bermel Georgis ኪዳነምህረትን በገሀድ አየኋት በተኙበት ሰማዕቱ እየመጣ ያጠምቃቸዋል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Komentáře • 137

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 20 dny +66

    ዛሬ አንደኛ ነኝ😂 ጌታን ስጠብቅ ነበር ማነው እንደኔ የስማዕቱ ምስክርነት ሲሰማ ልቡ እርፍ የሚለው?

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Před 20 dny +1

      እኔምአለሁልሺ ውዴ በቤቶይውሰደን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před 20 dny

      እኔም😢❤❤❤

    • @HanaHana-fp2yy
      @HanaHana-fp2yy Před 20 dny +2

      እኔ አለሁ ምስክርነቱን ካልሰማሁ እመቤቴ በጣምነዉ የሚጨቀኝ ምላለበት የተፈወሱት ሁሉ ቢመሰክሩና በየቀኑ ቢለቀቅልን እፉ

    • @brkti2123
      @brkti2123 Před 19 dny +1

      እኔም ሄጃለሁኝ ግን ሁልጊዜም አዲስ ነኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @HanaHana-fp2yy
      @HanaHana-fp2yy Před 19 dny +2

      @@brkti2123 መስክሪ የሰማእቱን አደራ አትብይ ጥሩ አደለም

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 19 dny +15

    እኔ እኮ ምስክር ስሰማ ለኔ እንዴ ታድርግልኝ መስሎኝ ይሰመኛል እግዚአብሔር ይመስገን. ለደጁ ያብቃን በጸሎት አስቡን .... ኡፍፍፍፍፍ ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ❤️

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 18 dny +2

    ደሰ የሚል ምሰክርነት እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሺን ያሳምርልሺ

  • @MeskeremAsrat
    @MeskeremAsrat Před 20 dny +18

    ባለቤቴን ለቦታ እንዲያበቃልኝ ሰመአቱ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ለአንቺ የደረሰ የሰማእቱ አምላክ ለእኔም ይድረስልኝ

  • @haileeyesusmisganaw
    @haileeyesusmisganaw Před 18 dny +1

    እህቴ በጣም ተማብኝ እባችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ኪዳን

  • @kassa1894
    @kassa1894 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል በጣም ደስ ይላል በእዉነት ድንቅ ነዉ 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 20 dny +17

    ለኔ ስደት ላይ ብዙ ተደርጎልኛል ተነግሬ አያልቅም ሀገሬን ስገባ በዚህ እመሰክራለሁ ኪዳነ ቃሏ በሰላም መልሽኝ

  • @batitube6573
    @batitube6573 Před 20 dny +13

    ላንች የደርሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔ ይድርስልኝ በፃለታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 20 dny +8

    ወለተ ማርያም አሾሻኪ መንፈስና የሙት መንፈስ ነው እኔም ገምቼ ነበርና የመምህርን ተስፋዬ አበራ ገጠመኞች ብትከታተይ ኖሩ ይሄ አያስደነግጥሽም ነበር እናቴ ፍፃሜያችን ያሰምርልን በጉጉት ስጠብቀው ነበር

  • @Ggg-zg4wl
    @Ggg-zg4wl Před 19 dny +10

    እኔም በባእድ ሀገር አባቴሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ብዙ አድርጎልኛል ደግሞ ለቤቱ እንዲያበቃኝ ጸሎቴነው❤❤❤❤❤

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 Před 19 dny +1

    አሜን ❤❤❤አሜን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 19 dny +7

    ይነበብ❗❗❗እህቴ እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ አበቃሽ! እባክሽ "ጊዮርጊስ " አትበይ "ቅዱስ ጊዮርጊስ" በይ። "ኪድዬ" (ኪዳንዬ)አትበይ: ቅድስት ኪዳነምህረት፣ወላዱተ አምላክ ፣እመብርሀን በይ" እግዚአብሔር ያከበራቸውን እናክብር በአግባቡ ከትህትና ጋር ቅዱስ ስማቸውን እንጥራ❗

    • @tizetatesfaye
      @tizetatesfaye Před 19 dny +1

      Kdestawa bezate selhone lmgses atmokreey anchmi bsua bota bthoghy yawe nshe

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 19 dny +1

      @@tizetatesfaye እግዚአብሔር ያከበራቸውን ማክበር ለራስ ነው። ምድራውያን እንኳን አቶ/... ወ/ሮ. ዶክተር እያልን በአክብሮት እንጠራለን። አንቺ ከደስታሽ ብዛት እንደፈለኩ እጠራለሁ ካልሽ መብትሽ ነው። ስለኔ ግን የማታውቂውን አትናገሪ አመሰግናለሁ።

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 18 dny

      ​@@tsionpetros4979ትክክልነዉ ቅዱሳን እመቤታችንን ስንጠራ ክብር ይኑረን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 18 dny +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ

    ለአች የደረሰ ሰማቱ ለሁላችን ይድረስ ሰማቱ በልቤ ያለዉን አተ ታቃለህ አሳካልኝ እናቴን ማርልኝ አተጋ መጥቸ ምልክ ሰተሀት ለምን ተመለሰ በሰዉ አገር ሁኘ እናቴ እዳትሞት አደራህን ከስደት ተመልሸ ደጋሚ ለደጅህ አብቃኝ አደራ ቤተሰቤን ከቁጥር እዳታጎልብኝ ሀዘንን አርቅልኝ
    ኪዳነ ምረት እማ ፍቅሩ ወልዳ የልቤን መሻት ሁሉ ከሀፅያት በቀር ፈፅሚልኝ

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 Před 20 dny +17

    እህት ወድሞቸ የምወደው ትዳሬ ፍረሰብኝ ሰማይቱ ቅዱስ ገወርጊስ ትዳርሽን ይመልስልሽ በፀሎት ወለተ ማርያም ገብር ኪዳን እያላችህ

    • @BsvdvHshsu
      @BsvdvHshsu Před 19 dny +1

      ❤ፈጣሪ ይመልስል ትዳርሽን

    • @user-gb1zs7nt3e
      @user-gb1zs7nt3e Před 19 dny +1

      እግዚአብሔር ትዳርሽን ይመልስልሽ እህቴ ወዶ አይደለም የክፉ ስራ ነዉ ስሙን በእጅሽ ላይ ጻፊዉና ስገጅ በስሙ ፀሎት አርጊ እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ ይመረሳል

    • @mulukenalem5060
      @mulukenalem5060 Před 19 dny +1

      የኔ እኅት ትዳርሽን ይመልስልሽ ውይይይ አይዞን ሊቀ ሰማዕት ትዳሯን አቃናላት

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo Před 18 dny +1

      ሰማሀቱ በትዳርሺ ጣልቃ ይግባ ፀልይ ስገጅ አይዞሺ አይፈርስም ጠላትሺ ዳቢሎስ ይፍረስ

    • @baby_tube6473
      @baby_tube6473 Před 17 dny

      ኪዳነምህረት እናቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před 15 dny

    ምንኛ መታደል ነው እህቴ ቃላት የለኚም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማ ብርሀኔ ላንቺ የተገለፀች ለኛም በረከታ ይድረሰን

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l Před 19 dny +1

    እዳው ልቤን ሁሉ ስጥቸ የስማሁት ኢንተርቢው የዚች ሴትየወ ነገር በቃ አሁን ለእኔ እየተደርገልኝ ይመስለኛል
    አላየ ተባርክ ወንድሜ ይሄን መስማት እራሱ ድህነት ነው ተመስገን

  • @WebalemGeresu-hx7cj
    @WebalemGeresu-hx7cj Před 15 dny

    ሰማህቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለሷ የደረሰክ ለኔም ደርሰ ለደጅ ለምስክርነት አበቃኝ🙏🙏

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 19 dny +2

    ሰማአቱየ ዱግም ለደጅህ አብቃን ለምስክርነት አብቃኝ እመዙሀን እመብርሀን ወላድት አምላክ አንች
    ጎብኝኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Před 18 dny +2

    ድቅ ምስክሮነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-os2nk7un1p
    @user-os2nk7un1p Před 19 dny

    አላዬ ይሄን የሰሟዕቱን ታምር እያዬሁኝ ልቤ ተሰቅላለች። ያሌሁት ቦታ ደ/ም/ክ/ከፋ/ቦንጋ ነኝ ወለቴ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ በሰማይዕቱ እለምናቸዋለሁ።

  • @AsratNigussie-qz4wq
    @AsratNigussie-qz4wq Před 15 dny

    ❤❤❤በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ላንቺ ይድረስ ለኛም ይድረስልን

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 19 dny +3

    እኔስ በእማምላክ ስንት አደርጎልኛል፣ይርዳኝ እንድመሰክር፣ከስንት ደዌ ተፈወስኩ፣እስከነቤተሰቤ አሜሪካ ተቀምጬ በፀበልና በእምነቱ፣ ሌላው ቢቀር በኦድዬ እልክላችሃለሁ እንደኔ ደዌ ያለበት እንዲፈወስ እሻለሁ፣የስጋ የነፍስም ሃኪም በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል፣እህቴ እንካን እግዝያብሄር ረዳሽ

  • @HannaWubshet
    @HannaWubshet Před 11 dny

    እፁብ ድንቅ ነው እኔ እደዚህ ተመስጬ የሰማሁት ቪዶ የለም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም በሰይጣ ወጥድ ታስሪያለሁ አባቴ የስደት ገመዱን አሳጥረህህኝ እባክህን ጥራኝ በነብስ በስጋ የታሰርኩ ከርታታዋ ልጅህ ነኝ

  • @kytyirgu7920
    @kytyirgu7920 Před 12 dny

    እውነት ነው ከእመባቴ ፍቅር የተለየ ሰው ከውሃ የወጣ አሳ ነው። ላንቺ የተለመነች እናት ለኛም ትለመነን። አሜን

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e Před 19 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንች የደረሰልሽ ለእኛም ይደረስልን ለማዕቱ ለደጁ ያብቃን

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Před 19 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Před 20 dny +3

    ተዉግን ሰማእቱ የደረሰላችሁ ሁሉ እየወጣችሁ መስክሩ እኔ ምስክርነቱ ካልተለቀቀ በጣምነዉ የሚጨቀኝ ምናለበት የሆነላችሁና የተደረግላችሁ እየወጣችሁ እንደዝች እህታችን ብትመሰክሩ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 19 dny +2

    ለስው ሁሉ ትገልጭላችዋለሽ ኪድየ እኔ ግን ስተኛ ሳለምንሽ አልተኛም ታውቃለሽ ታዳ እኔን ለምን ተውሽኝ የኔ እናት ስጠራሽ እንኳን ኪድዬ ነው የምልሽ. ነይ እኔንም በዘርፋፋው ቀሚስሽ ዳብሽኝ ❤😢

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před 19 dny +1

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የእሱ ታምር ተገር አያልቅም ሰማይቱ የደጅህ ያብቃኝ እኛም የምስክርነት ያብቃን በጣም የሚጓው ደጁ በፀሎታችው አስብኝ ወለተ ስላሴ

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho Před 19 dny +1

    ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁንአሜን እግዚአብሔር ሲሪሁሴ ደቅናችሁ ወድምችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Před 19 dny +1

    እህታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እሚደንቅ መስክርነት ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 18 dny +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክን ፍካድክ ይሁንና ደግም መጥቼ ምረከኝ ጸሎቴን ሁሉ ተሳክቶ እንደሰው ለምስክርነት አብቃኝ ፡፡

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před 19 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኝ ለቤቱ ያብቃን ስማእቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk4cy2du1d
    @user-zk4cy2du1d Před 19 dny +1

    የኪዳነምህረእናታችን ታምሬብዙነው የሰማአቱ ስራግን ቡጣም የሚገርምነው ለኛም እደዛው ይድረስልን ለቤቱ ያብቃን ያቺንሀጢያት የደመሰሰ እኛንም በደላችን አበሳችን ይደምስልን😢😢😢 መስከረምላይ እዲከፈት ፀሊዩ

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 19 dny +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ምስክርነት ነው ላቺ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለስደተኝች ይድረስልን አሜን እናቴ ኪዳነምህረት ለሀገሬ አብቂኝ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Před 18 dny +1

    ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡልኝ ለፍሬ እድበቃልኝ ሰማቱ አተ ፈጣን ፈጥነህ ስጣት 🤲🤲🤲

  • @wendwesenesatu7064
    @wendwesenesatu7064 Před 19 dny +1

    እህቴ ራሔል ደስ የሚል ምስክርነት እኔም እድሉን አግንቼ ቦታውን እረግጫለው ብዙ ነገር ተደርጎልኛል

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia Před 19 dny

      እናለምን አትመሰክሩም በናታችሁ ደዉሉልኝ ወይም ስልካችሁን አስቅምጡልኝ 0941161616

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 20 dny +3

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 Před 19 dny +2

    በጸሎታችሁ አስቡኝ ስለ ሰማእቱ ብላችሁ

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale Před 19 dny

    ላች እደደረሱልሽ ለኛም ይድረሱልልን❤

  • @user-qo9eh9yf4e
    @user-qo9eh9yf4e Před 19 dny +1

    የኔ እናት ሲጥም ምስክርነቷ በእንባሺ የኔልጂሺ በደል ይደምስስ❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 19 dny +1

    ለአንቺ የደረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረሰልኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @YemisrachAlemayehu-sj7mv

    ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ በጉጉት ላይ ነኝ ደጅህ ለመምጣት መምጫ መንገዱን ክፈትልን አባቴ ልቤ በደጅህ ነው

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie Před 19 dny +1

    አሳሪ ፈቺዎቹ በጣም ሊመሰሰገኑ ይባል ይሄን ሁሉ ላደረገልን ሰማዕቱ እና ፈጣሪያችን ይመስገኑ።

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj Před 20 dny +2

    በፆሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ 😢ወደ ሃገሬ ለመግባት ዝግት አለብኝ በህመም ላይ ነኝ 😢😢

  • @MrMr-t2p
    @MrMr-t2p Před 12 dny

    ወንድሜጠሰልሟል ያለው ስደት ነው ከሰለመ ወዲህ ጤናው ተናጋ ሰላም የለውም እመንገድ አልወጣም እንጂ ቀውሷል ሰውነቱ እያሳከከውጨሙሉ ሰውነቱ ቁስል ነው እኔም በስደት አለም ቀረሁ ሳላገባ 35 አመት ሞላኝ ስደት አስረጀች ወንድ አላውቅም ስል መሳቂያ ሆንኩ 😢😢😢በድህነት የመጣሁ ነኝ ባጭሩ የሰለመው ወንድሜ ህልሜን አጨለመው እና ቅዱስ ጊዯርጊስ የክርስትና አባቱ ነው ይቅር ብሎት ከአምላኩ እንዲያስታርቅልኝና እንዲፈውስልኝ ጸልዩልኝ ደከመኝ አመመኝ ህይወት አስጠላኝ ቁጭ አልኩበት ያለምክንያት እንባዬ ይወርዳል በጸሎት አስቡኝ

  • @BereketenegusBerekete
    @BereketenegusBerekete Před 20 dny +2

    የቀረውን ሰማህቱ በኪነጥበቡ ያጠናቅልሽ !!!!!!!!

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před 20 dny +3

    ለመጀመርያጌዜ 3 ኤ ስሰማት እህታቺንን መታደልነው ለኛም ቤቶን እምንናፍቀው ለደጁያብቃን

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 19 dny

    በእግዚአብሔር ሠም እኔ በሠደት አይሞላልኘ አለ ሀፂአቴም በዛ መቸ ይሆን ደጁን የምረገጠዉ እባክህ ወንዲሜ አላየ አባቴ ሠማእቱን ጠይቅልኘ የእኔ ተራ መቸ ነዉ ብላህ አለይ ወለተ ሠበት ብለህ ንገረልኘ 😢😢😢😢😢

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před 18 dny

    Abeto deneke sera new ayalekem temesegn 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 Před 20 dny +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z Před 19 dny +1

    ሰማእቱ ቅደስ ጊወርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን 😢😢

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Před 19 dny

    እኔንም በአፁሎት አሰቡኝ ሁለተ ሀና ብላቹሁ ፈተናየ በዛብኝ ሰማአቱ ለደጂህ አብቃኝ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 19 dny +1

    እባክሽ የኔ እህት የቅቤ ቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለው። ኪዳንዬ አይባልም። ቅድስት ኪዳነ ምህረት ነው የሚባለው አጠራርሽን አርተካክይ። ይቅርታ።

  • @elshua9530
    @elshua9530 Před 19 dny

    We like the improvement ALAYE! There is no interruption while interviewing.tnx😊😊🎉❤

  • @AaAa-wx8fj
    @AaAa-wx8fj Před 19 dny +1

    ሰማእቱ ከስደት መልሰህ ለደጅህ ኣብቃኛ😢😢

  • @sabiyalagty3530
    @sabiyalagty3530 Před 19 dny +3

    እሜን ኣብቴ ለኔም ደጅ ያብቃን ኣባቴ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 19 dny

    እኔ በህይወቴ ገዳም ፀበል ሂጀ አላቅም አሁን ግን የቅዱስጊዎርጊስ ምስክርነት ስሰማ በጉጉት ልሞት ነው እስከዚያ ስደት ያላችሁ የበርሚል ቅዱስጊዎርጊስን ፀበል ላኩልኝ በትትና እጠይቃችሃለሁ ወገኖቸ

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 15 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc4gx2mh4h
    @user-kc4gx2mh4h Před 19 dny +1

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ (4)

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před 19 dny

    በሥላሴ ስም ተሰምቶ አይጠገብም ቀጣዩን ልቀቅልን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 19 dny +1

    ስመአቱ ጊዮርጊስ ለሷየደረስክ ለኔም ደርሰሄ ለደጅህ አብቃኝ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 Před 19 dny

    መጣሽልኝ በጉጉት እየጠበኩሽ ነበር
    በስመአብ በጣም ደስ ይላል አላዬም እውነት ነው በንቃት ነው ያዳመጥካት ያስታውቃል ልዩ ምስክርነት ነበር እንኳን ሰማዕቱ ረዳሽ የማያሣፍር ነው የኔ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před 16 dny

    Diigil hoyii❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤Gi,orgis Abbaatee❤❤❤

  • @TigistTerefe-b7j
    @TigistTerefe-b7j Před 19 dny

    ሰማእቱ እኔንም ሀጣተኝዊን ለደጅህ አብቃኝ እና እኔም ልፈዉስ እና ልመስክርልህ እባክህ አባቴ እራራልኝ እርዳኝ

  • @batitube6573
    @batitube6573 Před 20 dny +1

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ

  • @Mikalegri
    @Mikalegri Před 19 dny +1

    Praise God 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před 9 dny

    ያሰማቱ ስር ዲንቅ ነው እኔም ለድጅህ እብቃኝ

  • @BsvdvHshsu
    @BsvdvHshsu Před 19 dny

    ሰመአቱ እኔን አደጅክ አብቃኝ

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 18 dny

    የኔ እህት አንቺን የታረቀች እመቤቴ እኔንም ትታረቀኝ የሙት መንፈሱ ለባለቤትሽ የተላከ ነው አሁንም ደግመው እንዳያድሱብሸ በጣም በርቺ እና ማን እንደሆነ ሰማእቱን ጠይቂው . the person may be very close to You or Your husband or Your vamily yemut menfes malet gidel yetebale kesew bedebtera ot tenkuay yemilak menfes new . Dont be surprised sayitu will show you every thing

  • @user-mc5vx1iu6i
    @user-mc5vx1iu6i Před 19 dny

    Ibakish yimarish beyign ibakachu tseliyulign weletemareyam negn asibugn

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 Před 19 dny +1

    Kidus Geiorges Abate le beteu yabkag Amen

  • @HadasHagos-wl6ze
    @HadasHagos-wl6ze Před 20 dny +1

    እባክህ ስማእቱ ልደጅህ አብቃኝ

  • @tizitasolomon3153
    @tizitasolomon3153 Před 19 dny

    Amlake Kidus Georgis, ye Dengle Mariam lij , Cheru Medhanialem kibr Misgana yegebahal

  • @S-G.19
    @S-G.19 Před 19 dny

    Wanaw yebalebetesh neber silesu almesekershim

  • @addisshailu1672
    @addisshailu1672 Před 19 dny

    አላዬ ምንድነው እዲያለምስክር ታምናለህ እያለቀስኩነው ስሰማትየነበር ምክንያቱም ቤቴቁጭብዬ ብዙውታምስለማይ እውነትየመጀመሪያተጋዥያርገኝ የቋራዋኪዳንዬ እርጂኝ

  • @user-mc5vx1iu6i
    @user-mc5vx1iu6i Před 19 dny

    Semeatu Abata ibaaakih beselam betena kene mulu akala ledejih abkagn!!!

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Před 19 dny

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @hhhvj
    @hhhvj Před 19 dny +1

    የሰማእቱ ደጁ ሲከፈት እንሄዳለን ብላችሁ ተዘጋጅታችሁ የምጠብቁ ሁሉ ወለተ መድህን ብላችሁ ከግቢው ፅፋችሁ ጣሉልኝ እድናለሁ የተበተነው ቤተሰብ እንሰባሰባለን አምናለሁ በሰማእቱ ምልጃ😢

  • @oromtitiiintalashawaa5094

    ❤❤❤❤🎉

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před 20 dny

    ሰላም🙏🙏🙏🙏

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 40:15 ❤❤❤❤❤❤

  • @ayelubekele8896
    @ayelubekele8896 Před 19 dny

    ስምዕቱ እባክህ ምስክርንትህን እድምጭ ብቻ አታድርገኝ ለእኔም ቅድስ ጊዬርጊስ ፈውስህ ድህነትህን እሻለሁ ድጅህን መቼ እንድምረግጠው ጌዜው እራቀብኝ እባክህ ጥራኝ ጥራኝ ፍውስህ ናፈቀኝ እመቤቴ እናቴ እባክሽ ለደጅሽ እብቂኝ ፈውስ ሽን ስጭኝ ከጭንቀቴ ሁሉ ገላግሊኝ ስው የማያውቀው አንቼ ብቻ የምታውቂው ስምሽን እየጠራሁ ስምፅንሽ የኖርክትን ጭንቀቲን ችግሬን ፍቼልኝ እዛኝቷ እናቴ እባክሽ ልማፅንሽ እዝኝልኝ ስማዕቱ ቅድስ ጌዪርጊስ እባክህ ፈውስን ስጥኝና ለምስክርነትህ አብቃኝ እባቴ ጥርጥር የለኝም ፈውስ አግኝቼ ለምስክርነት እንደምበቃ በእመቤቴ በስማዕቱ በፈጣሪዬ ተራዳይነት ጥርጥር የለኝም !!!!!

    • @mulukenalem5060
      @mulukenalem5060 Před 19 dny

      አገር ውስጥ ሆነህ ወይም ሆነሽ የትራንስፓርት ችግር ከሆነ ልክፈልልሽ / ልክፈልልህ አሳውቁኝ አውቀዋለሁ እኔም እስከምሄድ ያንገበገበኝ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Před 19 dny +1

    አምስ መቶ ሀምሳሰዉ ቢድወዉን እያየ ለምንድነዉ ላይክ የማታደርጉት እረ ሸምነዉ እንኳን ምስኪን ለሚረዳበት ሚድያ ለተራ ቲክቶከርኳን ታብና ጊፍት ይሰጣን ይቅር ይበላችሁ እዉነት ሸምነዉ

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 Před 19 dny

    ወንድም አላዬ እንዴት ናችሁ? ሥራችሁ መልካም ነው በርቱ፡፡ ግን እባክህ የእሙሃይን አድራሻ ከቻልክ አለበለዚያ እንዴት አድርጌ እንደማገኛቸው ብትረዳኝ፡፡ በተረፈ በርቱ በርቱ በርቱ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይባርካችሁ፡፡

  • @ye_mikael
    @ye_mikael Před 19 dny

    ወይ! በስተመጨረሻ😂❤

  • @user-el4nc1ur6w
    @user-el4nc1ur6w Před 11 dny

    አመቤቴ አንቺን አንደታረቀችሽ እኔንም ትታረቀኝ

  • @Lidu-vm8bp
    @Lidu-vm8bp Před 19 dny

    Kedus giyoregis abate edew dejihen edireget kedus fikadeh yihun eski yisakalsh belugn

  • @user-fj4oz3qj5i
    @user-fj4oz3qj5i Před 15 dny

    እባክህወንድሜ እንዴትነው መሄድ የሚቻለው ቤተሰባችን በሙሉ በከባድ መንፈስተይዟል ከታላቅ እስከ ታናሽ ከትዳር እስከ ስራ ሙሉ የተበለሻሸ ሂወት ሆኖብናል እርዱኝ እባካችሁ በእውነት ተጨንቄያለሁ

  • @RahelGerma
    @RahelGerma Před 20 dny

    Endet nwe mehed mechalwe meregiawe yalachu betenegerugi

  • @EAGurmu
    @EAGurmu Před 20 dny

    Amelika qidus gorigs bealenibet hulu yixebeqeni

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 Před 19 dny

    Egziabiher ymesgen elllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllll Semaetu Anteh dreseni Adera

  • @bettynegusse5678
    @bettynegusse5678 Před 15 dny

    Lanche yedrse ye sematu amelak legnam yedirselenm ys smatun mesker sesma enbaye yemtale enenim sematu lagre abiketo le memesikr yabikagni

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 Před 19 dny

    YIGERMAL

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před 20 dny

    ታድለሻል

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @سبحانالله-و4ر

    ❤❤❤