MK TV ወቅታዊ ጉዳይ | ራሳችንን እንዴት እናደራጅ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 07. 2024
  • Subscribe, like and share czcams.com/users/EOTCMK?s​... czcams.com/users/EOTCMK?s​...

Komentáře • 40

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንበርታ አንድ እንሁን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w Před 3 lety +1

    በእውነት እግዚአብሔር። አመላክ። ፀጋውን። ያብዛለ። መምህር ይቅር ይበለን

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 2 lety +1

    ሰላም ማህበረ ቅዱሳኖች ስወዳችሁ የተዋህዶ ፋሬዋች በርቱልን ተገፋተናል ወገኖቸ በርቱልኝ ህዝቡን አቁት ተኝቶል

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 3 lety +7

    ወደ ተግባር ከተለወጠ ትልቅ ስራ ይሰራል ሁላችንም የበኩላችንን ማድረግ አለብን

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety +2

    ወንድሞቻችን ያላችሁት በጣም አስፈላጊና ትክክለኛ ነገር ነው በተለይ ወንድማችን ፋንታሁን ዋቄ በመጨረሻው ማጠቃልያ ነጥባቸው በጣም በጣም አስፈላጊና መደረግ ያለበት ነውና እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱልን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን አሜን።እኛም አንድ ሆነን እራሳችንን እድንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው በርቱ

  • @user-wt7gn1gd3k
    @user-wt7gn1gd3k Před 3 lety +8

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ መላዕክታት ፃድቃን ሰማዕታት ይደግፏችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Betam tiru wuyiyit newu bertu egiziyabhir kananit Gari yihun 🙏🙏🙏

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety +1

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተግባራዊ ካደረግነው በጣም ትልቅ ት/ት ነው

  • @tigistsilase3907
    @tigistsilase3907 Před 3 lety +1

    Egziabher Yirdan

  • @emyeagere1407
    @emyeagere1407 Před 3 lety +6

    ጥሩ ውይይት ነው ነገር ግን ችግሩ ከእኛ ነው ማለቴ አትንኩ እንጅ ሲገሏችህ ዝም ብላችሁ ተገደሉ የሚል መጽሐፍ ቅዱስ የለም። ስለዚህ መፍትሔው ተደራጅተን ስለራሳችን መለከላከል አለብን አባቶቻችን አትፍሩ እኔ ፍራት ይመስለኛል ይልቁን በፎቅ አትጣሉ ከይቅርታ ጋር

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 Před 3 lety

      ትክክል ስንሞት እንበዛለን እያልን ለአራጆች ግብዣ እያቀረብን ነዉ

  • @sahardeaiber9349
    @sahardeaiber9349 Před rokem

    🇪🇹🇪🇸🇪🇹

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 3 lety

    This is the most powerful education for orthodox, those extremist get supported by Iran, Iraq and Egypt embassy
    Those embassy must investigate

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f Před 3 lety +2

    እሽ አዳምጣለሁ አባቶቼ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይርዳን ኦርቶዶክሰ ሣዉያን በያለንበት ከኛ የሚጠበቅብን የመጋፈጥ ግዴታ አለብን

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 Před 3 lety

    ግሩም

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 3 lety +1

    የአማራን፣ የደቡብን፣የኮንሶን፣ የኦረሞንየጉራጌ ኦርቶዶክስ የማጽዳት ዘመቻ ከቶ መቸ ይሆን ምንነቃው ስነት አመት ነውምንኖረው አቤቱ ጌታሆይ ቤተክርስቲያናችን እድንጠብቅ አንድንደራጅ መንገዱን ምራን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 2 lety

    በመመስጥና በሙሉ ሴሜት ስንሰማችሁ በእውነት ስላለፈው የቤተክርስቲያን መከራ ሰቆቃና የክርስቲያኖች ደም በከንቱ የተሰዋው የእግር እሳት ሆኖ ሁሌ ስንቃጠልና ስናዝን መኖር መቀጠል የለብንም ይህንን የውይታችሁ ወሳኔ በአካልም በአዕምሮም በልብም በመንፈስም ተሳታፊ በመሆን ቤተክርስቲያናችንን የሀይይማኖታችን መገለጫ በ ሲጠፋ ቆመን ማየት የለብንም በየዋህነትና በይሌኝታ አስወግደን በንቁና በመመርመር ልንቆም ያስፈልገናል ይጠበቅብናል ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ።

  • @user-yu7ku5wn5j
    @user-yu7ku5wn5j Před 3 lety +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ሲናገሩ ማለባበስ ማሽሞንሞን መቀናነስ መሸንገል የለ እውነታዋን ብቻ ቁጭ
    እንደነዚህ ያሉ መምህራን ተተኪ ትውልድ በሁሉ በኩል የተሳለ ትውልድ እንዲያፈሩ ተከታታይ ትምህርት የሚያስተምሩበት መርዓ ግብር ሊሰጣቸው ይገባል በእውነት እምቅ ሀብት ነው በውስጣቸው ያለው ።

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp Před 3 lety

    መምህር ፍታሁን ዋቄ በእውነት ግርሙ ሰውነወት እደት እደተርዱት ይገርማል ግዜውን
    እኛኮርቶደክሶቸ ተላላነን ሰውን እናምናለን የዋህወቸ ነን የቀርበን ሁሉ ሰው ይመሰለናል ብንደራጅም እዳሉት እበተናለን የሆነ ሰው ወዳጅ መሰሎን ውሰጡን ጩቤ ላውን ቅቤ አድርጎ ሲቀርበን እናምናለን ለምሳሌ አሀዛቦቸ እዩ አድናቸው ምንም ቢሆን ህወትህን አሰልፈህ ብትሰጠው የሱ ሀይማኖት ተከታይ ካልሆነክ ሰርሰሮ ገብቶ ያርድሀልም ያሣርድሀልም እኛ እደነሱ እንሆን ሳይሆን እራሣቸንን እጠብቅ ማንምን እደሆነ እንለይ ነውጅ የኛ ሀይማኖታቸን አይፈቅድም ክፈትን መግደልን ተኮሉን ባጠቃላይ ከደግነትና ከፍቅር በተርፈ የጥፈት ሰሮቸን ይጸየፋል
    የነሡ ሀይማኖታቸው መሰራቹም ፈጣሪ ተብየውም ሰለሚፈቅድ ያውቁበታል ክፈትን ሰለዚህ ቢያሰእኳን ምንም ሳናውቅ እዳንጠፈ እራሳቸንን እጠብቅ ሰውን እንለይ እኛ ያልም አይደለንም ያለምን ሰው ማምን ከቱነው እኳንሰ ከኛ ሀይማኖት ውጭ ያሉትን እኛም ሀይማኖት ውሰጥ ሁነው አሉ የኔ ቢጤ ደካማቸ እና አንመን እራሳቸን እጠብቅ ወገኖቸ ክርሰቶሰን ብቻ እንመን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety

    WEDE TEGEBARE YEGEBA MERT WEREDO YESERA!!!!

  • @user-yu7ku5wn5j
    @user-yu7ku5wn5j Před 3 lety +1

    ቴሌግራም አድራሻችሁ አይታይም

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የእድ ኘሮግራምና ለተዘጋጀው ምግቢ እየን አይል የምንከስ ከሆነ የሰው ነብስ ከምግብ በታች መህኑን የማያዳግም ጥእያቀ ያስፈልጋል ምግብ ዉድ ነብስ እርካሽ የሆነበት ዘመናችን ( የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስና ሃይማኖት ቅድስት በቤተክርስቲያን የታርክ ባለቤት የሆነችን አገር እትዮጵያ 💒🕯💚💛❤🌾

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Před 2 lety

    እኛ ኦሮቶዶክስ ዘተዋሕዶ አማኞች ፈዘናል ሀዛቦች በልጠውናል በመደራጀት ለዚህ ነው የሚደፉር መንግሥት ተብዬው የናቀን ለዚህ ነው

  • @nbsjhzbzhbbz8735
    @nbsjhzbzhbbz8735 Před 3 lety

    እኔ ኢትዮጵያ ነበርኩኝ አሁን ግን አደለሁም የ ትግራይ ልጅ ነኝ በቃ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 Před 3 lety +1

      ኢትዮጵያ ምን አደረገች አደረገች የናተ ጥላት እዚያዉ እጉያችሁ ነዉ ህዋት

    • @werkieangaw7474
      @werkieangaw7474 Před rokem

      አለመታደል ነው ይህን ምን አመጣው ከዚህ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    የዚህን ሰዉ ድምጽ በግዳጅ አታሰሙን! ወይም እየመረጥን እንድንከታተል እንገደዳለን! ለእናንተ እንኳ የህዝብ እሮሮ ምናችሁም አይደል🤔

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp Před 3 lety

    የኛ ዝም ብለው ሸም ይላሉ እውነቱን ይዘው እውነት ለመናገር የሌላው ሀይማኖት ቅር ይለዋል ይርቀኛል ብሎ እሚፈራነው የኛ ሰው እዱ እሙሰሊሞቸ ዘደ እኳንሰ የነሡ ተነክቶ የሰውን እደትነው በውሸት ሲዘልፉ እሚውሉት ባደባባይ የኛን እደትነው ሲያቋሺሹ እሚውሉት ህሌና የሌላቸው ሰለዚህ እባካቸሁ አትፋሪ የተናገራቸሁ ሙቱ እውነትን ቅንነትን ይዛቸሁ በሀይማኖት ሙቱ አትፍሩ እኛ ለእግዚአብሔር ከታመንን እደነብያቶቸ እደቅዱሳኖቸ የሚሰነዘርብንን የዳቢሎሰ ፈላጫ እምንቸልበትን አቅሙንእና መውጫውን ያዘጋጅልናል እግዚአብሔር ያበርታን ሁላቸንንም የሌላው ሀይማኖት ካላሰፈራራና ካልገደለ እሚከተለው የለም የኛ በውነት ድቅናት ላለም ሰለማትሆን ሁሉም የተነሳ ይተነኩሳታል በእግዚአብሔር ሀይል ግን አለቸ አጠፈም ብንሞትም ላድያው አጠፈም በርቱ

  • @nbsjhzbzhbbz8735
    @nbsjhzbzhbbz8735 Před 3 lety

    ኢትዮጵያ ምትባሉ በሃይማኖት ስም መነገድ ለምን ስለትግራህ ህልቂት ሰው ዝምምምም አላችሁች ወይስ የቤትክርቲ ግድግዳ ህንፃ ነው ያሰሰባችሁ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 3 lety

    የትግራይን ኦርቶዶክስ ኬሚካል ባለው መሳሪያ አየተመቱ ነው በኤርትራ ወታደር እየተደፈሩ እየተገደሉ በራሀብ እያለቁ ነው!!!98% ኦርቶዶክሳዊ

  • @nbsjhzbzhbbz8735
    @nbsjhzbzhbbz8735 Před 3 lety

    ስልትግራይ ለምን ዝምምም አላችሁ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 Před 3 lety +1

      መች አሉ ንፁሀን መሞት የለባቸዉም እያሉ ነበር

    • @werkieangaw7474
      @werkieangaw7474 Před rokem

      አረ ተው እነርሱ የተናገሩት ነገር አለ ወይ