"አባቴ እንዴት ጥሩ ሚስት መሆን እንዳለብኝ አስተምሮኛል" ማራማዊት ሰለሞን ቦጋለ // Gulicha Podcast/ጉልቻ ፖድካስት ep 11
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- "30 ያልሞላቸዉ ወንዶች ጠንክሮ መስራት ላይ ብቻ ቢያተኩሩ..." ማራማዊት ሰለሞን ቦጋለ Gulicha Podcast/ጉልቻ ፖድካስት ep ሰላም የጉልቻ ፖድካስት ቤተሰቦች🙌🏽 ዘወትር አርብ ምሽት ይዘንላችሁ ከምንመጣዉ ፖድካስት በተጨማሪ ዘወትር እሮብ እያዝናኑ የሚያስተምሩ አዳዲስ ቪዲዮችን ወደናንተ ማድረስ ጀምረናል። ይመቻችሁ🙌🏽
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ በ0915454647 ይደዉሉ!
Social Media Links
Instagram: ...
Tiktok: www.tiktok.com/@abinetayu
Thank you for subscribing🙏🏾
🍀💐የማለዳ ጣፋጭ የሕይወት ቃል🍃🍂
ፊልጵስዩስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹-¹¹ ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥ ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ። …
²¹ ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። …
²⁹ ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤
ልጆች ኮሜንታቹ ምንድን ነው እድሜዋ ለይ
ሶል እኮ እራሱ አርባ እና አርባ አምስት በለይ አይሆነውም ስለዚህ ልጁ ሀያ አራት አመት ፌር ነው
ደግሞ ስራአት ያላት ደስስ የምትል ልጅ ናት
ስለ አቀረብክልን እናመሰግናለን ወንድም🙏🙏🙏
I think people in marriage should talk about marriage
አለባሷ ሰታምር ሰርአቷ ዎውውውው ንግግሯ ደሰሲል
Bytheway u have a good point thank u yaltedasesu hasabochin nw yemitanesaw keep going
ለምድነው እድሜ በየ ሚዲያው እሚጠየቀው .አግባብ ነው ይሄ ነገር ግን
Mnew Awedeledelshbet ende
አዎ በጣም normal ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ነውር ሰው እንዴት እግዚአብሄር በሰጠው እድሜ እንዴት ያፍራል
It's ok to talk about age but he's point about a woman aging is crazy. He want to shame women for aging and praise the men.
😂😂😂😂😂
አረ ተመቸሽኝ ብሶትሽ ስለሆነ ነው አደል???😂😂😂
Age dose not matter. The way you said it was bad. You would reach 40 too. Your mind is still thinking like a child. You are wrong for this show.
ይሄ program ትዳር አገናኝ ያላገቡ ሰወችን ማስተዋወቅ ነው ወይስ ምንድነው pls የገባው ሰው ቢነግረኝ??🤔
yenem tyeke new ena bale programu teklel adrgo bimelseln
She is to young to ask her about relationship😊
First and most I'd like to say she's pretty, and knows what she is looking IYKYK😂! I absolutely respect her thoughts , but rushing to get married also has it's own negative consequences . I'm 32; engaged twice, but both were not my choices to share my whole life. I don't fear "age", but ending up with a wrong person . It's true that , the youthful women attract many in number, but don't forget we need only one person to be with. I've heard these growing up , and wished to get married when I'd 28, but It didn't happened .Growing up only molding me and making me a better wife for my future husband.I wish her everything will benefit her future!!!There are plenty men out here as long as you take care of yourself physically , and mentally . She's 24 😂😂😂 አትናደዱ
Experience teach the best lesson. Age actually doesn't matter what matters is the experience the exposure to wide range of life hassles.
Exactly
Cheating is never a mistake. It is a decision.
Sister gena albeselshim wetete nesh
😂
programikn betam new miketatelew gin betam migermegn neger binor mekreb yalebachew gideta tawaki sewoch bicha nachew ende sint hiwotachew astemari yehone gin demo tawaki yalhonu endeza ayinet sewochin bitakerbil arif new biye asbalew
ዋውውው ልጀ እና አባት ሲያምሩ
ልጅትዋ ያየችውን ነው ውንዶችዬ እረ ማቹርድ ሁኑ 30 ቤት ገብታቹ በ20 ቤት እየተበለጣቹ ነው ወንድ በ5 ነበር ሴትን ይብለጥ ሚባለው ደረጃው ወደ 15 ገባኮ
የጋሽ ሰልሞን ልጅ ነሽደ ❤️
For z first time I lost my 40 minutes😇, ere ke Gulicha rule wuchi engda >> not faire!. she is a kid;/...
Be 25 amet lay new koletu ye mizelew endet zem belo yesera yebalal ende 🙋
ቆይ የዘንድሮ 21 እና 24 እንዲህ ያበሰላችሁ ምንድነዉ? እኔ እኮ ያኔ እንዲህ አልነበርኩም። ነዉ ወይስ እድሜያችሁን እየደበቃችሁ ነዉ?
betam new miwedat endezihu gin minim yihun min gin esua ezih lay kerba life experience share madreg atichilim bay negn gena nat betam kehiwotachew yetemaru sewoch nachew ezi metew share madreg yalebachew ene yihen kante alitebikim ante life coach honeh kesua metebekihim esuan akirbeh judge new mitasdergat ............ yihe yene eyita new sorry
Wu gena matured alehoneshem
Metametat astemari kalhonech ekem bukech hetsanat nachu rasachu😂
ምርጥ ሴት ነሸ።
የዲሚዉ ነገር ግን ስታስጠሉኝ እዲሚ ማሳጠር ምን ይሉታን 😏😏😏
የሀበሻ ሴት እድሚ እንዳለ ሁሌ ሃያ አራት ነው እንዴ
ሴት ልጅ😂😂ታናሽ መሆን አለባት ብሎ እሚስበው ያበሻ ድሀ ወድ ብቻ ነው 😂ውጭ እኮ ሴቶ 10/5 አመት እምትበልጣቸውን ማግባት ኖርማን ነው የኛ ወዶች የሚስት ሰራተኛ ስለሚገቡ ባድ ድጋይ ሁለት ወፍ ስለሚመቱ እጅ መከባከብ እሚችል ሀብታም ወድ ከሆነ እድሜዎ አያሳስበውም እኩያው ብኮን😂ያበሻ ሴቶች ብቻ ናቸው ቶሎ እሚርጅት ከክብካቤ እጥርት ሊላው ሴቶ ለራስሽ ዎጋ ይኑርሽ።
ለምሳሌ እኔ 30 ነኝ እንበል ከዛ የ 40 አመት አገባዉ wtf ምን ማለት ነው. እኔ ሸንበቆ ምን ታረግልኛለች already her pussy is dry no more baby😂😂😂 er setoch enasb engy!!!
@@bruv456tseohh pussy lover teregaga besu bicha kehone eskemitageba rot rot bela
@@bruv456tse የሀበሻ ወንዶች ከግማሽ በላያችሁ ለዛ ቢስ ደሀ ናችሁ። ሴትን የምታቆሮቁዙ። እኔ 40 ብሆን የሀበሻ ወንድ ጫፌ አላስደርስም ስንት የሚሰግድልኝ የሌላ ሀገር ዜጋ ሞልቶ። አፋችሁ እራሱ ያደርቃል።
Enetesaseb enji geletaa
Pls luna akerebate I need what say Abt this age stuff
❤❤❤❤❤
እረ 31 አይረፍድም ሲስተር አንቺ 24 ስለሆንሽ ነው እንጂ 30 ስትገቢ ድጋሚ ትቀርቢያለሽ
ትዳርበልጂናት ደስ ይላል አግቡ ፣እኩያቺሁን የምን10 or15የበለጠኚን ወድ እኔ2አመት ነውየሚበልጠኚ
bzu lmd yalachewn sewoch btakerb arif nw wetat setoch genzeb yalewn nw mifelgut
First of all she is not matured 😂
bnatek sayte dmessn akrblen
ወደ camera የመጀመሪያሽ ነው እንዴ
honech enebl eshi mn?
the girl is so annoying
ኣንተ ግን ምን ኣይነት ጉልት ነህ...እሺ ከዚች ልጅ ምንዓይነት life experience share ልናረግ ነው ....program ህ ኣሁን ኣሁን down እየሆነ ነው በጣም 😏
Hulunm benay aykefanm
ጉልት 😂😂😂😂😂
😂😂😂ከህያ መውጣት አይቻልም
ውሽታሞች ይህን ጌዜ ሚጥሚጣ ነሽ የምታቃጥይ
😂
😂😂😂😂😂
23😳😅😮
Yes hetsan nech lj honam selemnakat new
23 naw 32😂😂😂
Ewnetuwa nw ande lay nbr yetemarnew
በተርጅና ምን ትሰራለህ አንተ ከህፅናት ጋር
ለምሳሌ እኔ 30 ነኝ እንበል ከዛ የ 40 አመት አገባዉ wtf ምን ማለት ነው. እኔ ሸንበቆ ምን ታረግልኛለች already her pussy is dry no more baby😂😂😂 er setoch enasb engy!!!
😂endet yderkal ante☹️
An example of how Ethiopian men are so backwarded. You probably think what you said is funny.
24 አመትሽ??😃😃😃😃 34 አመችሽ ሢሆን ምን ልኮኝ ነው 😃😳😃🙄🙄😳😳ደፋር 34 በይ
ወፍራም ስለሆነች ነው እንጅ ገና ናት
There no way ሰለሞን ቦጋለ 34 አመት ልጅ አያርስም
Atenkelekey 23 maletowa berasu germognal ye selemon bogale lj nech enakatal midiya lay hetsan nech