Komentáře •

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Před 19 dny +1

    አይዞሽ ሁሉ ነገር ቻል አርገሽ አላማሽን ለማሳካት ጠንከር ብለሽ እለፊው ስራሽን ስሪ የሰው አገር የሰው ቤት ሁሉ ያሉትን መስራት አለብሽ ጥሩ ሰዎች ከሆኑ ዝም ብለሽ ስሪ ።

  • @HabtamHata
    @HabtamHata Před 28 dny

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህህና መጣሽልን ሰለመጣሽ ደስ ብሎናል የምር ከለመዱበት ነገር መውጣት እኮ በጣም ይከብዳል 🎉❤

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary Před měsícem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሸ ነዚሀ መጀመሪያ ሴትዮሸን ጠይቂ ሲቀጥል እውነት ከሆነ ችግር የለም ፍቃደኛ ከሆነች በራሷ ከፊል ሆነሸም መሰራት ትችያለሽ ቢሮም ባትሄጅ ግን መጀመሪያ አጣሪ ለመፈተንም ሊሆን ይችላል ሌላ ጋር ትሄዳለች አተደም በሚል ሊሆን ሰለምችል አንችው ጠይቂያት እና ወሰኝ

  • @UmmShahadTube
    @UmmShahadTube Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሴትዮሽን አናግርያት ምናልባት እነሱ ተነጋግረው እምነት ይሆን ሊሰሙ ፈልገው የሆነ ል ታዲ እናቴ ውዴ ሴት የሽን vacan ጠይቂያት በተረፈ አብሽሪ አላህ ያውቃል ውዲ ቻው

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily Před měsícem

    አሰለመአለይኩም ነዚሀ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ዉዴ እረ በደንብ ጠይቂያት ሴትዮሺን። አብሺሪ ዱአ አርጊ🥰🙏🙏

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube Před měsícem

    አሰለም አለይኩ የዚየዬ ኡከን ደነ መጠሽ ሰብ ለይክ🎉🎉🎉

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf Před měsícem

    ነዚ አይዞሽ በደብ ተረጋግተሽ አሥቢ ❤❤ከሣ አደበት ስሚ መጀመርያ❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 Před 29 dny

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ነዛሐ ሥላየሂሽ በጣም ደሥ ብሎኛል ።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 27 dny

    እሽ መልካም ያርግልሽ እዛው ተስማሚ እጂ እኝ ምን እናውቃለን የምታቂያቸው አች ለሚድያ ለመልቀቅ ከመሮጥ ይስማማኛል ወይስ አይስማማኝም ብሎ ባሰብ

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Před měsícem

    የኔ ውድ ጥሩ ሰው ከሆነች ስሪ ችግር የለም ስሪ እሽ❤❤❤❤ መጥፎ አይደለም

  • @NaemaNaema-nj5zj
    @NaemaNaema-nj5zj Před měsícem

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ወበረካቱ ሰላም እንኳን ደህና መጠሽ አለህ ይሪዳሽዱኣ አርግ አለህ ለንቺ ምመቸውን ይምረጥልሽ በወስጥ ነይ❤❤❤

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube Před měsícem

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ነዚየ አብሽሪ አሏህ ኸይሩን ይምረጥልሽ እናም ተረጋግተሽ ከሴትዉሽ ጋር አዉሩ ምን እደምትል ስሚያት እና ይቺኛዋ ሴትዮ ጥሩሰዉ ከሆነች ስሪ አብሽሪ ውደ ምላይ እደደረስሽ አሳዉቂነ ሁቢ❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před měsícem

    ምሰላም እህቴ እንኳን. ሰላም መጣሽ ልትፈትንሽ ይሆናል አይዞሽ

  • @Mamaye-pb1ky
    @Mamaye-pb1ky Před měsícem

    ሰላም ዉድ መጀመሪ አች አስብበት አይዞሸ በርች😊😊😊😊😊

  • @RUKIYA865
    @RUKIYA865 Před měsícem

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ aziye😊😊😊😊😊

  • @hayu2435
    @hayu2435 Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መጀመርያ ከሴትዮሺ ተነጋገሪ ውዷ አብሺሪ ግን አውቃም ልታስፈትንሺ ይሆናል እውነቷን ቢሆን ያንቺ መዳም ትነግርሺ ነበር ወይንም አንቺ እንድህ አለቺኝ እውነቷን ነው እነረዴ ብለሺ ጠይቂያት እናም አብሺሪ

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry Před měsícem +1

    የኔውድ ሰላምብያለሁ ጎበዝበርች ደምሪኝ ቤተሰብእንሁን ማሬ እኔደምሬሻለሁ

  • @KuberaMohammed
    @KuberaMohammed Před měsícem

    😢😢 ክምር ነው ግን ወይስ ፕራንክነው?ለማንኛውም ተጠንቀቂ፣ማኖ እንዳያስነኩሽ፣ነገሮችን በንቃት ተከታተይ❤❤❤

  • @Sinan_tube
    @Sinan_tube Před měsícem

    Enkuan dehna matesh yene wed berch erasishn tabik ❤❤ sub melishw❤️❤️

  • @sinantube1
    @sinantube1 Před měsícem

    Ayzosh😍😍

  • @user-gw9zs3rq8l
    @user-gw9zs3rq8l Před 29 dny

    አብሽሪ እት

  • @emamah4239
    @emamah4239 Před 29 dny

    ይቅርታ አላዳመጥኩም የማዳም ሥራ እመጣለሁ።

  • @MgbeyMgbey
    @MgbeyMgbey Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @weynshet3340
    @weynshet3340 Před 17 dny

    ሰላም

  • @Alyekabarsido
    @Alyekabarsido Před 22 dny

    አሱኪ አንደመመጡ

  • @user-ld6zj6gf6
    @user-ld6zj6gf6 Před 3 dny

    ውደሥሙባመጣችሽሤትዮሥምእዳለይሁኑሥምእዳተሥቀይር፡እኔምያመጣኝሠውየእደዝህአቅሙአልችብሎእበተሠቦቹጋርነውእየሠሁያለሁትአብሽሪ፡ሥሙግንእዳቀይሪ

  • @user-kq8ro7it5x
    @user-kq8ro7it5x Před měsícem

    ሰለም።ሰለም❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @Alyekabarsido
    @Alyekabarsido Před 22 dny

    አሰለሙ አሊከሙ

  • @ghggfghh-ol4ji
    @ghggfghh-ol4ji Před 12 dny

    ቅመምለቤትሽአዲስነኚ👑👑👑👑👑👑

  • @Alyekabarsido
    @Alyekabarsido Před 22 dny

    የተንዉ የሉሺዉ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Před 22 dny

      @@Alyekabarsido ሳውድ አበሀነው ያለሁት

  • @user-ws1mq1pq2h
    @user-ws1mq1pq2h Před 2 dny

    ቁራን የሐሰትነዉ ስለዚ ክርስትናእንኮን አሜትአያወራምተጠመቂናክርስትናተነስተስ ዴኝ

    • @Meka-m5k
      @Meka-m5k Před 2 dny

      አይደል አልቀረብሽም