ሶስት ወፎች የሚለዉን የ 90s ድራማ ነዉ ምታስታዉሱኝ 😉✌
i want to apperciate u guys cause ur doing a real thing.. no fake reaction and ur friendship is so great keep doing what ur doing
የደስታችን ምንጮች እንዴት ናችሁ ምርጥ ያራዳ ልጆች
Good morningአውራዎቼ በጠዋቱ ዛሬ ቀኔን ልታደምቁል ነዋ ውዶቼ አንደኛ ነኝ ደሞ love ነው የማረጋቹ❤️
benegereh lay ye eyu cheferah yimechegnal ....luv u guys
ፍቅር ይዞኛል ከማሀለኛው ልጂ ስሙን እንኳን አለውቀውም😍
እናተን ሳይ ጀለሶቸን ነው እምታስታውስኝ ቀልዳችሁ ምናንም ትመቾአላችሁ ጎደኝነት ደስ ይላል አውራዎች ፍራወል የዶሮ ዜና ፈለግፈለግ አረገህ አምጣ
አውራወቺ እኮን ደህና መጣችሁ ተው ግን ፍርሺን አጋቡኝ ስወደውኮ እርጋታው 😋😋😋😋😋😋እስኪ አንዴ ዝም ብሉ ፍርሺ ያውራ ሺሜማ እኮ በቃ ካሰቺ ሀኔታ ነገር ነህ
Enkuwan be selam metachu betam arife new bertu enamesegenale selam bezet yebale, Ethiopian egizabher yasebate
Good afternoon my name Zaccariyas but I am from Australia you guys funny I am Ethiopian
ቁርስ እየበላው ነው ያየዋችሁ ትንታ ቢገለኝ በናንተ ነው😍😍😍😍
😂😂Eyo fkr r/t yhunlgn🙈
Freshi mechershaw🙆♀️alakm
Freshi ate eko atawr🙆♀️😂😂😂💕
አዉሪዉች በጠዋት ዛሬ ቀኔን አበራችዉልኝ የእኔ ቀን እንደበራ የእናተም ቀን ብሪት ይበል❤❤❤
ማታ ስጠብቃችሁ ነበር
pick up line "ነይ ቅቅል ልጋብዝሽ" ደስ ይላል
ምርጦቼ በሳቅ ገደላችሁኝ ዛሬ እናመሰግናለን
ዎይን ቡና እየጠጣዉን ነብር እና ልዋጥ ዎይስ ልትፋ ዎይን ሰራቹልን 😂😂😂😂😂😀😀😀😆😆😆 ደስስስ ሰትሉ እኮ ታስከናላቹው ❤❤❤ ዋን ሎቭ
Yene fekroche❤ Sheme you are rocking the Michael Jackson look
እስኪ ዝመቱ
ለነገሩ እዛም ሂዳችሁ
"አተኳኮሱን አይተኸው ነው?.....ኪኪኪኪ" ነው
እኔ ላይክ በራሴም ስልክ በአሰሪዎቼም ጭምር
የጀሶው ግጥም ግን የሌለ ገደለኝ😃😂😃😂😃😂😃😂
አጥቂት ቀን ቡሀላ ፊልም ሆኖ ይወጣል የተሼ አሣብ😂😂😂
Zare yemr besak akoselachugn
Wedidddd New yemadargachu
Enkuwan be selam metachu betam arife new bertu enamesegenale selamachu bezet yebale,,Ethiopian egizabher yasebate
Waw ወንድሞቼ በጠዎት መጣችሁልን
አቤት ሽሜ መጀመሪያ አካባቢ ያለቺው ሳክስሽ ግን የሌለ ነው
First 🥰
ደሞ ነጋ ልንስቅ😁❤❤
እዩ ያለ ኮፍያ በጣም ነው ምታምራው 👌👌
ደስ ስትሉ😍😍😍😍😍
Clip zegagh zegagh sheme😁😁😁
ጀለሶች ይቻማቹቹቹቹቹ
Welcome guys back
የጀሶው ግጥም ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂
Menm ye eyu demste leyaseman alechalm betam loud nw Please ato eyu kense semetawi atehun ✌️
🤣🤣🤣🤣 weyneee shenaw bale jeso enjeraw ena sikeletse wuuuuffff
Meretocha AWRA😍✌
Ename asetwesekegn muze gemetku🤣
Keyet new yametachehut yemer endezare seke alawkem yemechachu yarada lejoch
ቁምጣ በሸሚዝ አንደኛ
በጡዋቱ ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት ይመቻቹ🤣🤣
ዝምተኛው ልጅ ያስቃል አክቱ 😂
እንኳን መጣቹሁ
Yne 1gnochi🔥🔥
Mahel lay yaleshiw betam nw metemechign setejajay unclen nw metmesiw😂😂 yechamesh🙃
ዛሬ በጠዋቱ 😍😍😍😍😍
Eyu yenante voice high nw tho yefilmu betam less nw so voice up and down eyaregin nw yeminayew
Betam newu yemtimechugi
Ende fabiniho demo ezih mn yiseral😅😅...gray jacket yaregew lij
ምርጦቼ😘❤️😘
ግን እዮ ትሰምጣለች ባይሆን ፍሪሽ❤😂😂
እብዶች 🥰አሁንማ እኔንም አጃጃላችሁኝ ስራየን ትቼ 😁😁
WEYEEE YETEFU DEGAMI NW YAYEHUT ADEKMGN
ቤቶች😍😍😍💕
እንዴት አደራችሁልኝ የኛ ድምቀቶች
🌹🌹🌹😍😍😍😘😘😘❤❤❤
Ere Fresh........."Yengerew aymeslegnem......".HAHAHAHAHAHHAHA
Shime + 🎷 =🤣🤣😂
Yena mertochi sakchu darsogal demo swadchu❤❤❤❤♥️
anakihem ende ante ............................................................................. eras
eyu plz film recommend argen
ላንጋኖ ሄጄ የሚለውን ክሊፕ ሳትጨርሱት ይሄን ያሰብክበትን ጭንቅላት ወጋሁት
የኔ ጣፋጮች
ግጥሙ ግን 😂😂😂😂😂😂😂
17:30 የተፈጠረውን ከኛ ጋር ነው ያየው አይ ፍራኦል
ሙሉውን የወንዶች ጉዳይ ሪያክት ስሩልን አውራዎች 😍
Yene mrtoch🥰🥰🥰
የጀሶው ሰውዬ ግን አንደኛ ነው🤣🤣🤣🤣
ስወዳችሁ 🥰ግን የወንዶች ጉዳይ መሉውን ስሩልን
My loves ❤️❤️❤️
welcome Awራዎች 😘😘
what an intro woww
Family +
Oooo mertocha ❤❤❤
በጣም ተጨንቄ ነበር በናንተ ዘና አልኩኞ ይመቻቹ
Meretochya😘😘😘💚💛❤
❤❤❤
sehima muzu bedabo nwe
yehe " BEG" meta......Sheme yelben new yawerahew.....kentu web kentu......fetrete meatu...yehone sew.....
የሳት ለዉጥ አርገናል ይባላል
ere le keyu lijm gze stut yawra
😂😂😂😂😂😍
በጣም ተመችታችሁኝ 2 ነው ላይክ ያደረኩት😎
bar yehone deret...
😘😘😘👍👍👍
ሼም ግን ቅቅል ለይ ያለሽ አቆም ይገሪማል😂😂
sewoch seat eyazabachu new yemr endelemednew mata bcha yhun upload time yemr
WEdoche ❤❤
Shema gen menaynet kekele fite neh ....
Bergetegenet girlfriend yelehm demo aynorhem 🙄
5፡20 ሱቅ በደረቴ ይልሃል እንደዚህ ነው
😮
😍😍😍😍🥰
ፍቅሮቼ አረ እዩ ግን ዳንሱ ይብቃህ
ሰላም ሰላም
ከኛሀገር ደራሲዮች ሺጊዜ ትበልጣለህ ሽሜ
Eyu kokeb temrehal adel?
የኔ leyuwoch sewodachu
💚💛❤
ደራሲ አድማሱ ከበደ አፍቃሪ ሆኖ የሚጫወተው ነው የወንዶች ጉዳይን የደረሰው ለምን እንደሆነ በጣም ምርጥ ምርጥ የሆኑ ስራዎችን ሰርቶ አንድ ቀን ስለስራዎቹ ተነግሮለት አያውቅም 🤔🤔🤔
በዚህ ደረጃ ያለ ሌላ ስራ ለመስራት አልቻለም?
@@markosabebeadmasu9666 በዚህ ደረጃ ሌላ ፊልም መድረሱን አላውቅም ግን ወደ አስራ አራት የሚጠጉ ፊልሞችን ዳሬክት በማድረግ እና እራሱ ተውኖ የሚገርም ስራዎችን ሰርቷል ግን እሱ በሰራው ስራ ሌሎቹ አየተጠሩ በየሚዲያው ሲደነቁ ለምን እሱንም ስሙን እንኳን አያነሱም እያልኩ እገረማለሁ ብቻ በጣም የሚደነቅ ሰው ነው 👍ሰው ሲሞት ብቻ ማሞገሱ አይጠቅምም😏😏😏