ጾሙ የመዳን ቀን ነው እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ክፍል ሁለት
Vložit
- čas přidán 8. 04. 2024
- ጾሙ የመዳን ቀን ነው እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ክፍል ሁለት
#አባገብረኪዳን ግርማ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#subscribe_share_አድርጉ
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview
#eotcmk
#comedianeshetu
#ድንቅልጆች
#dn_henok
#ዲያቆንሄኖክ
#memhirgirmawendimu
#dn_yordanos_abebe
#ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
#MemeherDrZebeneLemma
#መምህር_ዘበነ_ለማ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#mahtot
#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ
#zemari_abel_mekbib_new
#ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ
#zemari_tewodros_yosef_new
#zemari_yilma_hailu_new
#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ
#zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን
#ዘመድኩ_በቀለ
#quanquayeneshmedia
#ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ
#etartmedia
#ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama
#ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur
#youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos
#aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu
#shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
#ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv
Hayelemariam Mebratu, [24/03/2024 12:57 ጥዋት]
#እመቤታችን,#ቅድስት,#ድንግል,#ማርያም,#ጌታችን,#መድኃኒታችን,#ኢየሱስ,#ክርስቶስ,#ኢትዮጵያ,#ኦርቶዶክስ,#ተዋሕዶ,#ቤተክርስቲያን,#አባ_ገብረኪዳን ግርማ,#አባ ገብረኪዳን ግርማ,#አባ ገብረኪዳን ስብከት,#Ethiopia,#Ethiopia_Orthodox_tewahdo,#Orthodox,#Tewahedo,#Church,#Aba_Gebrekidan Girma,#Aba Gebrekidan Girma,#Aba Gebrekidan Sibket #ድንቀ ልጆች #ቁም ነገር #ክህሎት #መዐዛ ቅዱሳን #ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
Amen❤❤❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን አሜን አሜን ቃል
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃወህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ጤና ይስጥልን
Amen
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
amen
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
አሜን❤
አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤
አሜን ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በ እድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
ቃለህይወት።ያሰማልን።ለአባታችን።እድመና።ጠና።ጨምሮይስጦት።።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለሰን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክለ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ተመስገን አምላኬ እድህ ወደህና ፈቅደህ ቃልህን ላሰማሀኝ ስምህ ለዘላም የክበር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናውን ይስጥልን
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋ ይስጥልን በዚህ ዘመን የመዳን ቀን ይሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሂወት ያሰማልኝ ❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እረስቱን ምንግስቱን ያውርስልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን❤አሜን❤አሜን❤
አባቶች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉አባታች ቃለ ህይወተት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
abatacheni idemena Tena yitxote
ቃለህውት ያሰማልን አባታችን
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን 💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ❤
አባታችን በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን🎉🎉🎉
አባታችንን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏💕
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln ❤❤❤.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!እግዚአብሔር የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን በቃሉ እንድንመላለስ ይርዳን!!
Amen abatachin kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
Amen amen amen kale hywoitn yasmaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Kalehiwoten yasemalen abatachin
ለአባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
አሜን❤❤❤❤❤❤አሜኔ😂😂❤
Kale Hiwot Yasemaln
Kalewoten yasemalen abatachen erejem edema ketana gara yesetelen
ቃለህይውት ያሰማልን
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝሞልን አድሜ ከጤና ይስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን እንቁ ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን 💕🙏💕አምላካችን በመንግስቱ ያስበን💕🙏💕
ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን
Amen kale heyewotel yasemal ❤❤❤❤
Lwl igziabhar idma Ina tana yistwot
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜም በፀጋም ይጠብቅልን እኛም ቃሉን በልቦናችን ያሳድርልን
መፈፀም ነውና ያቃተን ፍፃሜዎን ያሳምርልን
Amen abte edme ka te na ga yistilgn
What a nice preaching it is. May the peace of the lord be always with you. You are telling us the reality. You showing us the attchment we have with God. Thanks.
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤
Amen Amen Amen Kalheyewet Yasmalen
Amen amen amen kalhiwote yasemalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
Abatachen bewentu edemi ena tega yestelen
💖💜💖💖💗
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን አባታችን
አብትች ካልሄውተ ያስምልነ አግዝብህረ ያግለግሏተ ገዝውነ ያብርክሏ ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ከአገልግሎቶ ጋር ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን!!
እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጦት!!! 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen ❤❤❤
Amen Amen Amen❤❤❤
Amen Amen Amen EMEBRHAN Tdegfachu Abatachn❤❤❤
😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Abatachn edmena Tena ystot kwotryen yftalsh blgne aba bzu chgrlay ngne amsgnalhu.
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ዘንበል ይበልልሽ ፦ካላቅማቹ እንዳትፈተኑ እግዚአብሔር በዚህ የታመነ ነው። ፦ብሏልና ሁሉም ያልፋል በርቺ እማምላክ ካንቺ ጋ ትሁን።
ልደታ ለማርያም
የወራችን መባቻ መግቢያ በር በዕለታቶቹ ሁሉ
ትመስገኛለሽ
ስላም ለዕለተ ዕሁድ
መሬት እሳት ንፋስ
ረቂቃን ጉሩማኖች
ቅዱሳን መላዕክቶች ለተፈጠሩባት ቀን
የመላዕክት እህት የሆነችው መላዕክት አመስግንዋት የማይጠግቧት ቅድስት
ንፅህትን እያስብን በቅዱሳንመላዕክት ምስጋና የምትመስገነውን እኛም እናመስግናት እንድናመስግናትም ስለተፈቀደልን ክብርና ምስጋና ለልዑል አምላክ ይድረስው::
ስላም ለዕለተ ስኞ
በዚች ዕለት እግዚአብሔር ውሃን ጠፈርን ፈጠረ ስማይ ብሎም ጠራው
ስማያት ቅድስት እናቱን ያመስግኗታል
ስማያትን የፈጠረውን በማህፀኗ ተሽክማልችና የእሷማህፀን ስማይ ላይ የተዘረጋውን መንበርመስሏልና
ስማያት ያመስግኗታል
ስላም ለዕለተማክስኞ በሶስተኛው ቀን እግዚአብሔር ምድር ታብቅል አለ
ምድርም የተስጣትን ሁሉ ልምላሜ አበቀለች
ምድርም ድምፇን ከፍ አድርጋ ታመስግናታለች
በደብረ ሊባኖስ ስትወለድ ምስጋናዋን አስተጋብታለችና
የምድር ሁሉ ናፍቆትየሆነችቱን እመቤት አይታለችና
ዛፍ ቅጠሉ አዝርዕት አበባው
በምስጋና በማዕዛቸው ቅድስትን ያስጌጧታልና
ስላም ለዕለተ ረቡዕ በአራተኛው ቀን እግዚአብሔር ፀሐይን ጨረቃን ከዋክብትን ፈጠረ
እንደ ፀሐይ ደምቃ የወጣችውን
ምስራቃችን ፀሐይ ፅድቅን የወለደችልንን
እመ ብርሃንን እናመስግናታለን
የብርሃናት ሁሉ እመቤት ናትና::
ብርሃናትሁሉ ያመስግኗታል
በአምስተኛው ቀን በዕለተ ሐሙስ እግዚአብሔር በስማይየሚበሩትን
በውሃ የሚኖሩትን በምድር ያሉትንእንሰሶችሁሉ ፈጠረ
ለተጠማው ውሻ ውሃ ያጠጣችው ሪህሪት ድስት እመቤት ልጇን ጌታችንን መድሃኒታችንን ስትወልድ በእስትንፋሳቸው አሞቁት
ፈጥረታቱ ሁሉ ያመስግኗታል
እኛም ለሁሉ የምትራራውን እናታችንን እያስብን እናመስግናት
በዕለተ ዓርብበ6ተኛውቀን
እእግዚአብሔር ስውን በአምሳያው አድርጎ ፈጠረ
እርሱም የእኛን ስጋ ለብሶ
ከስጋዋ ስጋ ከነፍስ ነፍስ ክደሟ ደም ነስቶ
ከቅድስት ድንግል ማርያም
ተወለደ
ሊያድነን ሊፈውስን ሊያወጣን ሊያበራልን ሊምረን
አቤት ስውን እንፍጠር ካልክባት ዕለት በተፈጠረውየስው ዘር በሙሉ ምስጋና ይድረስህ
ለስው ልጅ መዳኛ ምክንያት የሆነችውን እናትህን ስለስጠኸን
ባለፉትም በለነውም በሚመጡት ሁሉ ምስጋና ይድረሳት
የመዳኛችን መገኛ ይህቺቅድስት
ይህቺ ንፅህት ናትና
አበው አባቶቻችን የናፍቋትን የተጠነቀቁለትን በቤተልሔም በእቅፏ ያሳየቻቸው
ነብያት የተነበዩለትን ትንቢት እውነቱን ያሳየቻቸው
ሐዋርያት እንዲመረጡ ምክንያት የሆነቻቸውየስበኩትን የስጠቻቸው
ስማዕታት የሚጋደሉለትን ያስገኝች
መነኮሳት ዓለምን ጥለው የሚመነኩሱለትን የስጠቻቸው
ባህታውያን በብትውና እርሱን ብቻ እያመስገኑ እንዲኖሩ ወልዳ ያሳየች
የቅዱሳን ሁሉ መጠግያ የሆነች እርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት
እርሷብቻ እናቱ
እርሱ ብቻ ልጇ
በሁሉ ስም ምስጋና ይድረሳት
በሁሉ ፍጥረታት የምትመስገነውን እኛም እናመስግናት ዘንድ ስለፈቀደልን ክብርና ምስጋና
ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
የማያልቅ ምስጋና አላትና
ምስጋናዋ ብዙ ብዙ ነው!
ይቆየን!
ሚያዚያ 1 2016
ልደታ ማርያም
ታማልደን ትለመነን!
ስለኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
ሰዎች እንደዬ አካባቢው ማሕበረሰብ ሥርዓት ይኖራሉ። ስለኾነም ሲደሰቱ መደሰት፤ ሲያዝኑ ማዘን- ማስተዛዘን አግባብ ነው። ይህን የማያደርግ ጤነኛ ሰው በማሕበረሰቡ ዘንድ ቅቡልነት አይኖረውም። በመሰለኝና መሠረት በሌለው አንዳንድ ሠበኪዎች ትምህርት "ዘፈንና ደስታ እንደነውር ይነገራል"።
እግዚአብሔር ሁሉን አሟልቶ በሰጠን ዓለም መደሰትማ ይገባል እንጂ ስለምን ተብሎ ለቅሶና ቁዘማ ይሰበካል። ነገር ግን ለሁሉም እንደዬ አካባቢው የማሕበረሰብ ልማድና ወግ ሥርዐት አለው።
ካሕን ወይም ወታደር ወዘተ ሰው ስለሆነ ከማሕበረሰቡ ጋር መደሰት ወይም ማዘን እንደሰውነቱ የተገባ ነው። ይሁን እንጂ እንዲህ ዐይነቱ ሰው የአገልግሎትና የክብር ልብሱን እንደለበሰ መሆን የለበትም። መታወቅና መለመድ ያለበት ዐቢይ ጉዳይ ነው።
ሌላው መጠመቅን አስመልክቶ ከሰባት ዓመት ዕድሜ በላይ የሆኑ ወይም ትልቅ ሰው ሁነው ሃይማኖት በመቀየር ወይም አዲስ አማኝ ሁነው የሚጠመቁ ሰዎች ሲቀርቡ ሕዝብ እያያቸው ራቁታቸውን መጠመቅ አለባቸው የሚለው ትምህርት እርማት ያስፈልጠዋል፣ አጥማቂውስ ስለምን ያልተገባ የሴት ሰውነት በማየቱ ይቸገር? ተመልካችስ የሱ ዕቃ፣ የእሷ ዕቃ እያለ ለማውራት ይዳረግ? መሆን ያለበት ተጠማቂው/ተጠማቂዋ አዲስ ስስ ነጭ ልብስ (ፒጃማ) ለብሶ/ለብሳ ጥምቀት ይካሄዳል እንጂ። ጥምቀቱ የሚካሄደው በኩሬ ወይም በወንዝ ውሃ ከኾነ አጥማቂው ቄስም እንደተጠማቂው/ዋ አዲስ ሥሥ ነጭ ልብስ ለብሶ ውሃው ውስጥ በመግባት ያጠምቃል። ይኼ ትክክለኛ አደራረግ ባንዳንድ ቤተ እምነቶች ተተግብሯል/ይተገበራልም።
የእግር ማጠብ ጉዳይ መከባበርን አመልካች ነው። መነሻውም አብርሃም ሦስትና አንድ ሁነው በመኖሪያ ድንኳኑ አጠገብ በድንገት ለታዩት ሰዎች እዚህ አረፍ በሉ፤ እግራችሁን እንድትታጠቡ ውሃ ላምጣላችሁ ..... ያለው ቃሉ ነው። ዛሬ ላይ ሥልጣኔ እየበዛ በመኾኑ ከእኛ እና ጥቂት አገሮች በቀር እግር በተለዬ አይቆሽሽም፣ ሙሉ ሰውነትን እንደተፈለገ በየመታጠቢያ ቤት ይታጠቧል እንጂ። እጅ ማስታጠብም የለም፣ እያንዳንዱ ሰው ብድግ ብሎ እጆቹን እንደፈለገ ራሱ ይታጠባል። ስለዚ ውድ ወገኖቼ በአካል ብቻ ሳይኾን በአዕምሮም እንደግ።
?
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፫🎉🎉🎉አባታችን 🎉🎉🎉እድሜ ከጤና 🎉🎉🎉🎉 ያድልልን 🎉🎉🎉🎉 መንግስተ ሰማያትን 🎉🎉🎉 ያውርስልን🎉🎉🎉
0:40 ❤❤❤
Aba rejim edmie tennet yistlgn
እድሜ ይስጥልን 🎉🎉🎉
ምን፡ ሆኑ፡ እርሶ፡ ደግሞ?
Amen Amen Amen
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen