትመንቱ ወለል ለባንክ አገልግሎት፣ ሱፐርማርኬት፣ የህፃናት መዋያ፣ ጂም ቤት፣ ኮይን ላውንደሪ እና ለነዋሪው ኑሮን ሊያቀሉ የሚችሉ የተለያዩ አገልግሎቶች ዝግጁ የተደረጉ ሲሆን አፓርትመንቱ ለተለያዩ ንግድ ቤቶች፣ ለገቢያ፣ ለትምህሮት ቤት፤ ለሱፐርማርኬት፣ እና ለተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች ቅርብ የሆኑ ናቸው።
    ይፍጠኑ በ 20% ቅድመ ክፍያ እና በ 50% የብድር አገልግሎት ቋሚ ቅርሶዎን ይያዙ።ብልህ ሰው ዛሬን ዛሬ ላይ ይጠቀማል ።
    ቫሞስ ሪል እሰቴት
    የመኖር ፍላጎትን የሚጨምር
    ለተጨማሪ መርጃ እና ለሳይት ጉብኝት
    በ 09-11-27-49-19

Komentáře • 3

  • @RealEstateInformation23
    @RealEstateInformation23  Před 2 měsíci

    ዋጋ በከፊል ግንባታ በካሬ =84,729ብር
    በሙሉ ግንባታ በ ካሬ =95,007ብር

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 Před 2 měsíci

    Be dollar new weys birr?????

  • @RealEstateInformation23
    @RealEstateInformation23  Před 2 měsíci

    ከ 5% -10% የዋጋ ቅናሽ ከ ቫሞስ ሪል እስቴት 🤳09-11-27-49-19
    👉 ባለ ሁለት መኝታ 126ካሬ
    👉 ባለ ሶስት ከ 152-212ካሬ
    👉 ባለ አራት መኝታ 227ካሬ
    ቅድመ ክፍያ - 20%
    30% -በ አንድ አመት ጊዜ ውስጥ ይከፈላሉ
    👉 50% የባንክ ብድር የተመቻቸ
    ዋጋ :- በሙሉ ግንባታ - 95,007ብር
    በከፊል ግንባታ - 84,729 ብር
    የተናጠል ካርታ የወጣላቸው
    95% የተገነባ