ቴውድሮስ ተሾመ ለመጀመርያ ጊዜ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ @DawitDreams | Tewodros Teshome | Ethiopian |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 01. 2024
  • ቴውድሮስ ተሾመ ለመጀመርያ ጊዜ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ @DawitDreams | Tewodros Teshome | Ethiopian |
    In this episode of "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we are honored to have Theodros Teshome Kebede, a prominent Ethiopian filmmaker, as our guest. Theodros has played a vital role in revitalizing the Ethiopian film industry and has produced and directed highly successful films, including "Abay vs. Vegas" and "Kezkaza Welafegn". Through his films, he addresses social issues such as HIV, immigration, and violence against women, making a significant impact on Ethiopian society. Join us as we explore the influence of Theodros Teshome Kebede on Ethiopian cinema and society.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #Ethiopianmovie #amharicmusic #amharicmovies2023

Komentáře • 154

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb Před 6 měsíci +29

    ከዚህ ሁሉ የህይወት ታሪክ ወጣቱ እንደሞቲቪዥን ሊረዳው የሚገባው ሁሉም ሃብታም በብድር ነው ወደ ስኬት የሚሄደው: ዋናው ነጥብ ብድርና ሀሜትን አትፍሩ : እስከ አሁን በብድር ነው የሚንቀሳቀሰው !!! ቴዲዬ ጎበዝ ነህ !!!!

    • @samrialem1917
      @samrialem1917 Před 6 měsíci

      Wanaw neger bederune melsotal new😂sentune aselkesual

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @FitiheDejene
      @FitiheDejene Před 5 měsíci

      ለዓላማ መኖሮ የብርታት ምሳሌ ነህ !

  • @user-lx4of3uw7i
    @user-lx4of3uw7i Před 7 měsíci +15

    እሚገርም ታሪክ ነው ቴዲ :: አሁንም ፅናት ይኑርህ የኛ ህዝብ ያለምክንያት ግር ብለን የምንወድ ግር ብለን የምንጠላ ነን ብዙ አትጨነቅ መልካም በአል

    • @nanayeee27
      @nanayeee27 Před 6 měsíci +1

      ትክክለኛ አገላለፅ ነዉ ለምን እንኳን ብለን አንጠይቅም

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Před 6 měsíci +9

    እመቤቴን ባነሳህ ቁጥር ታስለቅሰኛለህ በሰፊው ቀሚሷ ከጠላቶችህ ትሸፍንህ ሰወችን ስለአንተ ለማስረዳት አትሞክር የተረዱህ ይበቁሀል ።እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ።❤❤❤❤❤

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Před 6 měsíci +1

    በነገራችን ላይ በጣም የወደድኩት አነጋገሩ ትረካ የሚመስል ተመስጨ የሰማሁት ልዩ ሰው ነው ማሻአላህ ትግእስትክ ፅናትክን በጣም ወድጀዋለሁ

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Před 6 měsíci +5

    መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል የእግዚአብሔር ቃል አንተ ትልቅ ትምህርት ቤት ነህ በርታ ቴዲ ባለቤትህ እንደምትልህ እመቤቴ ታውቃለች አሁንም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!
    የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው።

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 Před 7 měsíci +12

    ሁላችንም እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳቹ።

  • @woinsetyazew6837
    @woinsetyazew6837 Před 7 měsíci +9

    ከፈተና በኋላ መልካም ቀን ይመጣል በርታ
    መልካም በአል ከነቤተሰብህ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 7 měsíci +7

    ቃላት አጣሁለት ለዚህ ሰው ነገን ማየትን ተማርኩኝ በጣም በከባድ ፈተና ውስጥ ሆኖ እንኳ ነገን ተስፋ የሚያደርግ ለእኔ አንደኛ ነክ ቴዲ ወንድሜ ክበርልኝ እድሜ ከጤና ከሙሉ ቤተሰብክ ጋር ይስጥልኝ

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Před 7 měsíci +3

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቤት እንደምመታ እያወኩ ውጭ አምሽቼ ያየሁት ፊልም ነው። በፊልሙ ደስተኛ ስለነበርኩ ዱላው አልተሰማኝም ነበር። ቴዲዬ የምር ጀግና ነህ።

  • @user-tw4rj4cm3d
    @user-tw4rj4cm3d Před 7 měsíci +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም በውነት ወዳው እንደወጣ ነው ያ የሁት በጣም ቴዲ አድናቂህ ነኝ ሸመለስም እና ተስፉም ሰላም ደስ የሚሉ ወደሃላ መለስ እንድል አንድናስተውል አድረጎነወናል ዳዊትም አመሰግናለሁ ስላቀበርክን ።

  • @markosmedia8211
    @markosmedia8211 Před 5 měsíci

    እኔ ዳዊት ድሪምስን ቪዲዮዎችን ማየት ከጀመርኩ በኋላ በጣም ሱስ ሆኖብኛል።ዛሬ ደግሞ ቴዲን ሳየው እኔስ መቼ ነው ይህንን ጊዜ አልፌ መቼ ነው እንደዚህ አጋጥሞኝ ነበር ግን አልፏል ብየ የማወራው እላለሁ።ተስፋ አደርጋለሁ ለካስ ይሄም ይታለፋል እላለሁ ከብዙዎች ህይወት እየተማርኩ ነው። አንድ ቀን አሁን ያለሁበት ፈተና አልፎ እንደ ቴዲ የማወራበት ቀን እንደማይርቅ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 3 měsíci

    ዴቭዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
    ቴዶዬ አቤት ልጅ ሆኜ ነበር የማውቅክ አሁን 28 አመቴነው ይገርማል የሰውልጅ ክፋነው ዛሬም ይቃወሙካል አይ ሰው እኔ ወንድሜን ስለምትመስለኝ ከድሮም አንተንም ስራዎችክንም ወዳቸዋለው ጥንካሬን ተስፋ አለመቁረጥን አስተምረከኛል 😢😢😢😢 እኔ ግን እየው ዛሬም ሃረብ ሀገር ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ በቃሽ ይበለኝ ወድካለው አከብርካለው ተዋናይ የመሆን ህልም ስለነበረኝ ብዙ ተምሬያለው ካንተ ❤❤ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

  • @user-uz1ct2lw3x
    @user-uz1ct2lw3x Před 7 měsíci +3

    ቴዲ ይገርማል ለምንድነው ክፉ የሚያወሩብህ በጣም ጀግና ሚስት አለችህ ,ልጆችህም
    ጋርደንን አየውት በጣም ያምራል ገና ብዙ ትሰራለህ በርታ ፈጣሪ እሰከዘላለም ካንተና ከቤተሰብህ ጋር ይኑር

  • @matihabesha
    @matihabesha Před 6 měsíci +1

    ቴዲ እንግዳ ሆነህ ስለ ቀረብክ ደስ ብሎኛል ብዙ ትምህርት አግኝተናል በተለይ ፅናትን ቀሪ ዘመንህ የተባረ የስኬት ዘመን ይሁንልህ ድንግል ማርያም ትቁምልህ ከነ ቤተሰብህ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን🥰🙏 ዴቭ እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Před 6 měsíci

    እጅግ የሚገርም እና አስደናቂ ደጋግሞ በመውደቅ እና መነሳት ተስፋ ባለመቁረጥ የታጀበ አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው።ቴዲዬ ረዥም ዘመን ለአንተ እና ባለቤትህ ለልጆችህም እመኝልሀለሁ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 5 měsíci

    የምታርፍበት ሀብት ይሁንልህ

  • @Zafran308
    @Zafran308 Před 7 měsíci +1

    ሰው እውነቱ ሳይገባው ነው ሚጮኸው አንተ ግን ጀግና ነህ ክብር ይገባሀል በዚ ውስጥ አልፈህ ወድቀህ አለመቅረትህ proud of you grov garden ደሞ ባለውለታዬ ነው ሲደብረኝ ምሄድበት ቦታ ነበር

  • @user-yx6bb4kv4v
    @user-yx6bb4kv4v Před 6 měsíci

    ከዳዊት ድሪምስ በትክክል ማስመሰልና የዉሸት ወከባና ፉጨት ያሌለበት ዛሬ ገና የ ቴዲን አየሁ።
    በእውነት ቴዲዬ በጣም ልቤን ነካህ፣ ትልቅ ትምህርት ሰጠከኝ። እኔም አንተ መንገድ ላይ እገኛለሁ ብዙ ምሳር ዱላ ኪሳራና በምቀኞች መንገላታት እየደረሰብኝ ይሁን እንዲ እጅ አልሰጠሁም። ይበልጥ ዛሬ ባየሁህ አጠንካሪ አንደበትህ ላልወድቅ ከፈጣሪ በታች በራሴ ተማምኛለሁ።
    የኔ ጀግና ሰዉ አመሰግናለሁ።

  • @yoseftefera2189
    @yoseftefera2189 Před 6 měsíci +2

    ለምን የራስክን ታሪክ ፊልም አታደርገውም ድንቅ ነው !

  • @netsanttamiru8302
    @netsanttamiru8302 Před 7 měsíci +2

    በጣም አድናቂ ነኝ... በተለይ በ ቀዘቃዛ ወላፈን ፊልም...... Wow አሁን ersu እንዳዲስ ባይ ደስ ይለኛል በሱ ነው ፊልም የጅምርኩት እና ቴድዬ.... የ ሀገር ኩራት nhe..... መጥፎ ngr የሚያወራው ደሞ.... የ አበዛኛው የሀበሽ የምቅኛ ወሬ nwe..... Atsmachwe ant ብቻ ወድፊት..... 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @khadeejahasan2579
    @khadeejahasan2579 Před 7 měsíci +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነህ አሁንም በርታ

  • @life-yi3vp
    @life-yi3vp Před 6 měsíci

    ጎበዝ ይመች ቴዲ የኢትዮጵያን ፊልም ለማሳደግ የጣርክ አንተ ብቻ ነህ እንዳንተ ሌሎቹ ቢጥሩ የፊልሙ ኢንዲስቱሪ ያድግ ነበር አሁን ግን ፊልማችን ዩቱዩብ ላይ እየተጫነ አበሻቀጡት platform እንኳን የለንም

  • @SimonLeake-ct6fm
    @SimonLeake-ct6fm Před 7 měsíci +3

    ተድዬ የኔ ጌታ አንወድሃለን አንተ ጀግናችን ነህ አንክዋን አደረሰህ ከኔ ቤተሰቦች ለመላው የክርስትና አምነት ተከታዮች አንክዋን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Před 6 měsíci +1

    Wow Amazing life story !
    Hope Hope Hope Hope and Dream always became real!
    የሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ ተስፋና ህልም ካለው እየከሰረ ያተርፋል እያተረፈ ያከስራል።ነገር ግን ውጤቱ ያማረ ነው ።
    አንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ አሪያ ነህ ።እናመሰግናለን

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Před 6 měsíci +2

    You're not only a movie maker, you're also an amazing story teller!! True inspiration. Much Respect!!
    Rise & Shine dear!

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Před 6 měsíci

    ቴዲዬ ከልጅንቴ ጀምሮ አድናቂ ወዳጁ ነኝ ታላቅ ሰው ክበርልኝ ፈገግታው ሲያምር👌ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ🙏🥰🥰🥰

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Před 7 měsíci

    በትኩረት ነበር ሳደምጥ የነበረው ፤ ሕልምህን ለማሳካት የሄድክበት እያንዳንዱ ውጣ ውረድና መንገድ የሚገርም ነው፤ በዛ ላይ ላመንክበት ነገር አይሆንም ፣ ትክክል አይደለም በማለት አቋም በመያዝ ወደኋላ ባለ ማፈግፈግ ብዙ ነገሮችን አሳክተሀል።👏👏👏 ይህ ደግሞ ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው 🙏🙏🙏 ለአንተ በችግር ጊዜ ብርታት የሰጠች ፣ የደገፈች፣ በአካልም በመንፈስም ያልተለየችህ ባለቤት ድንቅ ሴት ናት❤❤❤ ያመንካት እመቤታችን ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም !!! ለዳዊት ድሪም ሁሌም ትልቅ 🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ሀያል ነው እንኩዋን ለዚ ክብር አበቃ ይገባሀልም

  • @enanuayano3969
    @enanuayano3969 Před 7 měsíci

    ቴዲ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነህ ከሁሉ በላይ ያደነቅኩህና የተገረምኩት ወድቆ ለመነሳት ያለመፍራትህ ጥንካሬህ የሚቆጨኝ ደግሞ ጎልፍ ክለብ የተዘጋጀ ፌስቲቫል ላይ ተገናኝተን ሰላምታ ተለዋውጠን ብቻ መለያየታችን ያን ቀን ጊዜ ነበረህና አለማውራታችን እንዳንተ ያለ ምርጥ አስተማሪ ለደቂቃም ቢሆን አግኝቶ ማዋየት ትልቁን የስኬት በር መክፈት ነበር!!!!አሁንም አይቀርእመጣለሁ
    ሌላው ከሁሉም ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት መኖሯን መመስከርህ ....አስደስቶኛል ባለቤትህንም በማድነቅህ አስደስተኸኛል !የጥንካሬ ተምሳሌ ቴዲ!!!!

  • @alemmersha360
    @alemmersha360 Před 6 měsíci

    ሁሌም ፈጣሪ ከአንተ እና ከቤተሰቦችህጋ ይሁን እወድሃለሁ ቴዲዬ

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut Před 6 měsíci

    ቴድዬ የእውነት ጀግና ነህ ❤❤❤❤ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ🙏🙏🙏

  • @Desta101
    @Desta101 Před 7 měsíci +4

    Your talent for storytelling outshines even your accomplishments in filmmaking. I found immense inspiration in the two speeches you delivered on Dawit Dreams, leaving me thoroughly energized. Your journey stands as a powerful example of overcoming setbacks and achieving success. Tewodros Teshome, I express my heartfelt wish to delve into your captivating stories through the pages of a volume book.

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 6 měsíci

    🥰🥰🥰ሺ ይሁኑልክ ልጆችህ ቴዲ ጥሩ ሰው ስለሆንክ ነገር ይፀናበታል

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před 7 měsíci +1

    ጀግንነት እና የስራ ፍላጎትህን ብቃት እስከ ጥግ ❤❤❤

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 7 měsíci +2

    እንኳን አደርሳችሁ ወድቆ መነሳትን ከቴዲ ተማሩ ጀግና ነህ ❤

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f Před 6 měsíci

    አይዞክ ቴዲ ጥሩ ሰው ፈተና ይበዛበታል

  • @user-et2fd2ki3e
    @user-et2fd2ki3e Před 6 měsíci

    First of all let me say thank you to DAWIT DREAMS for inviting Tedros Teshome.
    I didn't know before this speech Tedros Teshome, am Eritrean 🇪🇷 living in USA.
    I just saw his video by chance and now, i became one of the followers of DAWIT DREAMS, because of his motivational story.
    I saw his video more than 2× and share his story with my lovely families & friends.
    I have much respect for everything you did and you passTeddy.
    I hope one day, i will meet you.
    God bless you & your family with your busines Brother.
    I wish you all the Best.

  • @sura9022
    @sura9022 Před 6 měsíci

    ጀግና ወንድሜ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Před 6 měsíci

    ቴዲየ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነመላ ቤተሰብክ አቤት ስወድክ የምር 🙏🙏🙏

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před 6 měsíci

    Oh a lot of challenges makes strong man amazing history tedi happy new year thanks for invited him Dave 🎉🎉🎉

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 7 měsíci

    ዋዉ የፅናት ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 Před 7 měsíci

    Tade,You are the most valuable person in Ethiopia and God bless you and your family

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 7 měsíci

    💚💛❤ዉዶቻችን እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል ለሁላችን💚💛❤

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f Před 6 měsíci

    እግዚአቤር ከዚ በላይ ከፍ ያርግክ ጨዋ ሰው

  • @user-mg3np3be1t
    @user-mg3np3be1t Před 7 měsíci

    ጀግና ነህ ካንተ የተማርኩት ብዙ ቁምነገር አለ ቴዳ በርታ።

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 Před 7 měsíci +2

    ቴዲ ዛሬ ካንተ ተስፋ አለመቁረጥን በተመለከተ ትልቅ ት/ት ነው የተማርኩት አመሰግንሀለሁ

  • @davidamuma9512
    @davidamuma9512 Před 6 měsíci

    Teddy
    Big respect 🙏
    I learned a lot about endurance & consistent approach towards seteð goal.

  • @gechinfotube6648
    @gechinfotube6648 Před 6 měsíci

    እውድሀለሁ ቴዴ

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 Před 7 měsíci

    Thank you Teddy, you are so strong.

  • @RomanAsrat-ke2iw
    @RomanAsrat-ke2iw Před 6 měsíci

    Wow Teadi is one of the best man to Ethiopia just go forward i resepect u

  • @hollyalula85
    @hollyalula85 Před 6 měsíci

    I can also testify Teddy's goodness and kindness . He is really a good person with a good heart. He doesn't know me, but helped me a lot in the launch of my book. I amazed by his sincerity. I wish there be more good and supportive people like him in Ethiopia.

  • @DejuHailu
    @DejuHailu Před 6 měsíci

    Amazing Tebarek Hulem Teddy you Are My J E G I N A

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ቴዲ ❤️

  • @HassetMaya
    @HassetMaya Před 6 měsíci

    You can't imagen how much I love this respectful man

  • @Human-mm3rv
    @Human-mm3rv Před 6 měsíci

    የሞተ ስዉ ሰትጠረራ ነብሰ ይማር ይባላል this is my genuine advice.

  • @user-dy8dj3gy8i
    @user-dy8dj3gy8i Před 7 měsíci +1

    Thank you

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Před 7 měsíci +1

    Lot of respect❤❤❤❤

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 Před 6 měsíci

    Big Big respect ✊🏽 bro just keep going
    God bless you and your family ❤

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Před 7 měsíci +1

    Be chibichabo mehal menges kelal new benekefa mekakel meramed dik new❤❤❤

  • @GirumErmiyas
    @GirumErmiyas Před 7 měsíci

    Thank you Very Muvh🙏

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤ Tedye Bravo

  • @ZinashHailu-mp2jl
    @ZinashHailu-mp2jl Před 6 měsíci

    Edemina tina seto ye gizin dagnet ye ewenten Ferd bekal sayhon btegebar mayet enedte desssssss yelal selhulm amelak yemsegen erejem edemi yesetke ❤❤❤

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm Před 7 měsíci +2

    በቪዲዬው ክፍል ሁለት ይቀጥላል ባትሉንም ጠብቀን ነበር❤🎉❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 7 měsíci

    Viva Tedo yemen eje mestet new .
    Good job Berta

  • @YordiTTube
    @YordiTTube Před 6 měsíci

    አስተማሪ አሪፍ ተሞክሮ ❤

  • @user-nr7sy4lm4b
    @user-nr7sy4lm4b Před 6 měsíci

    Tedi you are great and hero. You are the model.

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 Před 7 měsíci

    Enkane Abro Aderesen 🇪🇹🇪🇹🎄🎄🎄👏👏🙏🙏🙏

  • @firdosebrahim9936
    @firdosebrahim9936 Před 7 měsíci +2

    Just wow amazing experience ❤

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Před 6 měsíci

    Betam gobeze wow wow seriously I don’t know this guy wow brave man ❤

  • @MuseMick-dr2hb
    @MuseMick-dr2hb Před 7 měsíci

    you are number one Fano

  • @samrugrmay1373
    @samrugrmay1373 Před 7 měsíci

    Awrarh erasu des sil beka film emay eskimslgne ders tariku sinager botaw lay endalen endiseman eyarg new teddye erjem edmena tena fetari desteh tebark 🙏🙏👌👏🥰

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 Před 6 měsíci

    ቴደ አደኛ🎉❤🎉

  • @brooksisay3807
    @brooksisay3807 Před 6 měsíci

    Wishet alew

  • @user-ow3oz2kl9o
    @user-ow3oz2kl9o Před 6 měsíci

    ቴድሮስ ተሻመ በጣም ከማከብራአቸውና ከማደቃአቸው ሰዎች አንድ ነህ በዚያ ላይ በፍቄ ጉዳይ ደግሞ በኮሚቴው አዝነህ ነበር አይዛህ እውነት ትዘገያለች ብቻአ እናከብርሀለን

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Před 6 měsíci

    የምር ስወድክ

  • @fatimaksa
    @fatimaksa Před 7 měsíci +2

    እኔ ጥሎብኝ ስወደው❤❤

  • @robelabebe669
    @robelabebe669 Před 7 měsíci

    respect 🙏🙏🙏

  • @-T.G12
    @-T.G12 Před 6 měsíci

    👍👍💖

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 13 dny

    ሚገርም ምርት የፌልም ባለሙያማደቀው😊

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 Před 7 měsíci

    👏👏👏HERO

  • @biruktawitbeyene4281
    @biruktawitbeyene4281 Před 6 měsíci

    Teddy💪💪💪

  • @hewotkonjo132
    @hewotkonjo132 Před 6 měsíci

    Tedi jegen❤❤❤❤

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 Před 7 měsíci

    Teddy I know him very positive guy and I can say the iron man God bless you and your family.

  • @user-di2zk7gq1k
    @user-di2zk7gq1k Před 7 měsíci

    አላህ የበለጠ ከፍትክ ይሁን

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před 6 měsíci

    የመንግስት፣ ልክስክስ፣ የበዛበት ሀገር። 47 years still going strong.

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Před 6 měsíci

    አምባሳደር ስዩም መስፍን ምርጥ ሰው ነው

  • @HenokAbreham-us3kc
    @HenokAbreham-us3kc Před 7 měsíci +1

    | 👏👏👏

  • @lemlemasefa
    @lemlemasefa Před 6 měsíci

    Gobeze

  • @user-to6hw7el3j
    @user-to6hw7el3j Před 7 měsíci

    ❤❤

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-xg4we1rh4d
    @user-xg4we1rh4d Před 7 měsíci

    tade ante ydkbeat bet new ytwaldkut jimaa sewbar safer emama baklu nacew ysdguye...ba lijntacen yanten sema sensma new ydgenaw....ante jegen neh ...gen bezhu tserlahe...alhe yagzeak.

  • @abhitubeandmediagreathistory

    asetawesalhu welete total madeyawesete tekefeto yetezegawen cinema bet gn eskahun algebagem neber

  • @kokobeawoled5014
    @kokobeawoled5014 Před 6 měsíci

    Wow denkeneu

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 7 měsíci

    Viva Tedi Bertu sew ❤❤❤

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k Před 6 měsíci

    Ayi ye Ethiopia wezbe machecbechbe ayselechewe....

  • @user-gw6gd5nf7w
    @user-gw6gd5nf7w Před 6 měsíci

    Jegna nh

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 Před 6 měsíci +1

    Why you deleted someother comments

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 6 měsíci

    Egiziyabhir yitebikih edime Tena yistlin ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💚💚💚💚💚❤️❤️💕💕💕💚💚💕💕❤️❤️💕💚💕❤️❤️❤️💕💕❤️❤️💕💕💚💕❤️❤️❤️💕💚💕💕❤️❤️❤️💕💕❤️❤️💕💕💕❤️❤️❤️Berta