ከስደት መቸ ሀገሬ🇪🇹 እደምመለስቀኑ ናፍቆኛል🇪🇹

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 13

  • @najattube
    @najattube Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ በርቺልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዚ እህታለም እኳን በሰላም መጣሽ የኔዋ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛ እህታች የውነት በትዝታ ነው የወሰደኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @lubetuber
    @lubetuber Před rokem

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን አህለን ፊኪ ኢንሻ አለ አላህ ያለ ቀን ትመለሻለሺ ማሰብ ለሃያት ነው

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před rokem

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወድ እህቴ ሰለምሽይብዛ

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካት አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት ይወፍቀን

  • @melihashelmotube4100
    @melihashelmotube4100 Před rokem

    ሰላሜ ቤተሠቦች ሠላም ተናፍቃችሁ ነበር እኳን ሰላም መጣችሁ ዋዉ አሪፍ ቆይታ ነበረ ከናተጋር ያሳለፍኩት ቤተሠቦች በርቱልኝ መልካሙንሁሉ አብዝቸ አብዝቸ ተመኝሁላችሁ ሀባይብ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ በርቱልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር አብሺሩ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሰሳሰብ ይስጥልኝ ለሀገራችን ዱአ አዲርጉ ህዩ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před rokem

    ተስፋ ይኑርህ !
    ሁሌም የምናገኘው ውጤት የለፋንበትን እና አብዝተን የጠየቅነውን እንዲሳካልን ዱዓ ማድረግ ነው በዚህ ሁኔታ ታድያ ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር በፍፁም አያስፈልግም ፤ ምላሹ ሊዘገይ ቶሎ ላይሰጥ እናም የማይሳካ መስሎ ሊሰማ ይችላል ግን ህልማችን ተስፋ ሳንቆርጥ ከልባችን ከታገልንለት ይዘግይ እንጂ እውን ይሆናል ከቆምንም ቆሞ ይቀራል ስለዚህ ወደኋላ ማለት አይፈቀድም ሁሉም ነገር ወደፊት ይሆናል!

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Před rokem

    ❤ነብዩ ሰዐወ ❤
    ለአማኝ ሰው ሁሉም ነገር መልካም መሆኑን ሲገልፁ " ፈገግ አሉ"
    ሱሃይብ እንዲህ ብለዋል "የአላህ መልዕክተኛ ተቀምጠው ሳለ ፈገግ አሉ ።
    ከዚያም ለምን ፈገግ እንዳልኩ አጠይቁኝም አሉ ።
    በዚህ ግዜ የሚያዳምጧቸው ሰዎች ለምንድነው ፈገግ ያሉት ብለው ጠየቋቸው ። እርሳቸውም እንዲህ አሉ
    "የአማኝ ሰው ነገር ሁል ጊዜ ይገርመኛል ሁሉም ነገር ለሱ መልካም ነው ። ለእርሱ መልካም የሆነ ነገር ካጋጠመው አላህን ያመሰግንና ጥሩ ይሆንለታል መጥፎ ነገር ካጋጠመው ይታገስ እና ጥሩ ይሆንለታል ።
    "ለአንድ ሰው ሁሉም ነገሮቹ መልካም ከይሆኑለትም እርሱ አማኝ ቢሆን እንጂ ።

  • @toybatube
    @toybatube Před rokem

    *_اسلام اليكم وراحمة الله وبركاته_*
    *_➪ጊዜ ማለት ለሁላችን ልዩ ስጦታ ነው።_*
    *_➪ጊዜ ወርቅ ሳይሆን! ጊዜ ሂወት ነው።_*
    *_➪ሂወትን በከንቱ ነገር ማሳለፍ እንደሻማ ማቅለጥ ነው።_*
    *_➪ነገ አላህﷻፊት ስንቀርብ ከምንጠየቃቸው ጥያቄወች ውስጥ አንዱ ጊዜህን በምን አሣለፍከው ነው!?_*
    *_➪ጊዜ አችንን ለአኼራ_* *_በሚጠቅመን ነገር ቢሆን እንጂ_* _በዋዛ ፈዛዛ መሳለፊዬለብንሚ

  • @emumalik6718
    @emumalik6718 Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁባንቱ እኮ ነው
    ከጤዛ እንክብል የምታንስ እውቀቴ
    ከሰማይ ስባሪ ገዝፋ የታየችው
    ከዚህ ግቢ ማይሏት እንጭጯ ብልሃቴ
    በጠቢባን ሚዛን የተመዘነችው
    ወንጀል ዘሃ አዝግቶ የሸመናት ነፍሴ
    ፃዲቅ መስላ ታይታ የተወደሰችው
    እንደ ጃርት ገላ የሾከች ሃለቴ
    ሐር ነዶን አልፋ የተሞካሸችው
    አስመስየ እንደ አጥሪ ስቼ እንደ አሳማሪ
    ሰርቄ እንደ ታማኝ በድየ እንደ ማህሪ
    ቀጥፌ እንደ ብፁዕ ክጄ እንደ መካሪ
    በርግጌ እንደ ገስጋሽ፣ ነፍጌ እንደ ለጋሽ
    ባልሰለፍኩት ወረት ምታይ እንደ ደጋሽ
    ሳይዘልቅ ማንነቴ በጭፍን ተሞጋሽ
    እንደ ባህር ማሽላ ተሸፍኖ ነውሬ
    ባልሆንኩት ባልዋልኩት ልክ መቆጠሬ
    ባንቱ እኮ ነው ነቢ መድመቄም ማማሬ
    صلى الله عليه وسلم
    جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية