Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
የእውነት ግን ጥሩ ስትሆኚ ህይወት ከባድ ነው
አረረ በጣም
በጣም😢
Asmesay sthogni new sew miwedsh
lk nesh
Wow
በጣም በከፋኝ ሰአት ለመጀመሪያ ቀን ይህን video አገኘሁሽ. Thank you my love.. I am sick tired of explaining myself
አይዞሽ የኔ ውድ 🥰
እኔም
Ayezone
Same to you 🥹
Ayzosh mawrat kefelegsh telegram lay voice lakileng @miyawitty
ዋጋዬ ትልቅ ነው የድንግል ልጅ በደሙ ገዝቶኛል❤❤❤ዊታዬ መምህሬ ውድድ❤❤
ትክክል ነሽ ተባረኪ አልህምዱሊላህ እኔ ወላሂ ለራሴ ትልቅ ዋጋ እሰጣለሁ ሊሎችም ያከብሩኛል አሰሪወቸ ሳይቀሩ !!!
ጎበዝ የኔ ቅመም
ሲገርም ጥልቅ ሀሳብ ነው ታላቅ እውነት ልዪ ምክር ሁሉም ሰው ሊተገብረው የሚገባ የህይወት መመሪያ ነው።።። አክባሪሽ።
እኔ ዛሬ አንቺን ያዳመጥኩሽ ግራ በገባኝ ሰአት ነው ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ::
ዊንታናዬ አልሃምዱሊላህ እኔ በዙሪያ ያሉ ሰዎች አረ ለሷማ አይመጥናትም ብለው ይላሉ በጣም ንፁ ነኝ ዛሬ ግን ለካ ሰው ቦታ ሰቶኝ እንደሆነ አስተማርሽኝ
የ እውነት በጣም ምትገርሚ ሴት ነሽ! ከልብሽ ሴት ነሽ! በቃ ኣንቺ የምር ገብቶሻል! ሴት እህቶቼ በደንብ ተከተልዋት እላቹሃሎ! ብዙ ኣወቅን ባዮች ምክራቸው ሴቷ የባሰ መጠቀምያስያረጓት ኣያሎ! በርቺ ዊንታ ምርጥ ሴት!!!!!
የኔ እንቁ አንቺን ስከተል የምትይዉን ስሰማ የዉነት ህይወቴን አስተካከልሺዉ ማርያምን እወድሻለሁ በርቺልኚ❤
thank you የኔ ቆንጆ ምን አይነት ውብ ነሽ በጌታ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ ተባረኪ ❤❤❤❤
ተይ ፈጣሪ ዝቅ አላለም. አሳምሮ ፈጥሮናል. አወ የአደምን ልጅ የተከበረ አድርጎታል ግን ፈጣሪ እንኳን መዋረድ መወገር ምን እንደሚመስል. የያው የለም በዱኒያ ሙሴም አላየው
በትክክል ✅✅✅
8 ቤተሰብሽን አክብሪ እሱም ያከብርሻል የሚል ጨምሪበት
አረ ብርክ በይልኝ ❤❤ ውድ መሆኔን እኔ ብቻዬን ምዘምረው ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ ውድ ሴቶች አለን
እግዚያብሔር ይስጥሽ ትክክል ነሽ
አመሰግነለሁ ዊታየ ሁሉም ያልሺዉ ባሐሪየ ነዉ ግን አባገነን ነሺ ይሉኝል
ዊንታየ ስወድሽ የኔ ሳቂታ አትጥፊ ቶለ ቶለ ነይልን
Nice advice . All the points you mentioned work for men as well . Thank you anyway
ዋው ማሻአላህ thankyou sis
WooowZemenish Hulu Yebarek Miretuwa Ehitachin!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የዉነት ልክ ብለሻል እንግዲህ በምክርሽ ድርጊቶች ሲደረጉ ዋጋ ሲኖሩት ደስስ ይላል በጣም ትምህርት የሚሆን መተግበር ያለበት ያሳብዳል ( ምክር ነው ) በርቺ ዉዴ የስንቱን ትዳር የምታተርፊ ጀግናነሽ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
ዊንታዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤በጣም ጥሩ ምክር ነዉ የኔ ዉድ እናመሰግናለን የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሩ ባል ይስጠን እሱ አዛዶ ይፈልገን ኮራታችንምነዉ ምሆንልን ፍረሃ እግዚአብሔር ያለሁ ይስጠን
ሁሉም ሃሳብሽ በጣም ነዉ እምወድልሽ የኔ ቅመም😊ደሞ በጣም ነዉ እምወድሽ እማከብርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏❤🤗
እንደዛሬ በደንብ አዳምጬሽ አላውቅም አመሠግናለሁ ተባረኪ እግዚአብሔር ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ትክክል የኔ ዎርቅ
ወላሂበጣም ምርጠልጀናሸ ምክርሸ በጣም አሪፋነው በርች
ትክክል ጀግነነሽ እህቴ በርች❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ ትምርታቹን ደግፋለው ይሁና ዋው በዚህ መስመር ሴቶቼን አስተምር የኔ አበባ ታምርያለሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
ልክነሽ የኔመልካም
It's amazing advice really thank you 🙏I will try be same your advice❤,thank you my beautiful
እዉነት ነዉ ዊታዬ በትክክል ይስራል ❤
Yes የኔ ዉድ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼
God blessed you! it's help for many woman's ❤
You speaking skill is the reason why I finish the video, Its just comfortable
የኔ ውድ ቦታየን እንዳቅ ስላረክሽን አመሰግናለሁ🙏
ተባረኪ
Thank you more blessing this is deep 🔥👑🙌♥️
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
Amen our worth is Jesus true!
የእውነት ም በእግዚብሄር ቤት ያስከብራል
ትምህርትሽ አሪፍነዉ ግራ ያጋባል ሁለታመተረ ቆይተናል በፍቅር በጣም ያፈቅርኝነበር እኔም ካዳመት ቡሀላ ተቀበልኩት ፍቅሩን እኔም እየወደድኩት መጣሁ ብቻ አሁላይ ምክንያት በለለዉ ዝም ሲለኝ እኔም ዝም እለዋለሁ በተደጋጋሚ እንዘጋጋለን እሱ ይቅርታ ብሎ ይመጣል ስለምወደዉም ኦቀበለዋለሁ ብሎክ ሁሉ አድርጌዉ በሌላ ስልክ ይመጣል ይቅርታ ይላል ሁልግዜ እድንገናኝ ይፈልጋል እኔ በስራምክንያት እሠረዝበታለሁ አሁላይ አግቸዉ ብንነጋገር ፈለኩ እሽእንገናኝና እናወራ አልኩት እሱግን መነጋገራችን ሳይሆን ሀይማኖት የማይፈቅደዉነገር ነበር የጠየቀኝ እደማይሆን ስነግረዉ ተመልሱ አሁን አይመቸኝም በሌላግዜ እንገናኛለን አለኝ ።መጀመራግን እኔነበርኩ እዳወራኝ የም ፈልግ አሁላይ ግንችላማለትም አሪፍነዉ ።
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ መልዕክትሽ ቀጥታ ለኔ ነው
Blesseeddd wintaye
ደስ የሚል ምክር ነዉ
አይ ያለፍ ጊዜ ቢመለስ ጥሩ ነበር ምን ይደርግ ፀፀት ብቻ ጥፋት ብቻ ያሳዝናል በጣም ወጣትነት እብደትነው ከባድነው ግዚያብሔር ይቅር ይበለን 😮😮
ለሚቀጥለዝው ትምህርት ይሆነናል አትፀፀች ውዷ❤
ስወድሺ ግልፅ ሴት ትመችኛለሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Thank you so much ዊንታና❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam wed ebakeshi ahine mawrate felgalew
እናመሠግናለን. ግን አንገትሽለይ ምነው የለ ማህተቡ አድርጊ ❤
ዉንታዬ ትክቶክ ይፈልጋሉ አንቺ ጌታን ግብ እኔ አዉን ሲል አይህ ደስ ብሎኛል 😢😢
Sweetheart you are so right .Thank you for good advice.women and girls we need learn out value❤
ዉዴ ምርጥ የሆነን ቢዝነስ ነዉ ምሠራዉ ባጋጣሚ ብር አስፈለገኝ እዴት ማግኘት እዳለብኝ አላዉቅም ማረግ ያለብኝን አረኩኝ ግን መፍቴ አላገኘዉም ምን ላርግ ጨነቀኝ👸
የኔ ቆንጆ እወድሻለው ቆንጆ ትምህርት ነው ልክ እንደኔ
Well said
Wow emigerm meker new. Thank you so much gena mawrat setjmri new subscribe yadrkush ❤❤❤
የኔ ቆጆ በጣም ብዙ ተምሪያለሁ ካች በጣም Thanks ❤🎉
ትክክል ነሽ❤❤❤❤
My first time watching you. Betame new yewededekushe
Betam yimigerm miker tebareki
የኔ ውድድድድ🎉🎉❤❤❤❤❤
በትክክል😘😘😘😘
Tnx somuch
ወንታየ ስወድሽ የመፅሀያፍ ቅዱስ ማስቀመጫውን ለመግዛት ቁራጥርሽን አላገኘሁም እስኪ አሳውቂኝ❤
Ok thank u 🙏🙏🙏🙏🙏...
Wentaye so true tebareki
I love you so much your like big sister 💗 💓 thank you it's really helpful 💛 keep women impowerment
አመሰግናለሁ ውድእህቴ
ትክክልነሺ
በጣም ትክክል ነሽ በራሴ ላይ የማዬው ነው❤
ተባረኪ ጥሩ መልእክት ነው
እውነት ነው
ዊንታዬ አመስግናለሁ ተከታይሽ ነኝ የምትይውን ሁሉ አምንበታለው
ጀግና ነሽ የምር
ናመሰግናል ሲስተርየ❤❤❤
ትክክል
Amsgnlw yne ihit🙏 Keep it up Please
Tankiwu somach eht
እናመሰግናለን❤❤❤
Winti betam ney yemwedish ehete.tiru mkir new asfelagi❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድእነመሠግነለን
❤❤❤ ተባረኪ ዊንታዬ
Eskezare bezi huwet yalefn lemnwedew sew waga yekefeln gn kezi medan bedgame erasachinn mehon enchil yihon eski slezi yehoneneger beyn sis please 😢
ግን ለምን ማአተብ ማታ ስሪው ይቅርታ
bakish enderase enoralew fetari yakibir sew endehone tikimegna new
አይ ዊንታዬ ለራስሽ መቼ ነው ቦታ ሰተሽ የምታሳይኝ ቀን ናፈቀኝ❤❤❤❤🎉
ዊንታዬ እናመሰግናለን 🙏❤
አመሰግናለሁ
እንቺ ስትመክሪ እኔ ስሰማሽ ይሄው 2ት ኣመት ድፍን ሆነኝ
በትክክል
ጀግና ሴት ❤️ ነሽ ዊንታዬ😘
እውነሽነው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
anchi gn tiru tebeka yiwetashal
wintaye, ewnet nw yalshiw ngr.. enameseginalen yene tafach..
Thank you so much.
Ihte bead zemen tesasichalewAhun gin wagayen indet lasayew chilalew yeteleyewtin saw
Winaye❤
ድንቅ ነው። በርቺ
ዋውውውውው ሃሳብሽ ዉብ ነሽ ❤❤❤❤❤
Exactly
ትክክል ጎበዝ ነሽ በርች
የእውነት ግን ጥሩ ስትሆኚ ህይወት ከባድ ነው
አረረ በጣም
በጣም😢
Asmesay sthogni new sew miwedsh
lk nesh
Wow
በጣም በከፋኝ ሰአት ለመጀመሪያ ቀን ይህን video አገኘሁሽ. Thank you my love.. I am sick tired of explaining myself
አይዞሽ የኔ ውድ 🥰
እኔም
Ayezone
Same to you 🥹
Ayzosh mawrat kefelegsh telegram lay voice lakileng @miyawitty
ዋጋዬ ትልቅ ነው የድንግል ልጅ በደሙ ገዝቶኛል❤❤❤ዊታዬ መምህሬ ውድድ❤❤
ትክክል ነሽ ተባረኪ አልህምዱሊላህ እኔ ወላሂ ለራሴ ትልቅ ዋጋ እሰጣለሁ ሊሎችም ያከብሩኛል አሰሪወቸ ሳይቀሩ !!!
ጎበዝ የኔ ቅመም
ሲገርም ጥልቅ ሀሳብ ነው ታላቅ እውነት ልዪ ምክር ሁሉም ሰው ሊተገብረው የሚገባ የህይወት መመሪያ ነው።
።። አክባሪሽ።
እኔ ዛሬ አንቺን ያዳመጥኩሽ ግራ በገባኝ ሰአት ነው ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ::
ዊንታናዬ አልሃምዱሊላህ እኔ በዙሪያ ያሉ ሰዎች አረ ለሷማ አይመጥናትም ብለው ይላሉ በጣም ንፁ ነኝ ዛሬ ግን ለካ ሰው ቦታ ሰቶኝ እንደሆነ አስተማርሽኝ
የ እውነት በጣም ምትገርሚ ሴት ነሽ! ከልብሽ ሴት ነሽ! በቃ ኣንቺ የምር ገብቶሻል! ሴት እህቶቼ በደንብ ተከተልዋት እላቹሃሎ! ብዙ ኣወቅን ባዮች ምክራቸው ሴቷ የባሰ መጠቀምያስያረጓት ኣያሎ! በርቺ ዊንታ ምርጥ ሴት!!!!!
የኔ እንቁ አንቺን ስከተል የምትይዉን ስሰማ የዉነት ህይወቴን አስተካከልሺዉ ማርያምን እወድሻለሁ በርቺልኚ❤
thank you የኔ ቆንጆ ምን አይነት ውብ ነሽ በጌታ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ ተባረኪ ❤❤❤❤
ተይ ፈጣሪ ዝቅ አላለም. አሳምሮ ፈጥሮናል. አወ የአደምን ልጅ የተከበረ አድርጎታል ግን ፈጣሪ እንኳን መዋረድ መወገር ምን እንደሚመስል. የያው የለም በዱኒያ ሙሴም አላየው
በትክክል ✅✅✅
8 ቤተሰብሽን አክብሪ እሱም ያከብርሻል የሚል ጨምሪበት
አረ ብርክ በይልኝ ❤❤ ውድ መሆኔን እኔ ብቻዬን ምዘምረው ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ ውድ ሴቶች አለን
እግዚያብሔር ይስጥሽ ትክክል ነሽ
አመሰግነለሁ ዊታየ ሁሉም ያልሺዉ ባሐሪየ ነዉ ግን አባገነን ነሺ ይሉኝል
ዊንታየ ስወድሽ የኔ ሳቂታ አትጥፊ ቶለ ቶለ ነይልን
Nice advice . All the points you mentioned work for men as well . Thank you anyway
ዋው ማሻአላህ thankyou sis
WooowZemenish Hulu Yebarek Miretuwa Ehitachin!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የዉነት ልክ ብለሻል እንግዲህ በምክርሽ ድርጊቶች ሲደረጉ ዋጋ ሲኖሩት ደስስ ይላል በጣም ትምህርት የሚሆን መተግበር ያለበት ያሳብዳል ( ምክር ነው ) በርቺ ዉዴ የስንቱን ትዳር የምታተርፊ ጀግናነሽ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
ዊንታዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤በጣም ጥሩ ምክር ነዉ የኔ ዉድ እናመሰግናለን የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሩ ባል ይስጠን እሱ አዛዶ ይፈልገን ኮራታችንምነዉ ምሆንልን ፍረሃ እግዚአብሔር ያለሁ ይስጠን
ሁሉም ሃሳብሽ በጣም ነዉ እምወድልሽ የኔ ቅመም😊ደሞ በጣም ነዉ እምወድሽ እማከብርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏❤🤗
እንደዛሬ በደንብ አዳምጬሽ አላውቅም አመሠግናለሁ ተባረኪ እግዚአብሔር ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ትክክል የኔ ዎርቅ
ወላሂበጣም ምርጠልጀናሸ ምክርሸ በጣም አሪፋነው በርች
ትክክል ጀግነነሽ እህቴ በርች❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ ትምርታቹን ደግፋለው ይሁና ዋው በዚህ መስመር ሴቶቼን አስተምር የኔ አበባ ታምርያለሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
ልክነሽ የኔመልካም
It's amazing advice really thank you 🙏I will try be same your advice❤,thank you my beautiful
እዉነት ነዉ ዊታዬ በትክክል ይስራል ❤
Yes የኔ ዉድ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼
God blessed you! it's help for many woman's ❤
You speaking skill is the reason why I finish the video, Its just comfortable
የኔ ውድ ቦታየን እንዳቅ ስላረክሽን አመሰግናለሁ🙏
ተባረኪ
Thank you more blessing this is deep 🔥👑🙌♥️
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
Amen our worth is Jesus true!
የእውነት ም በእግዚብሄር ቤት ያስከብራል
ትምህርትሽ አሪፍነዉ ግራ ያጋባል ሁለታመተረ ቆይተናል በፍቅር በጣም ያፈቅርኝነበር እኔም ካዳመት ቡሀላ ተቀበልኩት ፍቅሩን እኔም እየወደድኩት መጣሁ ብቻ አሁላይ ምክንያት በለለዉ ዝም ሲለኝ እኔም ዝም እለዋለሁ በተደጋጋሚ እንዘጋጋለን እሱ ይቅርታ ብሎ ይመጣል ስለምወደዉም ኦቀበለዋለሁ ብሎክ ሁሉ አድርጌዉ በሌላ ስልክ ይመጣል ይቅርታ ይላል ሁልግዜ እድንገናኝ ይፈልጋል እኔ በስራምክንያት እሠረዝበታለሁ አሁላይ አግቸዉ ብንነጋገር ፈለኩ እሽእንገናኝና እናወራ አልኩት እሱግን መነጋገራችን ሳይሆን ሀይማኖት የማይፈቅደዉነገር ነበር የጠየቀኝ እደማይሆን ስነግረዉ ተመልሱ አሁን አይመቸኝም በሌላግዜ እንገናኛለን አለኝ ።መጀመራግን እኔነበርኩ እዳወራኝ የም ፈልግ አሁላይ ግንችላማለትም አሪፍነዉ ።
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ መልዕክትሽ ቀጥታ ለኔ ነው
Blesseeddd wintaye
ደስ የሚል ምክር ነዉ
አይ ያለፍ ጊዜ ቢመለስ ጥሩ ነበር ምን ይደርግ ፀፀት ብቻ ጥፋት ብቻ ያሳዝናል በጣም ወጣትነት እብደትነው ከባድነው ግዚያብሔር ይቅር ይበለን 😮😮
ለሚቀጥለዝው ትምህርት ይሆነናል አትፀፀች ውዷ❤
ስወድሺ ግልፅ ሴት ትመችኛለሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Thank you so much ዊንታና❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam wed ebakeshi ahine mawrate felgalew
እናመሠግናለን. ግን አንገትሽለይ ምነው የለ ማህተቡ አድርጊ ❤
ዉንታዬ ትክቶክ ይፈልጋሉ አንቺ ጌታን ግብ እኔ አዉን ሲል አይህ ደስ ብሎኛል 😢😢
Sweetheart you are so right .
Thank you for good advice.
women and girls we need learn out value❤
ዉዴ ምርጥ የሆነን ቢዝነስ ነዉ ምሠራዉ ባጋጣሚ ብር አስፈለገኝ እዴት ማግኘት እዳለብኝ አላዉቅም ማረግ ያለብኝን አረኩኝ ግን መፍቴ አላገኘዉም ምን ላርግ ጨነቀኝ👸
የኔ ቆንጆ እወድሻለው ቆንጆ ትምህርት ነው ልክ እንደኔ
Well said
Wow emigerm meker new. Thank you so much gena mawrat setjmri new subscribe yadrkush ❤❤❤
የኔ ቆጆ በጣም ብዙ ተምሪያለሁ ካች በጣም Thanks ❤🎉
ትክክል ነሽ❤❤❤❤
My first time watching you. Betame new yewededekushe
Betam yimigerm miker tebareki
የኔ ውድድድድ🎉🎉❤❤❤❤❤
በትክክል😘😘😘😘
Tnx somuch
ወንታየ ስወድሽ የመፅሀያፍ ቅዱስ ማስቀመጫውን ለመግዛት ቁራጥርሽን አላገኘሁም እስኪ አሳውቂኝ❤
Ok thank u 🙏🙏🙏🙏🙏...
Wentaye so true tebareki
I love you so much your like big sister 💗 💓 thank you it's really helpful 💛 keep women impowerment
አመሰግናለሁ ውድእህቴ
ትክክልነሺ
በጣም ትክክል ነሽ በራሴ ላይ የማዬው ነው❤
ተባረኪ ጥሩ መልእክት ነው
እውነት ነው
ዊንታዬ አመስግናለሁ ተከታይሽ ነኝ የምትይውን ሁሉ አምንበታለው
ጀግና ነሽ የምር
ናመሰግናል ሲስተርየ❤❤❤
ትክክል
Amsgnlw yne ihit🙏 Keep it up Please
Tankiwu somach eht
እናመሰግናለን❤❤❤
Winti betam ney yemwedish ehete.tiru mkir new asfelagi❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድእነመሠግነለን
❤❤❤ ተባረኪ ዊንታዬ
Eskezare bezi huwet yalefn lemnwedew sew waga yekefeln gn kezi medan bedgame erasachinn mehon enchil yihon eski slezi yehoneneger beyn sis please 😢
ግን ለምን ማአተብ ማታ ስሪው ይቅርታ
bakish enderase enoralew fetari yakibir sew endehone tikimegna new
አይ ዊንታዬ ለራስሽ መቼ ነው ቦታ ሰተሽ የምታሳይኝ ቀን ናፈቀኝ❤❤❤❤🎉
ዊንታዬ እናመሰግናለን 🙏❤
አመሰግናለሁ
እንቺ ስትመክሪ እኔ ስሰማሽ ይሄው 2ት ኣመት ድፍን ሆነኝ
በትክክል
ጀግና ሴት ❤️ ነሽ ዊንታዬ😘
እውነሽነው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
anchi gn tiru tebeka yiwetashal
wintaye, ewnet nw yalshiw ngr.. enameseginalen yene tafach..
Thank you so much.
Ihte bead zemen tesasichalew
Ahun gin wagayen indet lasayew chilalew yeteleyewtin saw
Winaye❤
ድንቅ ነው። በርቺ
ዋውውውውው ሃሳብሽ ዉብ ነሽ ❤❤❤❤❤
Exactly
ትክክል ጎበዝ ነሽ በርች