Komentáře •

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +7

    እናመሠግናለን።

  • @Semiraseid-se6vu
    @Semiraseid-se6vu Před měsícem +8

    wow

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před měsícem +9

    አልሀምዱሊላህ።እውነ፡ማሸነፉ፡ሀቅ፡ነው።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před měsícem +4

    ❤🌹🌹 በጣም ተደስተናል ተባረኩ🌹🌹❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +5

    በርታ

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS Před měsícem +11

    ወረኞች እያወሩ ማደር ስራቸው ሲሆን ጀግኖች ግን እንደመሪያችን ሃገርን አሳምረው ሰርተውና አስውበው የሚሰሩ ናቸው ።

    • @tadelechichiso3385
      @tadelechichiso3385 Před měsícem

      እወነትህ ነው እነርሱ ያውሩ እብይ ይስራ ደንቆሮ ናቸው ተዋቸው🎉

  • @ChrisTad-cl9xc
    @ChrisTad-cl9xc Před měsícem +2

    Abiye ❤ nurln❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-rk8jo3hf5d
    @user-rk8jo3hf5d Před měsícem +1

    Use power saving bulbs as much as possoble to save power wastage.
    Well done for the projects.

  • @SolomonDawit-rg9pi
    @SolomonDawit-rg9pi Před měsícem +2

    Min tiserataleh eyaferesekat chekla
    Yenatehen adef eyetetah adegeh ahun dem tafesaleh

    • @dawit8576
      @dawit8576 Před měsícem

      ቅናተኛ ከምትሳደብ አትሰራም

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +8

    ውሾቹም ይጮሃሉ፣ ግመሎቹም ይሄዳሉ!

  • @SolomonDawit-rg9pi
    @SolomonDawit-rg9pi Před měsícem +1

    Insteh tibeda gimstam leba

    • @dawit8576
      @dawit8576 Před měsícem +2

      ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገክ? ከእንዳተ አይነቱ ጭቃ ምን ይጠበቃል

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem

    🤔 ወይልከይ … የማየው #ኣስመራን ነው ወይስ #ሲንጋፖርን እያልኩኝ ከራሴ ጋር ስወዛገብ ለካስ የራሴው ጉድ #አዲስ_አበባ'ዬ ናት እንዲህ ያማረባት | #አብቹዬ ጀግና 😘👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @yadetetamir6387
    @yadetetamir6387 Před měsícem +1

    ምቀኛ ያውራ ይቅና አተ በርታና ስራ ጉልበቱን እግዚአብሄር ይስጥህ ለልጆቻችን ይመርልን አ/አ ተባረኩ ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem

    ▫️Thank you #Hulu_Daily | #ሁሉ_ዴይሊ 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před měsícem +1

    አለማድነቅ ንፍግነት ነው❤❤

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 Před měsícem +2

    ወንድሜ! ተሻሽሎ የተሠራው አርባ ደረጃ እንጂ ሰባ ደረጃ አልታደሠም።

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 Před měsícem

    መጀመሪያ ሰዎችን በመልካም አስተዳደር መልሶ መገንባትና የነገው ተስፋችን የሆነችውን አገር የሁሉ ዜጎች የጋራ በሆነ መንፈስ እውነተኛ ነፃነት ማጎናጸፍ ይቀድማል።

  • @tbb9074
    @tbb9074 Před měsícem +1

    አስፏልትን ማስፋቱ ነው ሜጋ ፕሮጀክቶች??ስለተፈናቀሉት ብታወራ ትመሰገናለህ።ቀዳዳ ካድሬ።😅😂😅😊😂

    • @Black-2024
      @Black-2024 Před měsícem

      በመጀመሪያ የአንተ ከተማ #ኣስመራ ላይ ATM አስገባ ፣ እነዛ የጣሊያን ፎቆችን ቀለም ቀባ ወዘተ እስኪ … ከዛም ስለ #ኣዲስ_ኣበባ ብታወራ ኣይሻልም ?!

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii Před měsícem +2

    Hulu media አዲስ አበባ ላይ መንገድ ፎቅ ፓርክ በመስራት ኢትዮጵያ አታድግም
    በማጨብጨብ በውሸት ዜና መስራት የለውጡ አንዱ አካል ነው

    • @wakbushgeleta9996
      @wakbushgeleta9996 Před měsícem +2

      ምን መደረግ ነዉ ታዲያ የሚያድገው ባትሠራም እንቅፋት አትሁን

    • @dawit8576
      @dawit8576 Před měsícem +3

      ቅናተኛ መሠረተ ልማት አንዱ የዕድገት ምልክት ነው:እዚህ ላይ ብዙ ሺ ሠራተኛ ነው እንጀራ የተከፈተለት;ባዶ ጭንቅላት

    • @Black-2024
      @Black-2024 Před měsícem

      @Tesfay ... በመጀመሪያ የአንተ ከተማ #ኣስመራ ላይ ATM አስገባ ፣ እነዛ የጣሊያን ፎቆችን ቀለም ቀባ እስኪ … ከዛም ስለ #ኣዲስ_ኣበባ ብታወራ ኣይሻልም ?!

    • @danieltsegaye2437
      @danieltsegaye2437 Před měsícem

      Get out of here , shi ameht werea I bet you're not even from addis ababa

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Před měsícem +2

    የገዛ ዜጋውን የሚገድለው የሞት መንፈስ ቫይረስ በቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ የነዛው እና እየነዛ ካለው የኦሮሙማው መሰሪ መሪ የውሸት ፍቅር እና ድርድር በተሰኘው የሐገር ጥፋት እና ሕዝብ ግድያ ከፍተኛ ወንጀሉ ሽፋን ሰጪ በሆነው ፊልሙ በአዲስ መልክ ዋና አክተር ሆኖ የሚተውንበት ተከታታይ ሕዝብ ማወናበጃ ብልጭልጭ ፊልሙን በየሚድያው በገፍ እየለቀቀ ይገኛል እና ሕዝቤ ሆይ ለዓመታት መሸወድ ይብቃህ !!!