New Ethiopian | "sememen" ሰመመን chapter 1 ምዕራፍ አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2020
  • ሰመመን ምዕራፍ ሁለት 👉 • New Ethiopian | "semem...
    ምዕራፍ 3 👉 • New Ethiopian | "semem... :
    ጥቂት ስለ ደራሲ እና መምህር ሲሳይ ንጉሱ
    በ1951 ዓ.ም እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ደጃች ውቤ /ውቤ በረሃ/ ነው የተወለደው፡፡ አንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በባልቻ አባነፍሶ ፣ ሁለተኛ ደረጃን ደግሞ በአዲስ ከተማ አጠቃላይ ት/ቤት ተከታትሏል፡፡ከዚያም በ1974
    ዓ.ም አስመራ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በስነ ፅሁፍ እና ቋንቋ በ1977 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡ 11ኛ ክፍል እያለ “ጉዞው” የተሰኘ ኖቬላን የመጀመሪያ ስራው አድርጎ አሳትሟል፡፡ይህንን ጨምሮ 6 ያህል መፅሃፍትን እስካሁን ለአንባቢያን አድርሷል፡፡ “ሰመመን” የተሰኘው የረጅም ልብ ወለድ ድርሰቱ ከፍተኛ ተነባቢነትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኘለት ስራው ሲሆን በወቅቱም 60 ሺ ያህል ቅጂዎች ተሸጠውለታል፡፡በ1978 ዓ.ም የታተመው እና 378 ገፆች ያሉት “ሰመመን” በዩኒቨርስቲ ህይወት ዙሪያ እና በፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል፡፡ መፅሃፉ የተፃፈው ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአስመራ ዩኒቨርሰቲ የ 3ኛ አመት ተማሪ እያለ ነበር ፡፡
    የደራሲው ስራዎች፡-
    1. ጉዞው ( ኖቬላ ) - 1975 ዓ.ም
    2. ሰመመን ( ልብ ወለድ ) - 1977/8 ዓ.ም
    3. ግርዶሽ ( ልብ ወለድ ) - 1981 ዓ.ም
    4. ትንሳኤ ( ›› ›› ) - 1983 ዓ.ም
    5. የቅናት ዛር ( ›› ›› ) - 1988 ዓ.ም
    6. ረቂቅ አሻራ ( ›› ›› ) - 1995 ዓ.ም
    Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
  • Zábava

Komentáře • 371

  • @Heavena-
    @Heavena- Před 3 lety +24

    ግዜህን ሰውተህ ይህትረካ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ❤️🙏 ፈጣሪ ይባርክህ

  • @hcgf5026
    @hcgf5026 Před 4 lety +15

    ፀግሽ ድምፅህ ዋው ብያለው ደስ ይሚል መክሊት ነው ያለህ
    ትረካውን ስመቼ እመለሳለው

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 4 lety +42

    ዋው ይልጅነቴ I was a teenager when I read this book . አዲስ አበባ ክረምት ሲሆን መፀሃፍ እየተዋዋሱ ከሰፈር ልጃች ጋር ማንበብ .i miss those days.

    • @Nesru23
      @Nesru23 Před rokem +1

      በደጉ ጉዜ

    • @jobloggs7275
      @jobloggs7275 Před 11 měsíci +1

      Astaweshign ye keremet gize medeberiyayen. egr kuwas, bey, tezer, yemesaselutin kemechawet besteker..degu ye lejinet gize::

    • @heruywondafrash7832
      @heruywondafrash7832 Před 7 měsíci +1

      መልካምና ምርጥ ጊዜ ነበር። ክረምት መፅሃፍ ማንበብ ግዴታዪ ነበር። እንዴት የሚያምር ግዜ ነበር።

  • @helenayele8394
    @helenayele8394 Před 4 lety +74

    ዋው የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀስከው 🥰 በተለይ ጭግግ ባለው የክረምት ብርድና ጨለማ እሁድ ማታ ከቤተሰቦቼ ጋር ተሰብስበን የምናዳምጠውን የሬዲዮ ትረካዎች 🤔♥️
    በጣም እናመሰግናለሁ ይሄንን ድንቅ ስራ ቀጥልበት እኛም ከጎንህ ነን::

  • @yayehyiradlegesse9882
    @yayehyiradlegesse9882 Před 4 lety +38

    I was very young (16) when this book came out first. Now a Father of 3 kids, I hardly get time to read. But I should say that the 70's where the golden age in Ethiopia literature. Thank you.

  • @haymimulugeta2762
    @haymimulugeta2762 Před 4 lety +3

    በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ብዙ ጊዜ አንብቤዋለሁ ፀግሽ ያተን ትረካ ሣልሠለች ነው የማዳምጠው ሰመመን ዋው ምርጥ መፅሐፍ በቀጣይ የተቆለፈበት ቁልፍ እንጠብቃለን

  • @asadaasada5512
    @asadaasada5512 Před 4 lety +1

    ፀግሽ ድምፅህ በጣም ገራሚ ነው በእውነት ትረካን በድምፅህ ሁሌም ውስጤ ነው 😊😊😊👌

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 Před 4 lety +18

    አድስ ገብ ነኝ በላይክ ተቀባሉኝ እናመሰግናለን ውንድምችንን

  • @sofimisss6222
    @sofimisss6222 Před 3 lety +5

    እረ ወንደም አለም አበክህ ብረቅርቅታን ተባባሪን

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 4 lety +2

    ፀግሺ እንዴት እንደምወደው ትረታህን መክፈት ዶት ኮም ብዙ ጊዜ ፈልጊ አጥቸህ ነበር እናመስግን አለን 😍😍😍😍

  • @hananmuhamad7713
    @hananmuhamad7713 Před 4 lety +74

    ውይይይይ እስካሁን ስፈልግህ ዛሬ አገኝሁክ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርግህ ደስ ባለኝ ነበር

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 Před 4 lety +13

    ፀግሽዬ የመግቢያው ክላሲካል በጣምምምም ደስስስስ ይላል እባክህ ተጠቀመው እናመሰግናለን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 😘😘🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @martamekonnen9264
    @martamekonnen9264 Před 2 lety +1

    የድሮ ፍቅረኛየን አስታወስቀኝ ብዙ መጽሀፍቶች እንዳነብ ያረገኝ ነው ግን የመጀመሪያ የሰጠኝ ይህን ነበር አዬዬዬዬ ትዝታ ትዝ ሲል ክፋቱ እሱን እንዳላስብ ቢረገኝም ትረካህ ግን ያሳለፍኩትን አሳየኝ

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 Před 4 lety +2

    Thank you tsegesh good to hear your voice again 😇❤️

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  Před 4 lety +45

    ሰመመን ምዕራፍ ሁለት 👉 czcams.com/video/biShOmfrIk8/video.html
    ምዕራፍ 3 👉 czcams.com/video/pq5t3GDO_bk/video.html
    ውድ ቤተሰቦች በክፍል አጥሮ የተሰናዱትን ለምትሹ ከምዕራፍ አንድ ቀጥሎ ያለው ታሪክ ሚጀምረው ከክፍል 16 ጀምሮ ነው።ምእራፍ አንድ ማለት ከክፍል 1 እስከ 15 ያለው በአንድ ሆኖ ነው።
    ክፍል 16 ሰመመን 👉 czcams.com/video/DxJIwQbEIsU/video.html

    • @oneloveethiopia9496
      @oneloveethiopia9496 Před 4 lety

      Enamesegnalen tsegsh Letemesto band makirebkin wedjewalew bertalin

    • @yetsigelejsarontsige9707
      @yetsigelejsarontsige9707 Před 4 lety

      ፀግሽ ብዙ አድማጭ የለም የምታቀርበው በጣም ደስ ይላል ብዙ ሰው አለማየቱ ያናድዳል ቻናልህን እዲያስተዋውቁልህ ለነ አሹካ እና ሚኪ ሾ ንገራቸው በናትህ 🙏

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  Před 4 lety +2

      @@yetsigelejsarontsige9707 its amatter of time bro,thanks for ur advice.

    • @habitybiba8942
      @habitybiba8942 Před 4 lety +1

      Classicalu yestekakel tsegisheye

    • @userbettymaranatauser1192
      @userbettymaranatauser1192 Před 4 lety

      Kedmtsih fkr yzognal thegsh

  • @tube-dt4ek
    @tube-dt4ek Před 4 lety +7

    ውይ የኔ ድምፀ ጣፋጭ ሰመመንን አንብቤዋለሁ ያንተን ድምፅ ግን እሰማዋለው 👌❤

  • @user-ur5wd7es7p
    @user-ur5wd7es7p Před 4 lety +3

    እንኳን የራሥህ አካውንት ከፍትክልን ጀግናችን በርታልን

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Před 11 měsíci

    እውነት ትልቅ የትረካ ተሰዕጦ ነው ያደለህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ዋው ብያለሁ 💪💪💪💪👍🙏

  • @massym2460
    @massym2460 Před 4 lety +7

    I read this book when it was new and I still remember all the story well, it’s was one of the best book

  • @moments8434
    @moments8434 Před 4 lety +4

    Finally I got.
    I missed this voice since we lost our touch which is in 2006EC when we were in high school.
    Wow Tsegesh!!!
    Here you go...

  • @user-rk9rh7rp5z
    @user-rk9rh7rp5z Před rokem +1

    ዋው ነው ትረታ ብዙ ጊዜ ከማዳመጥ ማንበበብ እወዳለሁ ያንተን ግን ተመስጨ ነው የሰማሁት እናመሰግናለን🙏 አብዛኛውን የልጅነት ትዝታወች ነው የቀሰቀሱብኝ😘🤗🙄

  • @martamengesha2491
    @martamengesha2491 Před 4 lety

    I'm happy you comeback your own keep it up.

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 Před 3 lety

    Thank you Amen you are the best of the best people bless you

  • @user-rp9gq9lm3g
    @user-rp9gq9lm3g Před 4 lety +1

    ተናፋቂው ውድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን። ጥሩ ትምህርት። ነው ❤

  • @askme7620
    @askme7620 Před 4 lety +4

    ሀገር ቤት እያልሁ ከልብ ከምወዳቸው የመፃህፍት ትረካዎችና ድርሰቶች ...
    ፪. ፍቅር እስከ መቃብር ። always No. 1
    ፪. ጣምራ ጦር ።
    ፫. ሰመመን ።
    ሰመመን መፅሐፍን የዛሬ ሁለት አመት አ.አ ኮሜርስ ኮሌጅ አካባቢ ካሉ ትናንንሽ የመፅሐፍ መቸርቸሪያና መሸጭያ ቦታ ላይ አግኝቼ ገዝቼዋለሁ ። አሁን ደግሞ በትረካ መልክ...👌👍እናመሠግናለን።

    • @jsskgew8350
      @jsskgew8350 Před 4 lety

      Ahun yate naw mageyaw

    • @askme7620
      @askme7620 Před 4 lety

      @@jsskgew8350 ...ቡናና ሻይ ልማት ሚኒሰትር አካባቢ ካሉ መፅሐፍ መሸጫ ቤቶች ወይም ከራስ ሆቴል ጀርባ ( ቦታው ለልማት ያስፈልጋል ብለው ካላስነሷቸው 🙂) ። መልካም ዕድል !

    • @ethiopiaprevails1250
      @ethiopiaprevails1250 Před rokem +1

      Wow! You said, " Tamra Tor". Your must be from a mitary family. It's my favorite book too, of course, next to " Fikir Eskemekabir"..

  • @lulalula1363
    @lulalula1363 Před 4 lety

    ፀግሽ እንኳን አገኘሁክ በራስህ ዩቱብ ላይ አድናቂህ ነኝ ድምፅህ ይባረክ ሰላምህን ያብዛው

  • @hannanbeyene1275
    @hannanbeyene1275 Před 3 lety +6

    ዋው ፊልም እያየሁ ነበር ያውም ትወናው በምርጥ ተዋያኖች የተሰራ እዳዛ ነው የተሰማኝ በተደጋጋሚ ሞባይሌን አስቼ አየሁ ድምፅህም ረተራረክህም ያምራል ለድርሰቱ ውበት ሰተህዋል በርታ ብሮ

  • @user-me9xl8ll1p
    @user-me9xl8ll1p Před 4 lety +9

    እናመሰግናለን ወንድሜ በቀጣይ ከአድማስ ባሻገርን እጠብቃለው

  • @johns8903
    @johns8903 Před 3 lety

    Thank you!!! Plrase keep it up.

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 Před 3 lety

    በጣም ደስ ብሎኛል ደግሜ በዚህ እድሜየ ስለሰማሁት

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 Před 3 lety

    ፀጋዬ ይህን መጽሐፍ እንዲህ ለማንበብ ምን ያህል ጊዜ ደጋግመህ አነበብከው በጣም ቆንጆ ነበር መጽሐፉን ያነበብኩት ገና በአዲሱ በትኩሱ ነበር የሚገርመው ቅንጣት አልረሳሁም። እባክህ ከ የወዲያነሽም መጽሓፍ እንድታነብልን በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @yeneworknibret112
    @yeneworknibret112 Před 4 lety

    Ohhhhhh My!!!!!!
    Thank you so much!🙏 I am so glad to find you on here! Subscribed!👍 bertalign wendme! ....... Lijinete ! Lijinete! ......💖

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h Před 4 lety +3

    ዋው ድምፅህ ያምራል ማድነቅ ይችላል አይደል ፈጣሪ በሰላም ያኑርህ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Před 4 lety

    *Many thanks my brother!*

  • @ubahmuhammadubahmuhammad8838

    ወይኔ ፀግሽ ድምፅን ስሰማው እንዴት ልቤ እንደመታ ። ድምፅህ እንዲ ናፍቆኝ ነበር ውይይይይይ ስወድህ

  • @rozapk6959
    @rozapk6959 Před 4 lety

    ዋው ፀግሽ የእኔ አንደኛ ሰላገኝሁኝ ደስ ብሎኛል እና አመሰግናለሁ

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 Před 2 lety

    ሀይ ፀግሽ ይሄን መጽሐፍ አንብቤ የጨረስኩት አሁን ነው ግን ትረካውን ስሰማ ይበልጥ ተመቸኝ ቴክስ ግን እንደ አስተያየት አንተ ብቻህን ስተርክ ነው ደስ የሚለኝ ማለት የሴት ድምጽ ስታስገባ አይጥመኝም የሴቱንም የወንዱንም አንተ ስተርክ ነው ደስ ብሎኝ የምሰማው

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 Před 4 lety +5

    ፀግሽዬ በጣም ነዉ የምወደው እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Před 3 lety

    የእኔ ምርጥ ፣ሰመመን መፅሀፍ ነው ሲሳይ ንጉሱ ከልቤ አመሠግናለሁ ።

  • @user-kp6mh8rq6i
    @user-kp6mh8rq6i Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ይቀጥል ትረካ በጣም እወዳለው በርታልን

  • @ethiopiaislove8868
    @ethiopiaislove8868 Před 4 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት።ድምፅህም የሰጠ ነው

  • @meta571
    @meta571 Před rokem

    አመሰናነለው በጣም የምወደው መፅሀፍ ነው ደጋግሜ አንብቤዋለው ግን አይሰለችም በጣም ቆንጆ መፅሄት ነው አመሰግናለው

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 Před 4 lety

    betam arif new berta bro degmo endih be rezhimu sihon betam tiru new thanks !

  • @fikertesweet2537
    @fikertesweet2537 Před 4 lety +1

    ፀግሽ ድምፅህ ለትረካ ነው የተፈጠረ ዋው

  • @othmanjamal7013
    @othmanjamal7013 Před 4 lety +1

    ውዎ በጣም እንምሥገን አለን ምዕረፍ 2ቅጥለለን ፀጋሽ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Před 4 lety

    ዋዉዉ በራስህ መምጣትህ ደስ ብሎኛል ፅግሼ ለኔ ጠቅመህኛል በጣም ሳነብ ማይግሬን አለብኝ ባንተ ቮይሶች ነዉ የማንበብ ያክል ነዉ ሚሰማኝ ስሰማዉ ክበርልኝ ዉዴ❤❤❤

  • @mimobiru7645
    @mimobiru7645 Před 4 lety +1

    Thank you for sharing 😍

  • @hayminatan7238
    @hayminatan7238 Před 4 lety

    Wawwww cool kip it up dear thank you 🙏

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 Před 4 lety +2

    ጸግሺ የአንተ ድምጽ ይሁን እንጂ ዶሉን ለማጨን 100 ግዜም ብሆን ሴኮንድ አይፋጅብኝም

  • @firehiwoteshetu7952
    @firehiwoteshetu7952 Před 4 lety

    የምወደው ልብ ወለድ ነው እናመሠግናለን

  • @molagetu3099
    @molagetu3099 Před 4 lety

    ፀጊሽ በጣም ደሥ የላል አሥተ ማሪ ነዉ አመሠግናለሁ

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 Před 4 lety

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před 4 lety

    Glad you’re back !

  • @mimimita4420
    @mimimita4420 Před 4 lety

    Tsegsh berta betam arif new

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Před rokem +1

    👍Had Nothing but Sweet .Have Everything but Sorrow’s. It’s to late Never come back.

  • @yadelew121king
    @yadelew121king Před rokem

    ወይ እንዴት የ20 አመት ትዝታ አስታወሠኝ
    ሣነበው መፀሐፋን ልቤን ሰውሮት ነበር 👍🏼👍🏼👍🏼

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 Před 4 lety +1

    የማንበብ ፍላጎት ቢኖረኝም መፅሀፍቶችን ለማግኘት አልታደልኩም ምናልባት ባገኝም እንኳን የማንበቢያ ግዜ የለም ስለዚህ በርታ ወንድሜ የተባረከ ሀሳብ ነው

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 Před 4 lety +1

      የማንበብ ፍላጎት ካለሽ ጊዜም መጽሐፍትም አይጠፋም።

  • @user-yt1tu3ux3q
    @user-yt1tu3ux3q Před 4 lety

    Oh betam yemfeligew abo tebarklign

  • @alemseid6945
    @alemseid6945 Před 4 lety

    ጸግሺ አንተ ስላቀርብከው ብቻ ደግሜ ላዳምጠው አቀራርብህን በጣም ነው የምወደው

  • @yeshiadane830
    @yeshiadane830 Před 4 lety

    ውውይይይ ፀግሽ ምርጥ ሠው በዚህ መጣህልን

  • @blenalex81
    @blenalex81 Před 4 lety +1

    Oh tsegesh welcome 🙏 to CZcams by your Owen channel am happy 😆 to hear your narration everyday so please would you like to upload all your previous narratives thank you 🙏

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 Před 4 lety +1

    Wow I have been looking for this voice and my husband found it for me, I have read this book long time a go but I am gonna listen again.

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před 2 lety +1

    Amazing book with amazing voice

  • @sarinamolla4804
    @sarinamolla4804 Před 4 lety +1

    Tesegshye ohhh betam new Des yemtlengi

  • @madeinethiopia4572
    @madeinethiopia4572 Před 4 lety +1

    Well come to back I miss u badly ur voice 😊 tsegeshye

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před 3 lety

    ዋውውው ስላገኘሁህ በጣም ነው. ደስ. ያለኝ. በክፍት. ላይ በፍቅር. ነበር. የምወዳችሁ

  • @demelashwedajo2232
    @demelashwedajo2232 Před rokem

    Thank you.

  • @mercyyemaryamlijmercybob7050

    WOW thank you

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 Před 2 lety +1

    ሲመቸኝኮ ጸጋይ ይመችህ ፈታነዉ የሚረገኝ ትረካህ ድምጽህ መልክቱ እያለቀስኩ በጉጉት የምጠብቀዉ

  • @user-ed2jy9pk4p
    @user-ed2jy9pk4p Před 4 lety

    ውይይይ በጣም ስፈልግህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን ወንድም

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ❤

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 Před 3 lety

    ፀግሽ በጣም ደስ ይላል በጣም እናመስግናለን

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 Před 3 lety +3

    ፀግሽዬ እንዴት ኮ እንደምወድክ ሲኪፋኝ ድምፅክ ያረጋጋኛል ፀጥ ያለ ሰላም አለው ሺ አመት ኑርልኝ።

  • @abunekedir
    @abunekedir Před 4 lety +3

    ፀግሽዬ የኔ ስውድህ እኮ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ አረግሀለው

  • @yohannesejigayew4616
    @yohannesejigayew4616 Před 4 lety

    እናመሰግናለን በርታ

  • @zezy9140
    @zezy9140 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @arifafrica6685
    @arifafrica6685 Před 4 lety

    thank you man

  • @freekefli5712
    @freekefli5712 Před 3 lety

    አሪፍ new በርታ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 4 lety +1

    እናመስግናለን ፀግሽ በርታ

  • @user-wb1vj6vh6k
    @user-wb1vj6vh6k Před 4 lety

    ዋዉ በርታልኝ ድምፅህ በጣም ያምራል ማሻአላህ

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 4 lety +20

    ፀግሽ ድምፅህ ሲያምር❤

  • @enataraya4452
    @enataraya4452 Před 3 lety +4

    His voice 🥰

  • @kiaygashaw9853
    @kiaygashaw9853 Před 4 lety

    ሳአየው በጣም ነው ትዝታ የመጣብኝ ሰመመን የልም ዣት ወዲያነሽን አንብቤዋለሁ ግን እንደ አዲስ ነው የማነበው እናመሰግናለን

  • @bekaludagne8186
    @bekaludagne8186 Před 4 lety

    Hi tsegshe bravo betam dese yelale , yedbrekewakebt felege selam senbet temehert bate fere wetate nachehu berta ... ትረካውን ወድጄዋለው

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 3 lety +1

    ሰመመን የካምፓስ ላይፌ ያስታውሰኛል።❤

  • @selam3735
    @selam3735 Před 4 lety

    Wow be metsihaf lanebew ketero yizze neber thank you

  • @abduhajiyerga6609
    @abduhajiyerga6609 Před 4 lety

    Thank you

  • @kabtamumekonnin5976
    @kabtamumekonnin5976 Před 4 lety

    thank you br

  • @maryam_enatkerstos_abate6200

    Wow betam mewdew metaf new betley mhaleya ymelkamu anid amet wodedkuat betam enamsgenalen

  • @mebratgesese8340
    @mebratgesese8340 Před 4 lety

    በጣም የምወደው መፅሀፍ ነዉ

  • @genetassafe2132
    @genetassafe2132 Před 4 lety

    ፀግሽ እውነት ሠላምህ ብዚዚዚዚት ይብልልክ ከነቤተስቦችህ እኔ ያንተን ትረካ ብቻ ነው ማዳምጥ በፈጣን ሰም አትጥፋ ወይኔ ስትረክወቀ እኮ ነፋስ ነው የምዘራብት ኦፍፍፍፍፍፍፍ

  • @selamgebremsikel654
    @selamgebremsikel654 Před 4 lety

    Thank you betam

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Před 10 měsíci

    I was a teenager when this book came out. Wowww my childhood memory 😊

  • @user-qu5dw9wk5z
    @user-qu5dw9wk5z Před 4 lety

    Amen 🙏🏻

  • @You-gu4ce
    @You-gu4ce Před 4 lety

    መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርግክ ደስስስስ ባለኝ ግን አድጌዜ ብቻ ነው ማረግ የቻልኩት እፍ ተባረክ ይቱብ ለይቱብ ስልከሰከስ ነው እም ውለው ይህን ድምፅ ለመስማት

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 Před 2 lety

    Wooow tsegesh bezu neger endasetawes aderkeng berta

  • @seblebalayneh2784
    @seblebalayneh2784 Před 4 lety

    በርታ ይመችህ ጥሩ ነው

  • @drre1521
    @drre1521 Před 4 lety +1

    ወይኔ ስፈልግህ ጠፍተህብኝ አገኘሁህ በክፈት ዶት ኮም ነበር የማውቅህ አስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል

  • @yanumar7626
    @yanumar7626 Před 4 lety

    Wow tsegshiye welcome enkuwan channel agegnehut your voice eko omg benatih🙏 bizu tireka upload arglin dimtsih ayselechim

  • @tegesetkonjum7037
    @tegesetkonjum7037 Před 4 lety

    ፀግሽ ስለአኘው ድስ አለኚ