Video není dostupné.
Omlouváme se.

Seifu on EBS: ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2018
  • Seifu on EBS: ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

Komentáře • 113

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x Před 5 lety +15

    ግሩም ንግግር ነው እናመሰግናለን እንደዚህ ከእራሳችን ጋር የሚያስታርቁ እና በሳል አእምሮ ያላቸውን ሰዎች ማግኘት መቻል በራሱ መታደል ነውና እግዚአብሔር ባለ አእምሮ ሰዎችን አይንሳን

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h Před 5 lety +57

    እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ በአል አደረሰን ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች
    ለብሩክታዊት የደረሰ ሰማዕቱ ጊወርጊስ በጭንቀት በመከራ ፈጥኖ ይድረስልን አሜን
    እሱ እንደንብ አዉራ
    ፈረሱ እደአሞራ
    እኔም ልበልህ አባቴ
    ገወርጊስ ግባ ቤት
    ሰማዕቱ ቅዱስ ገወርጊስ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን አሜን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

    • @user-pe3bn8dm7p
      @user-pe3bn8dm7p Před 5 lety

      አሚን አሚን አሚን

    • @azmachsileshiyedinglimarya1306
      @azmachsileshiyedinglimarya1306 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @yemargyamlej9275
      @yemargyamlej9275 Před 5 lety

      አሜን አሜን

    • @user-xh2uj1ug5c
      @user-xh2uj1ug5c Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @beategnatube1591
      @beategnatube1591 Před 5 lety +1

      ሠላም የሀገሬ ልጇች ይህ የዩትዩብ ገፅ የተለያዩ አዝናኝ የሆኑ አጫጭር ቪድዮዎችን ወደናንተ እያደረሰ እናንተን ፈታ ዘና ማድረግ ነው አላማው ከናንተ የሚጠበቀው subscribe በማድረግ በመደመር የቤተሰባችን አባል መሆን ብቻ ነው።

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Před 5 lety +14

    አስተዋይ እግዚአብሔር ለኛም ልቦነ ይስጠን አይዞክ እግዚአብሔር ይማርክ ፈጣሪ መልካምነትክን ያብዛልክ አሜን

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 Před 5 lety +6

    አለማየሁ ወላሂ ቃል የለኝም ስለ አንተ ስወድህ እኮ በፍቅር ሰምን አሁን እያነበብኩት ነበር አንድ ቀን በአካል አግኝቼ መፀሀፍህ ላይ በተለይ መለያየት ሞት ነው ላይ ብፈርምልኝ ሰወድህ ሳደንቅህ ሳከብርህ ፍፍፍፍ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @haniyemami2079
    @haniyemami2079 Před 5 lety +22

    አሌክሶ ምርጥ ሰው ❤

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 Před 5 lety +7

    በጣም የምወደው እና የማከብረው ደራሲ ነው አስተሳሰቡ ደስ ይላል ...ወግ አዋቂ ነው ..♥♥♥ እውነት ነው መቀበልን የመሰለ ነገር የለም ሁሉንም ስንቀበል ከራስ ጋር መታረቅ እንጀምራለን አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አምላክ ይስጥህ

  • @semudari5693
    @semudari5693 Před 5 lety +10

    አሌክሶ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
    ምርጥ ስራ ነው ለመጪው ትውልድ የተውክለት ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጨርሶ ይማርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ ሰው

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 5 lety +9

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጋሼ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጦት !!

    • @bintislam6139
      @bintislam6139 Před 5 lety

      አሌክሶን ጋሼ ብለህ ስለአደነከው ደስ አለኝ

  • @user-kd6fh3nw6h
    @user-kd6fh3nw6h Před 5 lety +15

    እሰይ እንዴት ደስ የሚል አነጋገር ነው የተማረ ይግደለኝ ሳይሆን ያነበበ ይግደለኝ ነበር መባል ያለበት

  • @Artduholic
    @Artduholic Před 5 lety +29

    አሌክሶ… የደራስያን ቁንጮ ባለ ሙሉ ለዛ ወግ አዋቂ ጨዋታው ፍፁም አይጠገብም እንኳን ንግግሩ ፅሑፉም ይጣፍጣል!

    • @hamocell8093
      @hamocell8093 Před 5 lety

      ዳግምን አቅርብልን ዳግማዊ አሰፋ አዲስ ሕይወት መፃፍን ያሳተመዉን

    • @ainiaini3794
      @ainiaini3794 Před 3 lety

      ጠከ? ሰ ?ሰ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před 5 lety +5

    በጣም ድንቅ ሰው አዋቂ ሰው ነው አሌክስ

  • @messidia8350
    @messidia8350 Před 5 lety +7

    ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 5 lety +1

    የኋላዬን ትቼ የፊቴን ለመያዝ እጄን እዘረጋለው በፊቱ ወዳልው ክብርም እፈጥናለው። አሌክሶ ምርጥ ሰው!!

  • @seniyaahmed2425
    @seniyaahmed2425 Před 5 lety +9

    Bast interview and bast guest

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +15

    ዋዉ !!! ንግግሩ ያስደንቃል:: ለበጎ የሆነውን መቀበል ጥንካሬ ነው::

  • @lulu9788
    @lulu9788 Před 5 lety +3

    ኦ አሌክሶ ሁለቱንም ትችላለህ ጽሁፉም ንግግሩንም 💓

  • @mulu9206
    @mulu9206 Před 3 měsíci

    ዎው ችግርን ከበጎ መውስድ መባረክ ነው አሌክሶ ደብቁ አና ድን ቁ ደራሲ 👍👍👍👍👍

  • @abdsula6849
    @abdsula6849 Před 5 lety +14

    አሌክስ አንተ ልዩ ነህ ስትጥም

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 Před 5 lety +6

    አልክስ በጣም የማደነቅህ ትልቅ ስው አንተ እራስህ አንደ መፃሀፍ ነህ ብዙ ታሪክ ናእዉቀት ያለህ ስው ነህ ረዥም እዴሜ ይስጥህ።ሰይፉው ሙሉ ስዓት መስጠት ነብረብህ

    • @alem8640
      @alem8640 Před 3 měsíci

      Seifu eko admachi aidelem

  • @hsnysn1896
    @hsnysn1896 Před 5 lety +5

    እኔም ከመዳም ቤት ስመጣ አጫጭር ግጥሞች ፅፌአለው ያሳካልሽ በለኝ

  • @abushtube5629
    @abushtube5629 Před 3 lety

    እራስን መቀበል ከሁሉ ይበልጣል።
    አንተ ያልወደድከውን ማንነትህን ደግሞ ማንም ሊወድልህ አይችልም። #አሌክሶ_ምርጥ ሰው
    አቶ ሰይፉ ግን ትልቁ ችግርህ ምን መሰለህ በጣም አዋቂ ና ትልልቅ ሰዎችን ታቀርባለህ ነገር ግን እኛ ብዙዙ ነገር ያስጨብጡናል ብለን ስንጠብቅ አንተ ተራ ወሬ ትጠይቃቸዋለህ። የዛዛዛዛዛገ ቀልድህን ደግሞ ተወው ወደ ትልቅ ቁምነገር ማስጨበጥ ተሸጋገር።

  • @kyube117
    @kyube117 Před 5 lety +1

    Alemayehu gelagay egziabher zemenhin yebark chewatahe aytegebim ejochih ayenefu

  • @mengistealene259
    @mengistealene259 Před 11 měsíci

    Interesting program which to be continued forever thank you, nice to see you

  • @user-hp7if4gk7q
    @user-hp7if4gk7q Před 5 lety

    Aren't you interesting? Yes, Alex, acceptance is the only way. Thank you for the great books!
    Many more greatness, sir!

  • @hehthfbfg394
    @hehthfbfg394 Před 5 lety +4

    እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @tewlignfenta3818
    @tewlignfenta3818 Před 5 lety

    thanx

  • @user-et5dl6wq8w
    @user-et5dl6wq8w Před 5 lety

    ውይ አሌክስ ገለፃክ ደስ ሲል። ተባረክ

  • @leylamuhammed9473
    @leylamuhammed9473 Před 5 lety

    Ejih yibarek

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety

    በጣም የምወደው ደራሲ እድሜህ ይብዛ

  • @robelkifle6454
    @robelkifle6454 Před 5 lety

    Big lesson

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před 5 lety

    Thanks Seyfsha❤❤❤

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 Před 5 lety +1

    እንኩዋን ደህና መጣክ ሰይፍየ

  • @user-qs8qz3zr3g
    @user-qs8qz3zr3g Před 3 měsíci

    ዋው❤❤❤❤

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před 5 lety

    Amazing👌👌👌👌

  • @tibex7498
    @tibex7498 Před 2 lety

    "Sertachehu lemetsat yabkachehu" awsome line

  • @matinahom1212
    @matinahom1212 Před 2 lety

    I Love it

  • @user-gi4pr3io9k
    @user-gi4pr3io9k Před 3 měsíci

    ene yemelew gene yesune bezu video ayechalewb 4 metsehaf anebebyalew yene teyake sew nw weye addis tweled mefeter yechelale beye nw 🥰🥰🥰

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 Před 5 lety

    Amazing space

  • @samri_yedenglemaryamlej6670

    በጣም ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ጋሼ አሌክሶ እናከብርሃለን እንወድሃለን እኔ ልበ_ወለድ በጣም ማንበብ እወዳለሁ 💝💝💝

  • @user-pq1cq6ym5r
    @user-pq1cq6ym5r Před 5 lety +1

    የኔ ምርጥ እሚገርም ሰው አሌክስ

  • @user-mh6or5ye1s
    @user-mh6or5ye1s Před 3 měsíci

    ጌታቸዉ እረዳ መስሎኝ ልሰበር ነበረ😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety

    ትክክል ማንበብ ምን ግዜም ይጠቅማል:: ንግግሩ ሁሉ ምርጥ ነው::

  • @monam540
    @monam540 Před 5 lety

    እግዚሐብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ ጋሼ

  • @wasihunyalew-gm8jf
    @wasihunyalew-gm8jf Před měsícem

    Alx betam teru dess emil weg awaki nw esu siamera mesemat dess yilal

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 5 lety

    Betam new miwedew ...alemayew gelagay

  • @LoveMe-gv5yc
    @LoveMe-gv5yc Před 5 lety +3

    Please ጆሲዬ አንተ ጠይቀው ሰይፉ ሳየነብ ስለሚጠይቅ ደም ያፈላል

  • @fallimogos7661
    @fallimogos7661 Před 5 lety

    Good luck

  • @abenihakim2663
    @abenihakim2663 Před rokem

    👍👍👍

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Před rokem

    አሌክስ ምርጥ ሰው

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 10 dny

    ❤❤❤❤

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 Před 5 lety

    wow teru meker naw

  • @mubaalghazi2424
    @mubaalghazi2424 Před 2 lety

    ቡርሃን አዲስን እስከዛሬ አለመጋበዝህ አይደብርህም ግን ሰይፉ

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 Před 5 lety

    legend

  • @fifiamne4188
    @fifiamne4188 Před 3 lety

    Alxe Alxo ♥️♥️♥️

  • @alewyg5303
    @alewyg5303 Před 5 lety

    😂👍💓

  • @addis2653
    @addis2653 Před 5 lety +1

    በቁንጮዋም ሲንግል ዘፋኞች ደክመን ነበር አሁን ሾው ጀመረ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 6 měsíci

    ደራሲያንንና መጻሕፍታቸውን ተጠንቀቁ ሥራ የስፈታሉና

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i Před 5 lety +1

    አሌክሶ ታላቅ ሰው

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 5 lety

    ምረጥ ሰው

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před 6 měsíci

    የበሰለ ደራሲ
    ማሰብ የሚችል

  • @bilen1573
    @bilen1573 Před 5 lety

    እረ ቃል ያጥረኛል ጋሽ አለማየሁ በጣም ከማደንቃቸዉ ከምወዳቸዉ ደራሲዎች አንዱና ዋነኛዉ አለማየሁ ገላጋይ ነዉ !!!!!! ።

  • @hanadimohd9921
    @hanadimohd9921 Před 5 lety +5

    ሴፋሻ፡መላጣ መሰረት መብራቴ አቅርብልን በፈጠርህ

  • @danielkebede9174
    @danielkebede9174 Před 3 měsíci

    ጋሽ አሌክስ በጣም አከብርሀለው ጋሼ

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 Před 3 lety

    መርጥ ስወድህ

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 Před 3 lety

    ሰወደክ

  • @elsagoytom1275
    @elsagoytom1275 Před 3 lety

    Oh sewedew Alexo meret derasi..nurelen

  • @duosos5942
    @duosos5942 Před 5 lety

    ሰይፉ እባክ ደግመ አቅርባቸው

  • @user-ok4ih1qf8g
    @user-ok4ih1qf8g Před 3 měsíci

  • @mahederbrook9156
    @mahederbrook9156 Před rokem

    ሰይፉና አሌክስ በብሉቱዝም አይገናኙኮ። እርጋታና እብደት 😀

  • @samigosb8538
    @samigosb8538 Před 5 lety

    Like

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety

    አንባቢዎች ፀሀፊዎች ፈላስፋዎች ናቸው::

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety

    ተመስገን ተከፈተ

  • @nebamekonen7888
    @nebamekonen7888 Před 5 lety +4

    Talak sew Alex

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube Před 5 lety

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የSeifu on EBS 2 ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፎቶዬን በመንከት

  • @maeregassuyohann6677
    @maeregassuyohann6677 Před 5 lety

    Alex,Hulem nigigirih emaytegeb new..

  • @samiraasmar3897
    @samiraasmar3897 Před 5 lety

    Endmyen tanea yasetak gashea alexa

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety

    እውነት ነው:: ያለፈውን ትቶ የወደፊቱን ነው ማሰብ?

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +2

    አንተ መላጣ ከዚ በላይ ስልጣን ቢኖርህ አታኖርም ነበር አቅርብልን ብለን የምንልህ አንድም አታቀርብም ነበር ደራሲ አይዞህ በጤናህ ያለ ለምፅ አምላክ ያንፃህ በርታ

  • @alemayehuabegaz4557
    @alemayehuabegaz4557 Před 27 dny

    አይ! ሠይፉ አቅምህን እማታውቅ! ቃለመጠይቅ ጀማል አህመድጋ! ቀረ!! አሌክሲ ምናለ ጀማል ጋ ተገናኝተህ ቢንኖሮ ሰንት ነገር ባወጋኸን ነበር ! ለነገሩ በታለቋ ጋዜጠኛ እህታችን መአዛ ብሩ አጥጎበኸናል እናመሠግናታለን!!

  • @alazarchmdessa6118
    @alazarchmdessa6118 Před 5 lety

    አሌቅሰ ይመቸቅ

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r Před 5 lety

    የተማረና የበላ ወድቆ አይወድቅም ትላለች ሃያቴ

  • @selamawitseid1180
    @selamawitseid1180 Před 4 lety

    ማንበብ ትልቅ ሰው ያደርጋል

  • @danielcraigdavid2090
    @danielcraigdavid2090 Před 5 lety

    ሴይፉ ትንሽ ኮርስ ታስፍልጋሀለች አንዳንድ ጊዜ ፍሌክስብል አይደለክም በቃ አባባሌ ሁሌ ሳይክ ለዛሬ ብቻ ሰቱዲዬ ያለክ ይመስለኛል ከዛም ሌላ ግዜ በሌላ ፕሮግራም ከች ትላለ እንዴ መጣ እንዴ ስይፍሻ እላለው 😂

  • @MariaMaria-nh9ix
    @MariaMaria-nh9ix Před 5 lety

    Alex teru sew masetika sheshet mirineda yegabezegh neber mecham aresakem

  • @yamralaj1201
    @yamralaj1201 Před 3 lety

    አሌክሶቪች አንተ ብቻ ፃፍ !!!!! አንተ ብቻ አውራ

  • @tarikuhode2230
    @tarikuhode2230 Před 10 měsíci

    አልተገናኝቶም

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety

    እውነትም ካለ? ካለ ምናለ?

  • @getptv8356
    @getptv8356 Před 5 lety

    rasu sebehat adel ende sewoch

  • @emuaster6560
    @emuaster6560 Před 5 lety

    Wow bicha new yemelew alex

  • @chanel8871
    @chanel8871 Před 5 lety

    አቤት ገንዘብ የመልቀሚያ ሰበባቹ
    ሰይፉስ ቢለቅምብንም ቀልዶብን ነው

  • @user-ok4ih1qf8g
    @user-ok4ih1qf8g Před 3 měsíci

    አጭል ልቦለድ ነው

  • @Habeshainfo
    @Habeshainfo Před 5 lety

    እስቲ ይህቺን የፍቅር ታሪክ ተጋበዙልን ጎራ በሉ
    👇👇👇👇👇👇👇
    czcams.com/video/z6g4qHe-u9E/video.html

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 5 lety

    እሽ ሴፍዬ ይኛ መላጣ እኔ የምለው

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 Před 5 lety

    ይሄ ሰይፉ የሚባል የወያኔ ቡችላ አሁኒም ለወያኔ ማሸርግዱን አልተወም ፖልቲካ ሰው ሲያወራ ያከላኪላል ፖልቲካ ማውራት ካልፈልገ ልሚን አይተወውም አሽቃባጭ

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube Před 5 lety

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የSeifu on EBS 2 ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፎቶዬን በመንከት