Alemneh Wasse ኦሎምፒክ "የተሳትፎ"አይደለም ለኛ፤ ዶ/ር አሸብር!!ኦሎምፒክ "ተልዕኳችን"ነበረ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Komentáře • 239

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před měsícem +29

    ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ተሣትፎ አይደለም፡፡ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ምልክት፣ ክብር፣ ወርቅ፣ ጀግንነት፣ አልደፈር ባይነት ነው፡፡ ኦሎምፒክ መለያችንና ባህላችን ነው፡፡ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የጀግንነት መገለጫ ነው!! ጋዜጠኛ አለምነህ ስሜትህን ተረድቻለሁ፣ ተጋብቶብኛል!! አንጋፋው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ እንኳንም አልኖረ!! እንኳንም ይህን የዶ/ር አሸብርን ማላገጫ አልሰማ!!

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem +23

    አለምዬ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጺያዊነት ❤እንደዚ ነው አይዞሽ ሀገሬ ሁሉም ያልፍል ያስተዛዝባል ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @us2256
    @us2256 Před měsícem +8

    አገሪቷ የማንም መጫወቻ ሆነች ! እግዚአብሔር ያስባት አገራችንን

  • @tesfahunahmed1915
    @tesfahunahmed1915 Před měsícem +10

    መግለጽ ያቃተኝን የልቤን ቃጠሎ ባንተ ገለጻ የተነፈስኩ ያህል ተሰማኝ

  • @jihadabanegash3240
    @jihadabanegash3240 Před měsícem +10

    በዶ/ር አሸብር በጣም በጣም አዝነናል !!!

  • @yohanseharisso2181
    @yohanseharisso2181 Před měsícem +12

    ዓለምዬ ድሮም አክባሪህ ነኝ አሁን ደግሞ በእውነተኛ ነገር ላገይ የሰጠኸው ትንታኔ ሀገራዊ ስሜትን ያሳየን በመሆኑ እናመሰግናለን

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Před měsícem +11

    ዓለም። ሁላችንም ቆስለናል ተዋርደናል። የሁላችነም ድምፅ በመሆንህ ክብርና ምስጋና ላንተ🙏. አሸብር ለኢትዮያንና ስለህዝቦቿ ያለውን ውስጣዊ ንቀት በይፋ ተናግራል። ፍርዱን ለህዝባችን እንተዋለን

  • @ashebirchoramo7663
    @ashebirchoramo7663 Před měsícem +9

    አለምነህ አንተ የምታይበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው። ዋው ዋው

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 Před měsícem +16

    አሌክሶ እናመሰግናለን።የነሰማንን መሰበር በሚያስደምም ስሜት ገልፀህልናል🙏

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před měsícem +18

    አለምነህ እንዲህ ነው ለኢትዮጵያ ሐገርህ መዘገብ
    ለዚህ ነው ስለኢትዮጵያ ዘግብልን የምልህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤አመሰግናለሁ ❤

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před měsícem +7

    አለምነህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ እውነተኛ ኢትዮዽያዊ ጀግናችን ነህ ።አሸብር ወራዳ ስሙም አሸባሪ ሠይጣን ነው የያዘውን እየበላ ይቀመጥ የአገር ቀርቶ የቤተሰብ ፍቅር የሌለው ስግብግብ ብየዋለሁ።

  • @user-eg5fz2jy3j
    @user-eg5fz2jy3j Před měsícem +9

    አለምዬ በጣም ምርጥ ትንታኔ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před měsícem +16

    ኦዎ ፓሪስ ለሄዱት ኮሚቴዎች በተሳትፎ በዶላር ተንበሽብሸው ከነቤተሰቦቻቸው በ 400 ሺ ዶላር ተዝናንተው ሰነበቱ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በጣም ነው አሸብር ኢትዮጵያዊያንን ያሳዘነው

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před měsícem +10

    አትሌት ታምራት ቶላ ጀግና ነህ!! ግምቴ ቀርቦአል፡፡ ጎበዝ!! የኦሎምፒክን ሜዳሊያ ከነ ሪከርዱ ከ24 ዓመት በኋላ ወደ እናት ሀገሩ ስለ መለስከው እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ አንጋፋውና ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ በሕይወት ቢኖር ኖሮ ምን ይል ይሆን? የእርሱ በሽታ ከኢትዮጵያ እግር ኳስና አትሌቲክስ ጋር የተያያዘ እንደ ሆነ ይታወቃል፡፡ በእግር ኳስ ዕድገታችንና፣ በአትሌቲክሱ ሲበሳጭ፣ ሲናደድ፣ ሲቃጠል ኖሮ ለስኳር ሕመም ራሱን አጋልጦ፣ አይኑ ታሞ ማየት ተስኖት ሞተ፡፡ ይህን ድል ቢያይ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ!!

    • @FaruqTube99
      @FaruqTube99 Před měsícem +1

      ታምራት ቶላን አሸብር ተጠባባቂ አድርጎት ነበር !

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 Před měsícem +5

    እንኳን እኛ በሰደት ያሉ ልጆቻችንም ሁሉ ተሳቅቀዋል። " ተሳታፊ " የአፈርንበት ጊዜ ነው።

  • @kale5012
    @kale5012 Před měsícem +6

    አቶ አሸብር እስከመቼነው እስፖርተኞችን እያሸበረ የሚኖረው ጎበዝ ።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před měsícem

      😢dimci enhune😢 wegnocacinene aqoselcewe eko yci oromowame eko teqaxela newe ersan le cga litroxe ysxciwe erer dmici enhune😢 benatcu😢

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Před měsícem

      ከነሰሙ አሸብር 😢

  • @marko88683
    @marko88683 Před měsícem +9

    አምበሳ አለምነ ትክክልል ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem +1

    አለምነህዬ የእኔ አገር ወዳድ እያለቀስኩ ነው የስማሁህ ስሜትህ እጅግ በጣም ይጋባል እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před měsícem +12

    እግዚአብሔር እረዳን የአበበ ባቄላ ልጆች በፈረንሳይ ደገሙት የአለምን ማራቶን ኢትዮጵያ ወሰደች ጠላቶቻችን እርርርርር ይበሉ

  • @yirgalemtsegaye9362
    @yirgalemtsegaye9362 Před měsícem

    አለምነህ ዋሴ በጣም ነው የምክታተልህ ሁሌም፣!!!!በጣም ነው ያስደስትክኝ ኡነት ነው ።ኢትዬጵያ ታሽንፋለች ።❤❤❤❤❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Před měsícem +4

    እንድው ክበርልን እንዲ የነ አበበ የነ ማሞን እውንት የገለፅክበት መንገድ እንባዬ አመጣው ለካ የሀገር ስሜት ከስር ይፈነቅላል አቶ አሸብር እዚ ጋር ይብቃውቶ ደፋር ኖት የምር የስው ስሜት እንዲ ጭፍልቅ ከእርሶ አይጠበቅም ይሄን ቃላትን ይቅርታ ጠይቁ የኢትዮ ሕዝብን ዋጋ ሳያስከፍሎት በተረፈ በዛሬው ድል መላ የሀገሬ እዝብ እንካን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s Před měsícem +4

    Thanks Tamerat!

  • @emanda1366
    @emanda1366 Před 29 dny

    አለም ተው አትቀስቅሰን ፤ እኛ ድብን ያለ እንቅልፍ ላይ ነን 💚💛♥ ✍✍✍ 🙏🙏🙏

  • @GetachewT-xj2kr
    @GetachewT-xj2kr Před měsícem +2

    Thank you Aleme ❤❤❤❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏

  • @mesayabebe7586
    @mesayabebe7586 Před měsícem +4

    አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤አለምነህ

  • @kasechbelachew144
    @kasechbelachew144 Před měsícem +4

    ኢትዮጵያ ዊነት ❤

  • @tamiratmekonnen9440
    @tamiratmekonnen9440 Před měsícem

    ዓለም የኔንም ስሜት በሚገባ ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ 🙏 ይህንን ለራሱ ክብር አቶ የሀገሬን ክብር የሚያዋርድ ባንዳ ከወራሪ ጠላት ለይቼ አላየውም። ሀገሬን ደፍሯል !! የኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ጠይቆ ሀላፊነቱን የማይለቅ ከሆነ ፊርማ በማሰባሰብ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ይኖርብናል ።

  • @abaytesfaye2619
    @abaytesfaye2619 Před měsícem +2

    Well said! This is responsibility of all citizen of this country!!

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Před měsícem +2

    በጣም የቀበጡ ስውዬ ናቼው አለምነህ ተባረክልኝ እውነት ነው አትለቶቹም ቆስለዋል ይህ የሁሉም ስው ቁስለት ነው ግን ስውዬው ግብፅ ገዝታቼው ከሆነስ መጠርጠር ነው ይሄ ዝም ብሎ አይመስለኝም በበኩለ:

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e Před měsícem +10

    ክብር ምን እንደሆነ የማያውቁ ብሔርተኞች ሀገሩቱ ላይ ተዘፍዝፈው

  • @ibrahimbadhaso3783
    @ibrahimbadhaso3783 Před měsícem +2

    Real commentator, coordinator, skillfully radio personnel, great honest utuber please younger utubers take not and learn how to be a media person i love alem since I was in great shool thank you alem

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 Před měsícem +2

    እውነት ነው አለምእዬ እስለቀስከኞ♥️

  • @EbrahimMuhamed-xl8rn
    @EbrahimMuhamed-xl8rn Před měsícem +4

    እናመሰግናለን አለም

  • @tariktesfaye5650
    @tariktesfaye5650 Před měsícem +3

    በጣም ይሳዝናል ይሰዉይ መነሳት አለበት እዛሄዶ ጥርስ የንቀል

  • @dreamlinerfetu7097
    @dreamlinerfetu7097 Před měsícem +22

    አሳፋሪ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን 😢እኔም በግሌ አዝኛለው

  • @dawitbegashaw
    @dawitbegashaw Před měsícem +1

    አለም እግዚአብሔር ታላቅ ነው ትቢተኛውን ክፍ ክፍ ያለውን ያዋርዳል ዝቅ ዝቅ ያለውን ከፍ ክፍ ያደርጋል ።በአንተ ውስጥ እውነተኛዎን ያደግንባትን ኢትዬ አየዎት ።ስለእውነት መስከርክ ።የኢትዬ አምላክ በሁሉ ነገርህ ይቁምልህ እረክችብሀልው የማንንም አምለካከት አልሰማም የውስጤን ተናግረህልኛል አመሰግናለው።

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před měsícem +2

    የሚማር አስተሳሰብ ላለው ሰው አስተማሪና ገንቢ አስተያየት ነው,በርግጥም ይነዳል ይቆጫል ያንገበግባል,ሀላፊነት የጎደላቸው ኮሚቴዎች ናቸው,

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 Před měsícem +2

    አለምዬ አንድ ያልተርዳከው ነገር ከላይ ያሉት መሪዎች ሳይሆን ከስር ያሉ ላይኛውን የሚያሾሩ ሰዎች አሉ ሌላም ሰው ቢተካ ያንኑ የእንብላው መንገድ ነው የሚያስቀጥል... ለዛም ነው ኃይሌ ለቆ የወጣው 🙏

  • @antoniomardi8715
    @antoniomardi8715 Před měsícem +1

    አለምነህ በጣም ልብን የነካ ትረካ 21:56 ና ሃሳብ ነው ያስተላለፍከው።እግዛብሔር አምላክ ሠላምና ጤና ይስጥክ።

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Před měsícem +4

    Thank you God

  • @ZelalemMamo-w5d
    @ZelalemMamo-w5d Před měsícem

    አለምነህ እጅግየማከብርህ የአገራ ውድ ልጅ ነህ

  • @AmanuelMaru-te7dt
    @AmanuelMaru-te7dt Před měsícem +1

    እናመሰግናለን አሌክስ አሁን ሁላችንም በአንድነት የምንቆምበት ሰዓት ነው

  • @mepubekele7698
    @mepubekele7698 Před měsícem

    እኛ ኢትዮጵያውያን ማራቶን ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታ ነው ለማንም አሳልፈን ልንሰጥ አንችልም የአንድነታችን የጥቁር ህዝብ ጀግንነት መገለጫና ባህላዊ እሴታችን ጭምር ነው ወድቀን ተነስተንም መቼም ቢሆን በልጆቻችን ላብ እናስከብለራን ! የዓለም ህዝብም ተቀብሎታል:: ይጠብቁታልም:: ይኸው ነው!!!

  • @BiruKidus
    @BiruKidus Před měsícem

    ዓለምዬ ከሁላችንም በላይ ልቡ ተሰብሯል! አይዞኝ ወንድሜ!

  • @tiruworkayise5753
    @tiruworkayise5753 Před měsícem

    አዞኝ አለምነህ ዋሴ እንኳን ኖርክልን ኢትዮዺያን እግዚአብሔር አይተዋትም እነ ዶክተር አሸብርን እግዚአብሔር ለሕዝቡ ሊያጋልጥ ስለሆነ ጥሩኑ አይዞነኝ በርታ።

  • @user-yp6rg4vi6c
    @user-yp6rg4vi6c Před měsícem

    ውድ አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነሕ ዋሴ ኢትዩጵያን ስሟን በአለም ተፅፎ እንዲኖር ለጥቅም ሳይሆን በሐገር ፍቅርና በዜግነት ግዲታቸው ባንዲራዋ እንዲውለበለብ ያደረጉትን ጀግኖች ታሪክ አንባ እየተናነቀሕ ያስተላለፍከው መልአክት ለሚመጣው ትውልድ ታሪክን ማስተላለፍ ብቻ ሳይሆን ጉልበትና ጥንካሪ ነው!!👏👏

  • @user-fm9bs2fd1n
    @user-fm9bs2fd1n Před měsícem +1

    God bless you alemneh hulme etiopian tewedaleh

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Před měsícem +2

    አለምነህ....ጀግናችን❤❤❤

  • @mintetadesse79
    @mintetadesse79 Před měsícem +2

    በትክክል ገልፀከዋል አለሜ

  • @BiruKidus
    @BiruKidus Před měsícem

    ዓለምዬ ስሜትህ ሃገርህን የመውደድህ ጥግ ማሳያ ነው! ግድ የለም ነገም ሌላ ቀን ነውና የተሻለ የኦሎምፒክ አሸናፊነት ይኖረናል! አይዞኝ ወንድሜ! በእውነት በኔ ዘንድ የነበረው ስሜት ሟሸሸብኝ ያንተን ስሜት ስመለከት

  • @ethiolove2779
    @ethiolove2779 Před měsícem +2

    ኦለንፒክ ማራቶን ላይ ከ25አመት ብሃላ ወርቅ አገኘን አለሃምዱሊላ 🇪🇹💪🏾🇪🇹💪🏾🇪🇹 አበበ ቢቂላን አስታወሰኝ 🇪🇹💪🏾

  • @EyasuAsres-u1w
    @EyasuAsres-u1w Před měsícem +2

    በትክክል አለሜ

  • @DigtalInnovation
    @DigtalInnovation Před měsícem +1

    Thank you for your passion for Ethiopia. You are best

  • @adanetefera553
    @adanetefera553 Před měsícem

    ዓለም ተባረክ አንደበትህ ይባረክ ገለፅከኝ ከውስጥ የመነጨ ስሜት

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s Před měsícem +1

    Thanks Alemeneh!

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Před měsícem +1

    Ashebir ENOUGH IS ENOUGH ! You Are Fired.

  • @habtamugebretsadik2208
    @habtamugebretsadik2208 Před měsícem +2

    ኢትዮጲያ እንደዚህ ነው የምትገለፀዉ በውነተኛ ልጆቻ

  • @ayalnehdemissie6220
    @ayalnehdemissie6220 Před měsícem +1

    Yes, you sre right Alem!!

  • @filmondemerew298
    @filmondemerew298 Před měsícem +2

    Yeserachewun yestachew lawareddun hulla

  • @jihadabanegash3240
    @jihadabanegash3240 Před měsícem +1

    You explain it well. You are great, knowledgeable, and senier journalist. Please let you be give more emphasis, and attention to ethiopian news, and information.

  • @samiglassglass5422
    @samiglassglass5422 Před měsícem +2

    ላንተ ያለኝ ክብር ተመልሷል ሳቷቋርጥ በደብ ንገረዉ ለዚህ ለሰንበት እበት ንቀቱ በጣም በዝቷል ሁሁሁይ

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před měsícem

    በጣም ነው እንጅ የሚያሳዝነው ! ተሳትፎ ብሎ ማቃለል😢

  • @watesooda3742
    @watesooda3742 Před měsícem +1

    አሌክስ ህመምህ አሞኛል ምንም ማለት አልፈልግም ! አላህ ሲያድልህ የወታደር ልጅ በመሆንህ ሃገርንና ክብሯ ገብቶሃል። ዝምታህ ሃገርን ይጎዳልና ተናገር።

  • @asterb9436
    @asterb9436 Před měsícem +1

    Congratulations Ethiopia 🎊🎊🎊🎊🎊♥️♥️♥️🎊🎊🎊👌

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy Před měsícem

    Waswአለምነህ ዋሴ ጀግናችን ነህ ትንሽ ህመማችንን አስታገስክልን❤

  • @gizo2011
    @gizo2011 Před měsícem

    Thanks Alemneh🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa Před měsícem

    ወይ አለምነህ...ለመስቀል በአል የወጡ ህፃናት የባንዲራ ምስል ግንባራቸው ላይ አስረው ወደ መስቀል አደባባይ ሲደርሱ ያሰሩትን እያስፈቱ መሬት ላይ አደል የሚወረውሩት...በዚህ መንፈስ ያለን ሰው ስልጣን ብታወጣው ኦሊምፒክ ላይ ባንዲራ ቢውለበለብ ምን ግድ አለውና ! ቀን ቀንን ይወልዳልና...እስቲ ይችን ቀን ፈጣሪ ያሳልፈን 🙏🏽💚💛♥️

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 Před měsícem

    Alemneh you are a hero. You are raising the basics of our Athletics history from the beginning. Thank you!

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ምሮናል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Před měsícem +5

    Betam yasazenal 😢

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Před měsícem +2

    Yes Alemneh!!!! You said Well!!!

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 Před měsícem +1

    አመሰግናለሁ አለምነህ ዋሴ አሸብር ማለት የኢትዮጵያ ጠላት ሆዳም

  • @aniley873
    @aniley873 Před měsícem

    Thanks Alemineh wase Respect❤❤❤

  • @mesayabebe7586
    @mesayabebe7586 Před měsícem +3

    ኦሎፒክ ላይ የሚውለበለበው ባንዲራ የእናቱ ቤት መጋረጃ መሠለው ...........

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 Před měsícem

    የስላሴን ፍዬል የበላ......አሉ፤በዓላማቸዉ ጸንተዉ በቃላቸዉ ፡ለማሸነፍ ብለዉ አለመኸዳቸዉን ከገለፁ እንግዲህ ለወደፊት መሆን ስላለበት ሳይሆን እስከአሁን ለተፈጸመዉም ሀላፊነት ወስደዋል ማለት ነዉ፤ ጠያቂ ከአለ!

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před měsícem +6

    አሸብር ነው አትሌቲክሱን ያሸበረብን
    የተሸበረ መንጋ ተረጋግቶ አይተኛም
    አሸብር እግዚአብሔር ያያል

  • @antex-antish
    @antex-antish Před měsícem

    አለምዬ እውነት ስሜትህ የሁላችንም ነው

  • @danyyekiru2
    @danyyekiru2 Před měsícem +3

    ብራቮ አለምነህ ! አሸብርም በቃህ ሊባል ይገባል 🛑 ደራርቱም ክብሯ ከዚህ በላይ ሳይጎድፍ ዞር ልትል ማለት አለባት:: የገዛኸኝ አበራን ቃለ ምልልስ ሸገር ላይ ለሰማ ሰው የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድቀታችንን ያሳያል

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 Před měsícem

    Emotional program ever. Thank u Alrm🙏

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před měsícem +2

    ውጤት ከሌለ እኮ በሌላ መተካት ነው:: በየ 4 አመቱ ጭቅጭቅ ይሰማል:: መጥራት አለበት::

  • @selamawitbalengo3652
    @selamawitbalengo3652 Před měsícem

    አይዞሽ ሀገሬ ይሄም ያልፋል ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀነቁ አሉ ለተሳትፎ ከሆነ ለምን ሄዱ

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e Před měsícem +1

    አለም በእውነትችየእያንዳንዱ ኢትዮጵያ ልብ የሚነካ የለም

  • @abduyimer7878
    @abduyimer7878 Před měsícem +1

    እኛ ኢትዮጲያዎች ነበርን ሌሎቹን ለተሳትፎ የምንለው አሁን ወደራሳችን መጣ

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Před měsícem

    ይመችህ ስለ ሀገራችን አስተዳደሮች ከዘመን ዘመን ያው ያው ናቸው ሆዳቸው የሚሞሉ ሀገር ህዝብ የሚያሰቃዩ ስግብግብ ናቸው ጣሊያን ገዝታን ቢሆን የት በደረስ

  • @mulusewalemayehubedasa3244
    @mulusewalemayehubedasa3244 Před měsícem +1

    ሁለም አለምነህን ሰማዉ ነበር፤ ዛሬ ግን የዉስጡን በመጨረሻ ቁጭት ደንግጨ አዳመጥኩት…መበረቅ ሆነብኝ ፡፡ ግን ትክክልነ ነዉ!!!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem +2

    አለምዬ በጣም ያሳዝናል🎉❤

  • @SaraSara-n1j
    @SaraSara-n1j Před měsícem

    almeya bewnet lhagerh yalehn feker new yantsbarkew ylban new ytnagrkew kberleg 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ismailNegash-cy5xk
    @ismailNegash-cy5xk Před měsícem

    ታሜ ገላግለኝ ከውርደት ያዳነን ጀግና

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 Před měsícem +1

    😪😮‍💨😮‍💨😮‍💨💔💔💔 Thank you

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 Před měsícem

    አለም ጨጓራችን የበገነበትን የዶ/ር አሸብርን ንግግር በትክክል መልሰኸዋል እግዚአብሄር ይባርክህ ምን አለ የፈፀሙትን ስህተት አውቀው
    ሌላ ስህተት ባይፈፅሙ ኖሮ በበደል ላይ በደል
    በብግነት ላይ ብግነት ወይ ኢትዮጵያ

  • @2tes
    @2tes Před měsícem +2

    አዋዜ፡ ታማኝነቱ ለወሬው ነው! አዋዜ ይህን ታሪካዊ እያደር መንሸራተት ገጽ ለገጽ ከኢሳያስ ጋር ብትሰሩት ጥሩ ነው፡፡ ለታሪክም ይሆናል፡ ነገር በአይን ይገባልና፡፡ አዋዜ በተለይ ለአረንጓዴው ጎርፍ፣ የማሸነፍ ስነ ልቦና ኢትዮጵያዊ ወኔ፤ መንፈስ፤ ቀናእ እንደመሆኑ መጠን ስሜትህን ባይ ደስ ይለኛል ። አዋዜ ታማኝነቱ ለወሬው እንጅ ለእርጥባን ሸጓጮች አይደለም፡፡

  • @fetiashafi4120
    @fetiashafi4120 Před měsícem +1

    አቶ አሸብር ታዲያ ተሳትፎ ብቻ ከሆነ ሀገራችን ካለችበት ችግር አንፃር ያንን ሁሉ ወጪ ወጥቶ ሽርሽር ሄደን ከምንመለስ ዘንድሮ ባንሳተፍ ይሻለን ነበር እርሶም የፅሞና ጊዜ ይኖሮት ነበር ..... ክብር ለአትሌቶቻችን!

  • @user-fn8rq8hp5p
    @user-fn8rq8hp5p Před měsícem +4

    Down Down Doctor ASHEBER!

  • @Mulsbelaye
    @Mulsbelaye Před měsícem

    For Ethiopia it is the period or of Enbakom in the bible. Thanks Alemeye.

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 Před měsícem +1

    እኝህ ሰውዬ መቀጣት አለባቸው
    ኢትዮዽያን ነው የሰደቡት
    ራስ ወዳድ

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 Před měsícem

    ከአንድ አበብ ብቂላ ምም ወልዴ ምሩፅ ይፍጠር ፋጡማ ሮባ ለይሌ ገ/ስላሴ ቀነኒንሳ በቀለ ደሀራርቱ ቱሉ ጥሩነሽ ዲባባ መሰረት ጀፋር ገዝህኝ አበራ ወዘተ የኦሎምፒክ ፈርጦች ካፈራች ሀገረ ኢትዮጽያ ከእንድ ኢትጵያዊያ በዚያም ላይ የኢሎምፒክ ፌደሬሽን ኘሬዚዳንት ከሚያህል ሰው አንጀበት ኦሎምፒክ ማለት ወርቀ ሜዳሊያ ሳይሆን ተሳትፍ ነው ማለታቸው ሲደመጥ በጣም ያማል ያስደግጣል የኢትዮጵያዊያንና የኦልምፒክ ጀግኖቻችንም ጵብርን የሚነካ ፍፁም ሃላፊነትና ትልቅ ድፍረት የተሞላበት ከስድብ ያልተናነሰ ትልቅ ንቀት ነው።
    ቀእሳቸውም በጣሙን አፈርኩኝ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ፌደሬሽንም በዚህ መሰል ሰው መመራቱን አርግያን ነው።
    ኦሎምፒክ ምን ማለት መሆኑን አንኳ በቅጡ የማያውቅ ሰው ለኦልምፒክ ፌደሬሽን ኘሬዚዳንትኔ ቀርቶ ቀፌጀለሬሽኑ ፅ/ቤት አኔኳን አግሩን መርጠጥ የማይገባው ሆኖ ሳለ አንዴትና ለምን ተልእኮና አላማ ኘሬዚዳንት ሊሆን አንደቻለ በራሱ ሊፈተሽ ሊጣራ ሊመረመርና ሊጠና ይገባል ባይ ነኝ። ቀድመውኑ ለቦታው የሀሚመጥን ብቃት ያለው ሰው
    ባልጠፋ ለቦታው የማይመጥንና የማይመለከተው ሰው ያለቦታው ማስቀመጡ ቀድመውኑ ለጤና አይደለምና ለዚህም ነው ኦሎምፒካችን ለዚህ መሰል ውድቀት ውንቅጡቅጡ የወጣው።

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 Před měsícem

    ዋው አንተ እልህ ሲተናነቅህ ስሜቴን የእንባ ከረጢቴ ነው የተበሳው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አስነባኸኝ ።

  • @abdihassen5875
    @abdihassen5875 Před měsícem

    እዝጌር ይስጥህ አለምነህ

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Před měsícem

    አለምነህ አንተ ብዙ ጊዜ ሚዛናዊና ሳቢ አቀራረብ ነው ያለህ። ከባሕረ ሰላጤው ጦርነት ጀምሮ። አሁን በምንወዳት ኢትዮጵያ መጡብን። አይዞህ አንተም የኢትዮጵያና ጀግና ልጅ ነህ በሙያህ። ኢትዮጵያዊ ከሆነ ይልቀቅ"!!

  • @beruktekse3482
    @beruktekse3482 Před měsícem +2

    አሳምራለሁ ብሎ አበላሽቶ ቁጭ ምን አለ ዝም ቢል::.....
    ወዮዮዮዮዮዮ መቃጠል