Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ደሱየ እኔ እሮቢት ፈልግልኝ ❤
እኔ ወልደያ እፈልጋለሁ❤❤❤
ራያ ቆቦ ህጋዊ ቦታ እስከ ስንት ይገኛል
ደሱየ ወልደያፈልግ
የት ነዉ
💞💞💞💞💞🌹
እኔ ወልደያ እፈልጋለሁ
ደሱዋ ያገሪልጅ ወልድያ ህጋዊ የተሠራቤት 2.5 ድረስ ፈልግልኝ በቅርቡ ካገሬ መግባት እፈልጋለሁ
ወጣ ያለ ካልሆነ በጪራሺ አታገኘኝም ቤት ቦታ ገዝተሺ ልሠሪ ካልሆነ
ሀሀሀሀሀ እኛ 3.5 ባዶ ቦታ ነው የገዛነው ወልደያ ቤት እስከ 5 ያስፈልጋል😂😂
እንደ አቅሟ ወጣ ያለ ታገኛለች
ደሱ እኛን በሚመጥን ዋጋ ፈልጉልን እናመሰግናለን 🙏
እሺ እንፈልጋለን
ወልደያ የተሰራ ቤት እሲ ደሱ 3. ድረስ
እራያ ቆቦ እጋዊ ቦታ በስት ይገኛን
ራያ ቆቦ ግማሺ ቦታ በኖክ ሁለት ነጥብ😢😢
@@user-ci3yj9li9h ግማሽ ማለት አልገባኝም
@@user-ci3yj9li9h ግማሽ ማለት 150 ካሬ ባልሆነ ካገርሽ ስር በሎኝ
@@user-sn5kp2sr3g እኔም😁🤣
ደሱየ ወልድያ ህጋዊ ፈልግልነስቲ1.5ድርስ
እሺ
ደሱ ወልዲያ ጎማጣ 300ካሬ አለኝ ሰርቢስ አለው አሻሽጠኝ ፕሊስ 😊
እኔ ልግዛሽ የምችል ከሆነ
ወንድሜ እስኪ ህገዊ ሮቢትና ወልደያ ፈልግልኝ ከ1.6 ድረስ ከተገኘ ህገወጥ ወልደያ ገዝቸ600ሺ አሁን አይሸጥ አለ
እህቴም ገዝታ አሁን አይሰጥም ተብላለች ፈጣሪ ይሁናችሁ 😢😢
@@BilagiAmare 🥺🥺 ማለት? አይሸጥ አለ ነዉ ያልኩት አይሰጥም ያልሺዊ በስተት ነዉ
@@user-lh2zp9dz5r ወልድያ ገዝታ ነበር። አሁን መሸጥም መለወጥም አይቻልም ተቀምተዋል መንግስት ቀምቷቸው። ያንችንም አጣሪ ምናልባት እዛው ከሆነ የገዙልሽ ሌላ ቦያ ከሆነ ይሸጣል አይዞሽ ህገወጥም ቢሆን መንግስት ካልያዘው ይሸጥልሻል አይዞሽ
💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹😢😢😢🌹🙏🙏